ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 787 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 303 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة إثيوبيا.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 787 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -183، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 25.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.58‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 450 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 907 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 787
المشتركون
-624 ساعات
-267 أيام
-18330 أيام
أرشيف المشاركات
👆እየዘነጋሁ እና ትንሽ ያለሁበት ቦታ ስለማይመች ነዉ ! ብዙ የጠየቃችሁኝ ወንድም እህቶች አላችሁ በቦት በግል መስመር እና ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሰላም ነዉ እሺ በመልካም ዱዓችሁ አትርሱት እሺ ! ለሁላችሁም መልስ ነዉ ! =

ቪዶወ ለመላክ ትንሽ ከብዶኝ ነዉ እኔ ራሱ በግድ ያየሁ ይሄን ያክል ጭካኔ 💧 ሼር በማድረግ እንተባበራት !

ልጅቷ ተገኚታለች የሚል መልእክት ከፈላጊዎች በኩል መልእክት መጥቶልኛል ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር !

➲ያኢላሂ!! ➱➱➱➱ በኢማን ሙላን፣ በኢስቲቃማ አሳምረን፣ የሚጠቅመንን አሳውቀን፣ መንገድህን አመላክተን ፍለጋህን አስተምረን።

ሰዎች የሚመቀኙህ፡ስለበለጥካቸውና የደረስክበት ቦታ ላይ መድረስ ስላልቻሉ ነው።ይሄ ደግሞ አንተ ጥሩ ላይ መሆንህን ከሚጠቁም አንድ ማሳያ ነው።እውነትም ያለህበት ጥሩ ከሆነ ጠንክር

➲ሒጃብ ላንች ምንሽ ነው??? ሲሉሺ እንደህ በያቸው።‼️ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ➧ሒጃብ ለኔ ህይወት የለገሰኝ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው በያቸው።እኛ ሴቶችን ኢሰላም በሂጃብ ሲያዘን አንዳዶች እንደሚያስቡት ፍላጎታችንን ለማፈን፣ ሴትነታችንን በመናቅ ወይም መብታችንን ለመጋፈት ሳይሆን ካለመኖር ያስገኘንን የአለማቱን ጌታ ትእዛዝ ለመጠበቅ ነው በያቸው ። ➾ይህው የአላህ ቃል ➱➱➱➱➱➱➱➱
وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ
➛ለምእምናትም ንገራቸው  አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉ። ሱረቱ አል ኑር 31

ትዕግስትን ስንቄ ዝምታን ወደድኩት ሆኖልኝ እስከማይ በልቤ ያሰብኩት ትዕግስትን ወድጀ ምርጫ ያደረኩት ቢመሺም ቢነጋ አይቀርም ያለምኩት።

020-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد .mp311.11 MB

መታረም ያለበት እሳቤ ~ "የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የወንጀላችን መብዛት ነው። ወደ አላህ እንመለስ" በሚባል ጊዜ "ኧረ ከወንጀል ጋር የሚያያዝ አይደለም ፤ የታወቀ ሳይንሳዊ ምክንያት ያለው ነው" የሚሉ ሰዎች አሉ። እንጂ የፈጣሪ ስራ አይደለም ነው ድምዳሜያቸው። ለሆነ ክስተት ሳይንሳዊ ትንታኔ ወይም የታወቀ ምክንያት ኖረው ማለት ያ ክስተት የፈጣሪ ስራ አይደለም ማለት አይደለም። በፈጣሪ የሚያምን ሰው ያለሱ መሻት በምድርም ይሁን በሰማይ የሚሆን ነገር እንደሌለ ያምናል። ስለዚህ ዝናቡም፣ ንፋሱም፣ ማእበሉም፣ ድርቁም፣ መብረቁም፣ የመሬት መንቀጥቀጡም፣ የፀሐይ ግርዶሹም፣ ወረርሽኙም፣ ... ሁሉም በአላህ ውሳኔና መሻት የሚፈፀም ነው። ደረስንበትም አልደረስንበትም ከአላህ ውሳኔዎች ጀርባ የሱ ጥበብ አለ። በአላህ የሚያምን አካል ትልልቅ መቅሰፍቶች ቀርቶ ትንንሽ ፈተናዎች ሲገጥሙት እንኳ የራሱን ድክመት ይመለከታል። ሰበቡ ወንጀሌ ሊሆን ይችላል ብሎ ወደ ጌታው ይመለሳል። እውነታውም እንደዚያ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:- { وَمَاۤ أَصَـٰبَكُم مِّن مُّصِیبَةࣲ فَبِمَا كَسَبَتۡ أَیۡدِیكُمۡ وَیَعۡفُوا۟ عَن كَثِیرࣲ } "ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሰሩት (ሃጢኣት) ምክንያት ነው። ከብዙውም ይቅር ይላል።" [አሹራ፡ 30] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

ስለ አለባበስ ~ ራሳችንን ለመጣው ፋሽን ሁሉ ማራገፊያ ልናደርግ አይገባም። አለባበሳችን ከምንኖርበት ማህበረሰብ ያፈነገጠ መሆን የለበትም። የተፈቀደ ማለትም ሐላል የሆነ አለባበስ እንኳ ቢሆን በአካባቢያችን የሚታወቅ ካልሆነ ልንርቀው ይገባል። ለምሳሌ በሆነ አገር የተለመደ ልብስ ወይም የጌጥ አይነት ሌላ ሃገር ላይ የማይታወቅ ከሆነ እንግዳ ሆነን እንድንታይ ከሚያደርገን ሁኔታ መቆጠብ አለብን። ልብ በሉ! በሸሪዐ ትእዛዝ ስለመጣበት አለባበስ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። ስለዚህ በተለየ መልኩ ከፍም ይሁን ዝቅ ብሎ ጣት መጠቋቆሚያ የሚያደርግ እንግዳ የሆነ አለባበስ የሹህራ ልብስ ነው። የሹህራ ልብስ ደግሞ በሐዲሥ የተከለከለ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

🌸حب الأخت 🌸.mp37.56 KB

• በ ዓረብኛ ቋንቋ ዘርፍ አልያም በ እንግሊዘኛ ቋንቋ የተመረቀ/ች፤ሙሉ ዶክሜንት ማቅረብ የሚችል ካለ  በውስጥ ያናግረኝ። NB- የተፈለገው ቋንቋውን በደንብ መቻሉ ሳይሆን ሰርተፍኬቱ ነው! 📨 @AbuSufiyan6580

የፍቅርን ሽታ አፍቃረዉ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ!! =

اسأل الله تعالى من فضله ولا تحسد أخاك ! / الشيخ محمد بن صالح #العثيمين رحمه الله