ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 923 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 261 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 551 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 923 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -148، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.90‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 923
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-357 أيام
-14830 أيام
أرشيف المشاركات
" ባል ሆይ እወቅ፦ ለሚስትህ ወጭ ማዉጣትህ ሌላ ነገር ነዉ ስጦታ መስጠትህ ደግሞ ሌላ ነገር ነዉ። ለሚስትህ ስጦታ ለመስጠት ጣር ማንኛዉንም ትንሽም ቢሆን ....!

ዛሬ ለሴቶች ነዉ ? አብሽሩ ለወንዶችም ይመጣ ይሆናል ¿ በሉ ደግ አምሹልኝ

🎉 ሚስቴ ስታከብረኝ አከብራታለሁ ይሄ አኽላቅ ነዉ? አይደለም ! አኽላቅ እሷ ስትደርስብህ አንተ ስታከብራት ነዉ የዚህ ጊዜ አንተ ሙሀመድ ነህ! ይለናል ! ምን ይመስላችኋል ኣ ¿ =

ሴት ልጅ በቀን 70 ጊዜ ብታጠፋም አንተ ይቅር ልትላት ይገባል እያለ ነዉ "ትስማማላችሁ ወንዶችዬ ኣ !? =

ትላንት የሚባል ነገር የለም እህቴ ምክኒያቱም አለፈ በቃ ያለፈው ጊዜ እንዲያስተምርሽ እንጂ ወደ ኃላ እንዲጎትትሽ አትፍቀጂለት አወ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አትመለሽ ሰው ምን ይለኛለ አትበይ https://t.me/LetusfearAllah/7649

"ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።" ~ ቁርኣንና ሐዲሥን ተከትለው አላህ ከዐርሹ በላይ ነው የሚሉ ሙስሊሞችን ከተራ እስከ ዑለማእ በጅምላ ከኢስላም የሚያስወጣ አካል ስለ ማ K *
"ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።" ~ ቁርኣንና ሐዲሥን ተከትለው አላህ ከዐርሹ በላይ ነው የሚሉ ሙስሊሞችን ከተራ እስከ ዑለማእ በጅምላ ከኢስላም የሚያስወጣ አካል ስለ ማ K * ፈር መዘዝ ሲያወራ ማየት ስላቅ ነው። ሺርክ ላይ ጎዝጉዞ ተቀምጦ ሌሎችን በዚህ ጥፋት የሚከስ የሱፊያ ኸዋ ~ሪጅ ጭፍራ ነው አሕ - ባሽ። አዎ በተመሳሳይ ጊዜ የሙርጂአንም የኸዋሪ -ጅንም አቋም የሚያራምዱ ናቸው። ከአሽ ዐሪያ ኢርጃእን ወስደዋል። ከረዋፊድ የሙታንና የመቃብር አምልኮን ወስደዋል። በሲፋት ላይ የጀህሚያን አቋም ወስደዋል። በዚህ ሁሉ ጥፋት ውስጥ ሆነውም ታዲያ የሚያከ - f ሩትም እነሱ ናቸው። "የሌ .ባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ።" = የቴሌግራም ቻናል http://t.me//IbnuMunewor http://t.me//IbnuMunewor

∙ የበታችነት ስሜት እንድሰማሺ ከሚያደርጉሽ ሰዎች ጋር አትዋይ ራቂ ! =

ክርክሩን ትተነዋል  ከወደደን ጋር እንዘልቃለን  ለታመነን እንታመናለን  ላከበረን  ለኛ መልካም ዉለታን  ለዋለልን ደግነት ነዉ።  በኛ ላይ  ለከፋ በጥላቻ   እኛ ላይ ለተነሳ  ደግሞ ከነ መፈጠሩ በመርሳት ዋጋዉን   እናወራርዳለን። =

مَنْظُومَةٌ فِي السَّيْرِ إِلَى اللهِ   🔖 ᳢ክፍል ❶ 🎙በኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ሙሐመድ አል-ባጂ = t.me/Sle_qelbachn1/345

🔖 አላህን ታምፃለህ ነገር ግን እወደዋለሁ ብለህ ትሞግታለህ! ዉደታህ እዉነተኛ ቢሆን ትታዘዘዉ ነበር። ወዳጅ ለወዳጁ ታዛዥ ነዉ። =

የማትፈቀድለት ሴት መጨበጥ አደጋ ነዉ ተጠንቀቁት !

አላህ ወፍቆን ያምና ጥፋቶችን ዘንድሮ  ርቀን ይሆናል ። የትናንትን ድፍረቶች አርግበን ይሆናል  ። ነገር ግን :- የአላህ ሐቅን ከመጠበቅ አንጻር ዘንድሮም ብዙ ይቀራልና ዛሬን ከትናንቱ በብዙ የተሻለ አድርገን አናስብ :: ይቀረናል ብለን ጭማሪን ከአላህ እንለምን ! አጉድለናል ብለን  ነፍሣችንን እንውቀስ ! የዛሬ ፀጋ ከአላህ የመጣ ታላቅ ችሮታ ከመሆኑ አንጻር  ደግሞ " ዘንድሮማ ደግና  የተሻለ ነው "  ብለን አላህን አብዝተን እናመስግን! = t.me/Muhammedsirage

አንተ አንተ ነህ።ለአንተ በማይሰማማ ቦታ ላይ አትገኝ ከአንተ ጋር የማይሄዱ ቀልዶችንም ሆነ ጨዋታወችን አትዳፈር፤ሰሚ አለ ብለህ የያዝከውን ሁሉ አትዘርግፍ አድማጭና ቦታ እየለየህ።አድማጭ ለመገምገም ንቁ ነው።ከማን ምን አይነት ነገር እንደሚጠበቅና እንደማይጠበቅ ለይቶ ያውቃል አንተን ከወሬህ ጋር ለክቶህ ሲያበቃ ካልተመጣጠንክልት፡አንድም የትልቅ ትንሽ፡አለያም ያለ አቅሙ የሚንጠራራ ደረጃውን የማያውቅ ብሎ ነው የሚያሸርህ።ልኬታህን እወቅ፡ቢያደምጥህ ተመችተኸው ሳይሆን ቢርቅህ እንደምታለቃቅስ ስለገባው ነው ከዙሪያህ የማይጠፋው።ለማንኛው ታቅፋችሁ አዙሩኝ፡ሁለ ነገሬን እወቁልኝ አትበል።

" አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ የነበራቸዉ የተሳሳተ እይታ የሚፀፀቱበት ጊዜ ይመጣል.....! 🎀

🔖 ሙሓደራ ክፍል / 173
تعليم_الأطفال_التوحيد_ثم_القرآن
🛑👉 ልጆቻችንን ተውሂድን እናስተምር ከዛም ቁርዐን !!             t.me/AbumuslimAlarsi/12404          🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊምحفظه الله