ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 998 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 117,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 452 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 998 名订阅者。

根据 02 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 693 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 998
订阅者
无数据24 小时
-407 天
-11030 天
帖子存档
"ከልቡ የሚወድ የሚከፈለዉ ዋጋ ከፍሎ የሱ ያደርግሻል። ! ከሆነ ቦታ ኮሜንት ስር ያገኘሁት ነዉ እሺ¡ =
"ከልቡ የሚወድ የሚከፈለዉ ዋጋ ከፍሎ የሱ ያደርግሻል። ! ከሆነ ቦታ ኮሜንት ስር ያገኘሁት ነዉ እሺ¡ =

🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው! ⚠️ማስታዎሻ፦የፕሮግራሙ ዓላማ ግልፅ ይሆንላችሁ ዘንድ፤ ከመጀመሪያ ጀምሮ መከታተል ይገባል! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=5fa0e0798dd3516730

ሴቶች ሆይ በደንብ እንከታተል🫳

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 1 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

አንተዬ...የተስፋም ክፉ አለው...የማይመጣን ሰው መጠበቅ...ለአመታት የተደጋገመን ባህሪ ‘ይቀየራል’ ብሎ መመኘት...መርከብን አየር ማረፊያ፣ አውሮፕላንን ባህር ዳርቻ ላይ እስኪያርፍ እንደመጠበቅ ሚሆንበት ግዜ አለ...የተስፋም ልክ አለው ... t.me/abdu_rheman_aman

ጠንካራ ሴት መቸም ቢሆን ተስፋ አትቆርጥም ልታዝን ሊከፋት ሊከብዳት ልታለቅስ ትችላለች ነገር ግኖ እንባዋን አብሳ ድጋሜ ትነሳና መንገዷን ትቀጥላለች ማንም ቢሆን ሊያስቆማት አይችልም። በርችልኝ የኔ
ጠንካራ ሴት መቸም ቢሆን ተስፋ አትቆርጥም ልታዝን ሊከፋት ሊከብዳት ልታለቅስ ትችላለች ነገር ግኖ እንባዋን አብሳ ድጋሜ ትነሳና መንገዷን ትቀጥላለች ማንም ቢሆን ሊያስቆማት አይችልም። በርችልኝ የኔ ጠንካራ ሴት !

naqaa.studio-4c9023324662b7e199f93c6c32828285(mp3).mp315.76 MB

ከአማኞች ሴት ከሆንሽ ይሄ ግደታሺ ነዉ። በአላህ ታገዢ አትስነፊ! ከ7ኛ ሰማይ በላይ ያለዉ አላህ ያዘዘዉን ሂጃብ ልበሺ!

"አላህ አንተ የማሰማዉን ስለሰማ አራቃቸዉ! "ሁሌ ከሸራቸዉ እንድጠብቅህ ስትለምነዉ የነበረ አራቃቸዉ በዚያ ዱአህ! "አላህ በእዝነቱ ከመጥፎ ምርጫህ አራቃቸዉ። 🫳የሚወድህ እና ልብህን የሚገጥም(የሚስማማ) ሊያመጣልህ ከአንተ አራቃቸዉ። =

እህቶች👑 በጣም ልብየምትሉት ነገር ፈተዋ እራሱ መጠየቅ ሳችሉ እራሳችሁ ማሰብና ትክክል አለመሆኑን እያወቃችሁ ወንድ ጋር የመሄድ ሱስ አለቃችሁ ብሎ በረባ ባረባው ኡስታዞችን አታስቸግሩ ሀቂቃ ወቀሳ ሰለቸን እስኪ ቆፍጠን በሉ ሴቶችየ ሁሌም ተመሳሳይ ነገር አይሰለችም ሀቂቃ ያዷ ጥያቄ ለሁላችንም ትምርት ነው መችነው እምንማረው መችነው እምንመከረው መችነውስ ልብ እምንገዛው ጉድኮነው

በአላህ ይዣችኋለሁ፣ነብዩን የሚወድ ... ሼር ያድርግ ለሚሉ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

እኛ አህለሱናዎች ነን፣ የጠንቋይ እና የፉቅራ ቀላቢዎች አይደለንም

ሴት ልጅ፡ በእርግዝና፣ በውልደት እና በወር አበባ ወቅት አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንደምታሳልፍ ባል ማወቅ አለበት። በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ስሜቷን ሊጠብቅላት ይገባል።

~ ሌሊት ከኔ የሚወጣ ንግግር እኔ ጧት ጠያቂ አይደለሁም ! እኔ ምንም ግንኙነት የለኝም.... 👋 በሉ ደህና እደሩ =