ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 787 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 787 名订阅者。

根据 07 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -176,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 257 次浏览,首日通常累积 895 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 08 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 787
订阅者
-124 小时
-197 天
-17630 天
帖子存档
እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው። አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ። ወላሒ ይህም ያስደስተናል። እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው። የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ። ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️ አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️ ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ። ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️
ጌታዬ አላህዋ ውሻውን በውሻ አቦ ገላግለን።
http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

እስራኤል እሳት እየሞቀች ነው። አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ አሏህ ከዚህም በላይ እንግብግብ ያድርግሽ። ወላሒ ይህም ያስደስተናል። እስራኤል እሳቱን እየሞቀችው ነው። የስራኤል አምላክ ስትሉ የነበራችሁ የኢትዮ መሀይም ክርስቲያኖች ወይ እምነታችሁን አታውቁ ወይ አትጠይቁ የደነቆራችሁ ናችሁ። ታዲያ ይህ እሳት ሲነድ የስራኤል አምላክ የት ሔዶ ነው ነገሩ ይተኛል አይደል ⁉️ አሀ ይህ እሳቱም አይቀሰቅሰውም ⁉️ ለማንኛውም እስራኤል በዚህ መልኩ እየነደደች ነው አልሀምዱ ሊሊህ። ቀላል ደስ ብሎኛል እንዴ‼️
ጌታዬ አላህዋ ውሻውን በውሻ አቦ ገላግለን።
http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ ا
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "الْمُؤْمِنُ مَنْ أَمِنَهُ النَّاسُ عَلَى أَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ، وَالْمُهَاجِرُ مَنْ هَجَرَ الْخَطَايَا وَالذُّنُوبَ" "ሙእሚን ማለት ሰዎች በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው ላይ የሚያምኑት ነው። ሙሃጂር ማለት ሃጢአትና ወንጀሎችን የተወ ነው።" [ኢብኑ ማጀህ፡ 3934] አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

﴿جَنّاتِ عَدنٍ مُفَتَّحَةً لَهُمُ الأَبوابُ﴾ تلاوة مميزة من سورة ص للشيخ : د. #بندر_بليلة عشاء الثلاثاء 28-3-1446هـ

⤵️ድል እየመጣ ነው ! ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች
⤵️ድል እየመጣ ነው ! ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች ባንተ ተስፋ እየቆረጡ ነው? «በጣም ጥሩ ሰዓት ላይ ነህ ይበልጥ ማሸነፍ እና ማብራት የምትፈልግ ከሆነ ይሄ ያንተ ጊዜ ነው ጠንክር ቆሟል ስትባል በዝግታ ተራመድ ባትጠበቅም ለማብራት መሮጥህን አታቁም ከባድ ጊዜያት ራስህን መገንቢያ ናቸው በደንብ ተጠቀምባቸው ! = t.me/https_Asselefya1

🎙ሱነኑ አቢ ዳውድ                🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ አልኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» 🎥 የስርጭት ሊንክ ✈️ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=a4af41e5c333310826 📚 رياض الصالحين ክፍል - 84 (33) باب حق الزوج على المرأة رقم الحديث 288 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

تلاوة طيبـــة أرح سمعــك 🎧

🖊በመልካምነት አሸንፍ ! በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው! ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ! ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው ! =

عن الفضيل بن عياض 🤎: ⏭️حرامٌ على قلوبكم أن تُصيب حلاوة الإيمان حتى تزهدوا في الدنيا◀️.
عن الفضيل بن عياض 🤎: ⏭️حرامٌ على قلوبكم أن تُصيب حلاوة الإيمان حتى تزهدوا في الدنيا◀️.

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም 💡ክፍል - 17 «የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።» የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

العلامة عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى

«ደስታ ወደ አንች የሚጎርፈዉ በሀብትሽ ልክ ሳይሆን በኢማንሽ ልክ ነዉ ስለዚህ ኢማን ካለሽ ደስተኛ ነሽ !» = t.me/https_Asselefya1
«ደስታ ወደ አንች የሚጎርፈዉ በሀብትሽ ልክ ሳይሆን በኢማንሽ ልክ ነዉ ስለዚህ ኢማን ካለሽ ደስተኛ ነሽ !» = t.me/https_Asselefya1

وَبَعْضُ النَّاسِ صُحْبَتُهُمْ بَلَاءُ وَدَاءٌ   مَا لَنَا   مِنْهُ   شِفَاءُ وَبَعْضُهُمُ إِذَا مَا شِئْتَ شَاؤُوا أُولَٰئِكَ   لِلْفُؤَادِ   هُمُ  الدَّوَاءُ ➾አንዳንዶችን ምናለ ከአመታት በፊት አውቀናቸው በነበረ እያልን እየተመኘናቸው ነው።  ሌሎችን ደግሞ ምናለ ሳንተዋወቃቸው ቀርተን ቢሆን ኖሮ እንላለን።

ወደው አይስቁ አሉ‼️ አሁን ይሔ ምን የሚሉት እምነት ነው በረቢ .....ጉድኮ ነው.... ሞልቷል በዬ ቦታው ግዑዛን አምላኪ፡ እኛ ከሽርክ ጋር የለንም ንክኪ፡ ......አልሀምዱ ሊላህ.... በሽርክ በጥመት ቆሸሸች ምድሪቷ፡ የሰላም የፍትህ ጠፋ ምልክቷ፡ ቀይራት እባክህ በርክቷል ኮተቷ፡ ያ  አሏህ....!! ሊባኖስን ጠብቃት ልልህ ነው የመጣሁት አለ......እንኳን ሀገር ሊጠብቅ እንድቆም አድርገህ የቀረፅከው አንተ አይደለህ እንዴ....!? http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ሺዓዎች ዘንድ አርካነል ኢስላም እ¡