ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 788 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 788 名订阅者。

根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 788
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
➲ጀግና ወንድ ማለት ብረት የሚያነሳው ባለ ጡንቻ ሳይሆን ! ብርድ ልብሱን ከላዩ ላይ አንስቶ ለሱብሂ ሰላት ወደ መስጂድ የሚሄደው ነው! »»የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ »ከፈጅር ሰላት መሳነፍ
➲ጀግና ወንድ ማለት ብረት የሚያነሳው ባለ ጡንቻ ሳይሆን ! ብርድ ልብሱን ከላዩ ላይ አንስቶ ለሱብሂ ሰላት ወደ መስጂድ የሚሄደው ነው! »»የፈጅር ሰላትን ከማሳለፍ ተጠንቀቅ      »ከፈጅር ሰላት መሳነፍ አደገኛ         »የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና»   [{ቡካሪና ሙስሊም ዘግበውታል}]

➾ያአላህ! የእኛ ፍላጎት እኮ ግን አያልቅም። የኛ ጌታ በራህመቱ ነው እኮ የያዘን እንደኛ አመፅማ ስንት በሆን ነበር። ጌታየ ሆይ!! የሚበጀኝን አንተ ምረጥልኝ።

🌹العلامه عبيد الجابري حفظه الله 🌹الحق عندنا  عندنا عندنا 👈🏻وان شذ بعض اهل السنه فليس محسوب على السنه »ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ ሀቅ እኛ ዘንድ ብቻ ነው ያለው »ቢዋጥልህም ባይዋጥልህም የሀቅ መንገድ ላይ ያሉት አህለል ሱና ወልጀማዓ ብቻ ናቸው። »ዳዕዋ ሰለፊያ መንሀጁና» 🌺 اقوال علماء السلف الصالح🌺 ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1

♦️ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል !? ➲ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል 🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1

💦 ቆንጆ የቁርአን ቲላዋ ➲አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ✅ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል። 📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩) ➧ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው። ➧ጆሮህ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ ከሚያበላሸው ቁርአን በማዳመጥ አድሰው። https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1

ምርጥና ምቹ ሁለተኛ አባት የሚሆንልሽ ባል ማግባት ከፈለግሽ ምርጥና ምቹ ባል የሚፈልጋት አይነት ሴት ሁኚ ! ዝም ብሎ እፈልጋለሁ ጥቅም የለዉም ቅድሚያ ያ የምትመኚዉ የሚፈልጋት አይነት ሴት ሆኖ መገኘት እንጅ ። #سلام =

ልባችንን ቆጠብ ሀሳባችንን ሰብሰብ ጆሯችንን አዚሁ አድርገን እናድምጥማ‼️
ወንድም አቡ ዑበይዳ ገብቷል
እስከ-መቼ በዚህ ሁኔታ‼️ እ ን ቀ ጥ ላ ለ ን ⁉️ https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=efe104111543e1f976

➧" ፍቅር " ➭➭➭➭➭ በመሰረቱ " ማፍቀር " ለጤነኛና ሰናይ ህሊና ባለቤቶች የተቸረ ታላቅና ውብ ፀጋ ነው ፡፡ ➩በመብላት በመጠጣት እንዲሁም ሌሎች " መዝናኛ " ብለን የምንቆጥራቸውን ተግባራት ለአመታት በመፈፀማችን የማናገኘውን ደስታ የሰከንዶች እድሜ በሌለው የፍቅር ስሜት መሸመት እንችላለን ፡፡ ➧ፍቅር ከአላህ ዘንድ የሆነ ታላቅ ተዐምርም ነው ፡፡ ይህንንም " ወዱዱ " ጌታችን በመጠቀው ቃሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል። ■ وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ [ الروم : 21 ] ■ ➷ ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፥ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነት ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ■ [ ሱ - ሩም 21 ] ፍቅር እጅግ በጣም የነፃ ውብ መሃረብ ( ጨርቅ ) ነው ፡፡ ይህን ነጭ ጨርቅ በአደፈ ( በቆሸሸ ) እጃችን ለመያዝ ከሞከርን የጨርቁን ውበትና ንፅህና እናጎድፈዋለን ! በተመሳሳይ ንፁህ ልብና ቅን ህሊናን ሳይዪዙ ወደ ፍቅር ዐለም ሰተት ማለት የተዋበውን ፍቅርን ልክ እንደ ነጩ ጨርቅ ማደክርየት ይሆናል ፡፡ ምክንያቱም ፍቅርን " በፍቅር " መያዝና ተንከባክበው ማቆየት የሚቻላቸው የንፁህ ልብና የብሩህ ህሊና ባለቤቶች ብቻ ናቸው ፡፡ ስለዚህም ወደዚህ ድንቅና ውብ አለም ( ወደ ፍቅር ) ከመግባታችን በፊት ልባችንና ህሊናችንን ልናፀዳ የግድ ይላል ፡፡ ➲ሌላው ደግሞ ፍቅር ውድ ነውና ተልካሻና ርካሽ ቦታ ሊቀመጥ አይገባውም ፡፡ፍቅር በዘላቂነት እንዲቆይልን ብሎም ትክክለኛ ጣዕሙንና ጥፍጥናውን ይቸረን ዘንዳ " ያማረ ማስቀመጫ " ይፈልጋል ፡፡ ➩ምን ማለት ነው ➭ፍቅርን ሳይበላሽ ማቆየት የሚችለውና ባማረና በጣፈጠ መልኩ ማቅረብ የሚችለው .... " ሀላል የሆነ ኒካህ "..... ብቻ ነው ! ከዚህ ውጪ በሆነ መልኩ የሚጠነሰስ የፍቅር እንቅስቃሴ ጣፋጭ መሳይ ነገር ግን እጅግ ጎምዛዛና ዘለቄታም የሌለው ስለሆነ ህሊና ላይ የማይሽር ጠባሳንም አሳርፎ ያልፋልና .... " እራቁት "...... ! ወንድሞችና እህቶች ጊዜያዊ ጣፋጭ መሳይ መራራ ገፈትን ..." በሀራም ፍቅር ".... መቀማመሱን ትታችሁ መሰላቸት የሌለበትንና ዘላቂነትን የተላበሰውን ...." ሀላሉን ፍቅር ጠብቁት ፤ ስታገኙትም አንቃችሁ ያዙት "..... - በተረፈ ....., ፍቅር ጣፋጭ ነው = አጣጥሙት ፍቅር ህይወት ነው = ኑሩት ፍቅር መስወዐትነት ነው = ሙቱለት ፍቅር............ ፍቅር............ ፍቅር............ ➛በቃ ባካችሁ ፍቅር ፍቅር ነው = አፍቅሩት ___ካነበብኩት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1

⇛አንዳንዴ…ጥርስህ ሳቅ አይለየውም ውስጥህ ግን ፈገግታ አያውቅም።መሳቅ ስለ ቻልክ መደሰት የምትችል የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ።አንዳንዴ«የማይከፋ ሰው»ተደርገህ በሰው ዘንድ ትሳላለህ። አንተም በሳቅህ ሁሉንም ለመከላከል ትሞክራለህ። ያኔ«ታድለህ ሁሌም ደስተኛ ነህ!»ይሉሀል ሳቅህ እምባህ መሆኑ ሳይገባቸው…። ⇛ አንዳንዴ ደስታ የሚመስል ሀዘን ከሀዘን ይከፋል። በሳቅ ለማጥፋት የሚሞክሩት ሀዘን እንደ ሞት ያስጨንቃል። ከደረሰብን ሀዘን በላይ ከሀዘናችን ጋር መሟገታችን ነው ይበልጥ የሚያሰቃየን። አንዳንዴ……

الحل أن تتوب إلى الله من جميع الذنوب التي حرمتك التوفيق ونزعَتْ البركة من حياتك وسلّطت عليك الأعد.اء وتعسّرت عليك الأمور بسببها . =

ሙዚቃ የሚደመጥበት  ቤት፣ ሶላት አዘግይቶ የሚሰገድበት  እና ቁርኣን የማይቀራበት ቤት የቤቱ ነዋሪዎች ሩቃ ሳይሆን ተውበት ነው የሚያስፈልጋቸው። ምክንያቱም ቤታቸው ውስጥ ያለው ጭንቀት በኃጢአት ምክንያት ነው። አላህ ሆይ ባማረ መንገድ ወደ አንተ መልሰን። 🤲

📖 سورة الكهف 🎙القارئ محمد خليل الحصري ➲ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ➩ገላን መታጠብ ➪ሽቶ መቀባት ➪ሲዋክ መጠቀም ➪ጥሩ ልብስ መልበስ ➪ሱረቱ ከህፍን መቅራት ➪በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➩በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ "من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين" የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል" 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1

~እስልምና ሥራን ያወድሳል፤ጥረትን ያበረታታል። ምድር ላይ ዝምብሎ አላህ! አላህ! እያሉ መቀመጥ የለም። ለሥራና ለዒባዳ እንጂ ለዚክር እና ዱዓ ብቻ የተላከ የሰው ልጅም የለም።ካልሠራን  ሰማይ ወርቅ አትዘንብም፤  ምድር ብር አታበቅልም።በኑሮህ ዉስጥ ሁሉ አላህን ታወራዋለህ፣ ታማክረዋለህ፣ ትለምነዋለህ።ሳትሞክር፣ ሳትሰራ፣ ተኝተህ ... አላህ በደለኝ፣ ከለከለኝ አትበል። ~ባይሆን ባይሆን ትሞክርና አልቻልኩም ትለዋለህ፤ ትጥርና ደግፈኝ ትለዋለህ፣ ትሸሽና አድነኝ ትለዋለህ፣ ታጠራቅምና ሙላልኝ ጎድሎኛል ... ብለህ ትለምናለህ፣ ትበረታና ምራኝ አቅናኝ ትለዋለህ ...እሱ ያለምንም መነሻ ነገሮችን ማድረግ ቢችልም ግና የሚጥሩትን ታታሪዎች ይወዳል። ~t.me/AbuSufiyan_Albenan