ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 801 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 801 名订阅者。

根据 01 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -208,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 631 次浏览,首日通常累积 839 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 02 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 801
订阅者
-524 小时
-577 天
-20830 天
帖子存档
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ቤተሰቦች እንደት ናችሁ እስኪ " ሰዋ ካርድ ባለ 23 " ያላችሁ አሁን ላኩልኝ ማታ እመልሳለሁ ፦ @Ass_selefyaa_bot

🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆ
     🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግም ተዘጋጅቷል።      🔴ተጋባዥ እንግዶቻችን🔵 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»     بعنوان: بر الوالدين في ميزان الشريعة 🎙ኡስታዝ አቡል-ዓባስ «ሐፊዘሁሏህ»              بعنوان: كن مفتاحا للخير 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-መሊክ «ሐፊዘሁሏህ» بعنوان: حسن الخلق في ميزان الشريعة 💡የፕሮግራሙ መሪዎች 🔸 ወንድም አቡ ማሒ ሙሐመድ 🔸 ወንድም አቡ ሃሳን ዐልይ 🔸 ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን በእነዚህ እንቁ በሆኑ የሱና ኡስታዞችና ወንድሞቻችን ፕሮግራሙ ድምቅ ይላል እናም እናንተም ጥሪያችንን በማክበር በሰኣቱ በመገኘት የዳዕዋውም የአጅሩም ተካፋይ ለመሆን ተዘጋጁ። وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ.  [سورة المائدة (2)] 🔊🔖መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!🔖 ✈️ፕ/ሙ የሚቀርብበት ግሩፕ ሊንክ   t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🌐 أنشر تؤجر!         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝

➧ ቀጥታ ስርጭት ደርስ نواقض الإسلام ክፍል = 02 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=894aefee113d63ec2c

እኛ ግን ሙሉ ሰዉነት ሙሉ ጤንነት ይዘን እናማርራለን ? =

አትጠራጠር ጊዜዉ ሲደርስ በዘራሀዉ ልክ ታጭዳለህ...! =

"13377 ሴቶች ጠይቀውኛል" ብሎ በሚድያ ማውራት ምን የሚሉት ነው!።ሴቶችን ለማዋረድ ወይስ እራስን ማቃለል?፣…በጣም የሚገርሙት የሚድያው ባለሙያዎችና አላፊዎች ይሄንን ኢንተርቪው ለህዝቡ ማቅረባቸው ነው!። ሐቂቃ  በጣም ያሳፍራል፣ የሙያ ግዴታቸውን ለይተው የማያውቁ ጋዜጠኞችና አላፊዎች ሊወቀሱ ይገባል። ያገኙትን ሁሉ ዝም ብሎ መልቀቅ አድማጭን (ህዝበ-ሙስሊሙን) መናቅ ነው!። Edit ማድረግምኮ የወግ ነው፣ እንደወረደ ዝም ብሎ እስከነውሩ ማቅረብ ደዩስነት ነው። ለሁሉም ነገር ልክ አለው፣ ሚዲያ ላይ የምትቀርቡ ሰዎች እባካቹህ ለአፋቹህ ሰረገላ አብጁ!። ሴቶችም እባካቹህ ልብ ግዙ!። t.me/abdu_rheman_aman

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  12 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ፀባዬ-ሰናይ ነው ሰው ሁሉ እሚወደው ታዲያ ምን ይገርማል እኔ እሱን ብመርጠው። منقول =