ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 801 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 801 名订阅者。

根据 01 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -208,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 631 次浏览,首日通常累积 839 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 02 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 801
订阅者
-524 小时
-577 天
-20830 天
帖子存档
#ለቀልባችን ② ﴿وَأَمّا إِن كانَ مِنَ المُكَذِّبينَ الضّالّينَ۝فَنُزُلٌ مِن حَميمٍ۝وَتَصلِيَةُ جَحيمٍ﴾ سورة الواقعة

🔖 معنى قول الله عزوجل : ﴿وَلا يَضرِبنَ بِأَرجُلِهِنَّ لِيُعلَمَ ما يُخفينَ مِن زينَتِهِنَّ﴾. الشيخ : #ابن_عثيمين رحمه الله.

ቃልቻ ማለት ጠንቋይ ማለት ነውን ? 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

ሼር በማድረግ እንተባበራቸዉ 👆

አሰላሙ አለይኩም ኡሙ ኡሰይሚን እባክሽን ይህን መልክት ቻናላችሁ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም
አሰላሙ አለይኩም ኡሙ ኡሰይሚን እባክሽን ይህን መልክት ቻናላችሁ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም በቻልሹ ተባበሪን

ለሚወድሽ ሰዉ አጠገቡ ከመኖር በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። እና ሂጂ እስከመቸ በርቀት እ¡ =

በመጥፎና በክፋት የሚታወቅ ሰው ሆነ ብሎ ባንተ ላይ ድምበር አልፎ ወይም በድሎህ ይቅርታ ሲጠይቅህ ይቅር ማለቱ ከጥበብ አይቆጠርም። ይቅር አትበለው ሀቅህን ውሰድ። እንዲህ አይነቱ ሰው ይቅር ማለት የበለጠ ለሌላ ዙልምና ጥፋት መጋበዝ ነው የሚሆነው። በመልካም የሚታወቅ ሰው ሆኖ በስህተት ቢያስቀይምህ ወይም ድምበር ቢያልፍብህ እንዲህ አይነቱ ሰው ግን ይቅር በለው።

አብዛኛው ሰው ህይወት ላይ ምንም ስህተት ላለመፈጸም እንቁላል ላይ እንደመሄድ ያክል በጣም ጥንቅቅ ብሎ መኖርን ይመርጣል ፤ በህይወትህ ላይ ትክክለኛ ለውጥ ከፈለግክ አዲስ ነገር ሞክር ተሳሳት ከስህተትህ ተማር የቆምክበትንም እንቁላል ስበር አለቀ!! = t.me/https_Asselefya1

በሰለፎች ጊዜ ... ⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...        [ አሁን ደግሞ] ⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ... =

~ ወደፊት ባለቤቴ የምትዪው ሰው፣ የልጆችሽ አባት የሚሆነው የማንን ልብ እንደሰበረ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት የማንን ልብ እንደሰበረች አታውቅም። ወደፊት ባለቤቴ፣ የልጆቼ አባት የምትዪው ሰው ምን እንደተበደለ፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት ምን እንደደረሰባት፣ ምን እንደተበደለች፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመች አታውቅም። የምንተዋወቅ ሊመስለን ይችላል እንጂ አንተዋወቅም። ስለሆነ ሰው በማጠያየቅ የምናገኘው መገለጫ የሰውየውን የውስጥ እውነት አያመለክትም። ብዙ ሴቶች መልካም ስም ላለው ሰው ተድረው ደም እንባ እያነቡ የሚኖሩ አሉ። ብዙ ወንዶች መልካም የተባለችን ሴት አግብተው ተሸማቀው የሚኖሩ አሉ። ለሁሉም ነገር መዘጋጀት ተገቢ ነው። የሰዎችን ወደ አላህ መመለስ ማክበርም አስፈላጊ ነው። ከሁሉም ከሁሉም ወደ አላህ መጠጋት እና እሱ ለሚመርጥልን የተገባን፣ እና የምንገባ እንድንሆን ሰርክ መጠየቅ የግድ ይላል። ከዚያ ባለፈ ስነ ምግባራችንን ማሳመርና የምር የሰው ልጆች አይነታ የሆኑትን ውድ ነብይ የናፈቋቸውን ለመሆን ጥረት እናድርግ። በህይወት ውስጥ የሚወዱትን፣ የፈለጉትን አግኝቶ መኖር ሳይሆን አላህ የመረጠውን ተቀብሎ መውደድ ነው በላጩ ነገር። አላህ የምንወደውን ይውደድልን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

هنيئا لأهلنا في سورية! ونسأل الله أن يديم فرحتهم ويوحد صفوفهم ويوفقهم لتطبيق شرع الله.

እናትሕ ሺ ይዉለዱ ጀግና💪 ማነዉ የደስታ እንባ ያነባ እ?

እንባ እያፈሰሰ ደሙን እያዘራ፡ ክላሽ ተሸክሞ ልክ እንደ ከዘራ፡ በመከራ ታሽቶ በፈፀመው ስራ፡ አለም ተደመመ ይሄ ዛሬ አፈራ፡ ብዙ ተንከራቷል ዱሩ ቤቴ ብሎ፡ ዘመድ ጓደኞቹን ቤተሰቡን ጥሎ፡ ድል እንደሚቀዳጅ በአሏህ ተወክሎ፡ እንባ እያፈሰሰ የለመነው ጌታ፡ አልተወውምና በጧትም በማታ፡ ይሔው ቀኑ ደርሶ ዛሬ ድል ተመታ፡ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

«ማርሽ ቀያሪው አልተቻለም» 👉ውበቱ ብቻ ሳይሆን ሞራሉም ጢቅ ያለ በተስፋ የተሞላና አርቆ የሚያስብ ይመስላል። በሳዑድ አረቢያ ሪያድ ከተማ የተወለደው አቡ-ሙሀመድ አል-ጀውላኒ የሶሪያን ድል ካረጋገጠ በኋላ «በሶሪያ ድል ብቻ አንገደብም በይተል-መቅድስ ፍልስጤንም እኛን እየጠበቀችን ነው»ሲል አስገራሚና አንገብጋቢ ንግግር አድርጓል። «ትላንትና የዘመናት ረጅም ታሪክ ባለው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስጅድ ገብቶ ተህያ ከሰገደ በኋላ «ኻሊድ ሆይ ልጆችህ መጥተን መስጅድህን ሰግደንበታል»በማለት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰና አስለቀሰኝ ሀቂቃ ‼️ በርግጥ ሰውየው ያለፈው ብዙ መርሀላ አለው ግን አሁን የያዘው አቋም የተስተካከለ እንደሆኑ ብዙወች እየተናገሩ ነው ብቻ አሏህ መጨረሻውን ያሳምረው። ከዚህ ሁሉ ድል በስተጀርባም ዝምተኛዋ የተውሒድ ምድር ያላት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነም ይነገራል። አሏህ የጋዛንም በድንገት ብስራት አስምቶን እንደሰት አሚን። ....✍️ኑር http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

የደማስቆው ጀግና ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሙስሊሞች በምስራቅም በምዕራብኛ የምድር ዳርቻ ልባቸው አንድ ነው። ለአላህ፣ ለመልእክተኛው እና ለአማኝ ባሮቹ ወዳጆች
የደማስቆው ጀግና ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሙስሊሞች በምስራቅም በምዕራብኛ የምድር ዳርቻ ልባቸው አንድ ነው። ለአላህ፣ ለመልእክተኛው እና ለአማኝ ባሮቹ ወዳጆች ናቸው። የአላህን፣ የመልእክተኛውን እና የአማኞችን ጠላቶች ደግሞ የሚጠሉ ናቸው። እውነተኛ ልቦቻቸው እና መልካም ዱዓኦቻቸው የማይሸነፍ ሰራዊት፣ የማይከዳ ጦር ናቸው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንደተናገሩት እስከ ቂያማ ድረስ በአላህ የምትታገዘዋ ቡድን ናቸው።" [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 28/644] ቀጣይ የተሻለ ይሆን ዘንድ ዱዓእ ትልቅ ጉልበት ነው ለማለት ነው። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

አልሐምዱሊላህ ! በሻር ከነ ጀሌዎቹ ጨለመበት ! የሶሪያን ህዝብ ለዘመናት ሲያሰቃይ የነበረው ሰይጣናዊ መሪ በሻር ከነ ክፉ እና ሰይጣናዊ ስርአቱ ሀገሪቱን ከመቆጣጠር ተወግዷል ! ወንድሞቻችንን አላህ እረፍት ይስጣቸው! https://t.me/Muhammedsirage