ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 796 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 576 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 796 名订阅者。

根据 04 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -188,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.38% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 978 次浏览,首日通常累积 881 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 796
订阅者
+124 小时
-347 天
-18830 天
帖子存档
የዉሸትም አለዉ ልክ ጉድ ነዉ 👀

የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡ የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

☞ሼር የተደረገዉ ሁሉ አትመን !        "☜ لا تُصدق كل ما يُنشر        🎙الشيخ العلامة الدكتور           صالح بن فوزان الفوزان                حفظه اللّٰه تعالى     =

~ውበት ዋስትና አይደለም ውበት ተከትላችሁ ትዳርን አትጀምሩ። ውበት ሲያረጅ ፍቅራችሁ እንዳይቀንስ ውበትን አትከተሉ።ትዳር መከባበር ከሌለው ሀቁ ይጓደላል። በማትከበሩበት ቦታ ፍቅራችሁ አይፀዳም። ለማታከብሩትም ሰው ንፁህ ፍቅር መስጠት አይቻላችሁም። ንቀት ባለበት ፍቅር አይዘልቅም። ስትፈቃቀሩ፣ በደንብ ስትተዋወቁ መከባበርን አትርሱ። ማክበር፣ መከባበር ፍቅር ነው። በእርግጥ በክብር የሚያፈቅሯቸውን ያገኙ ታደሉ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

أفضل طريقة لتثبيت القرآن....

💚والعَمل الصَّالح المتقبَّل⬆️ 📖 الشيخ عبد الرزاق البدر| أحاديث الإيمان،ص:٣٤
💚والعَمل الصَّالح المتقبَّل⬆️ 📖 الشيخ عبد الرزاق البدر| أحاديث الإيمان،ص:٣٤

القارئ_صالح_الصاهود_ولم_تكن_له_فئة.mp35.91 MB

ስደት ሰው ይገድላል ያልፍልኛል ብሎ ስንቱ ተሰደደ፡ ደስ ብሎት ሳይሆን እየተገደደ፡ አንዱን ሞላሁ ሲለው ሌላው ተቀደደ፡ እንደቀልድ አለፈ እድሜያችን ተጎደ፡ ሁሉም ተቀየረ ምድሪቱ ተናጠች፡ ምንም ሳንሰራባት እድሜያችን ቀለጠች፡ ያቀድነው ሳይሞላ ነፍሳችን ተዋጠች፡ .....ወይ ስደት.... ስንቱ ቆንጅ ሁሉ ውበቱ ረገፈ፡ ስንቱ ጎበዝ ጀግና በእንጨት ተደገፈ፡ ስቃዩ ገደቡን እየተላለፈ፡ ስንቶች በስንቶች ላይ ቤታቸውን ሰሩ፡ በስንቶቹ በደል ስንቶቹ ከሰሩ፡ የስንት እህት እንባ ቦይ ሰርቶ ፈሰሰ፡ ስንቱ በስንቱ ላይ ሴራ ጠነሰሰ፡ የስንቶቹ ላበት ደም ሆኖ ታፈሰ፡ ....አይ ስደት.....!! በለጋው እድሜዋ ወደ ስደት መጥታ፡ ሸምግላለች ዛሬ አይኗ አያይም ማታ፡ ይህንን ይዛለች የስደት ስጦታ፡ ...ይገርማል.... ስንቱ አንገቱን ደፋ ስንቱ አቀረቀረ፡ ትዳር እያማረው ስንቱ ቁሞ ቀረ፡ ችግር በችግር ላይ እየተዋቀረ፡ ሀገር ሆነው ሲያዩት ተስፋው ያማልላል፡ ሲገመት ሲታሰብ በጣሙን ደስ ይላል፡ ገብተው ሲቀምሱት ግን ስደት ሰው ይገድላል፡ #...አልተቋጨም.... ....✍️ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት √ ክፍል  ➁➃ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

سورة الفجر ➭አል_ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ ➩ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር  ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው! 🎙إدريس الهاشمي ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ http://t.me/https_Asselefya1

➾ምንም ሳታደርጉላቸው ዝም ብለው የሚወዷችሁ እናንተ ሳታውቁ ለእናንተ ብለው ዱዐ የሚያደርጉላችሁ ሰዎች አላህ በራህመቱ ይጠብቃቸው!

👉አድርሱልኝ ለሞራላቸው እሽ⁉️ ለኒቃቢስት ተማሪወች ብርታት ይሁንልኝ «ለብርሀኑ ነጋና ለመንጋወቹ» መስቀል አንጠልጥለው ወርቂትና አበበ ስብከት ሲያሰራጩ ዋሴ እና ደበበ፡ ትምርት ሚኒስተር ትንፋሽ አያሰወጣም፡ ግን አይኑ ይቀላል በኒቃብ በጥምጣም፡ 🎙በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

▸ሙስሊሟ_ሴት! ትምህርቷንም ትማራለች ሓላል ስራዋንም ትሰራለች ለዲኗም ዘብ ትቆማለች።        ↷⇣▸⇣↷ t.me/https_Asselefya1

የምን በቬሎ መወጣጠር መጎተት ነዉ ይሄዉ ሸጋ ፎስጧን ¡ =
+1
የምን በቬሎ መወጣጠር መጎተት ነዉ ይሄዉ ሸጋ ፎስጧን ¡ =

👆ይሄ ወንድም ተገኚቷል ያ ጀመአ ሼር እያደረጋችሁ ስታፋልጉ ለነበራችሁ በሙሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር =