ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 800 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 800 名订阅者。

根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -180,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.60% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 779 次浏览,首日通常累积 910 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 800
订阅者
-424 小时
-247 天
-18030 天
帖子存档
የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡ 1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣ 2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣ 3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣ 4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡ ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⓼ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ጌታዬ አላህ ሆይ!!
➾ሳላውቅ የሰውን ልብ ሰብሬ ከሆነ ሳትሰብረኝ የሰበርኩትን ጠግንልኝ! ሳላውቅም ሆነ እያወኩ ያስቀየምኳችሁ አፍ በሉኝ! ቤተሰብ                       

•• ‏قال عثمان بن عفان رضي الله عنه :   إنما أعطاكم الله الدنيا لتطلبوا بها الآخرة ولم يعطيكموها لتركنوا إليها .
‏‌‏⤶ البداية والنهاية (٢٤١/٧)

ለምንወዳቸው ሰዎች እነርሱ ሳያውቁ በሩቅ ዱዓ ከማድረግ በላይ ምን ከባድ ዉለታ ልንዉላቸው እንችላለን?ምንም ወላሂ። ጌታዬ የሁሉንም ሕይወት አሁን ካሉበት የተሻለ አድርግ። የጎደላቸዉን ሙላላቸው። ያሳሰባቸዉን ፍታላቸው። የቸገራቸዉን ስጣቸዉ። የከበዳቸዉን አግራላቸው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት √ ክፍል  ➁➂ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

አፋልጉኝ ጥቅምት 25/2017 =========== አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት ሚፍታ አህመድ ይባላሉ ቤሮ , አሸዋ ሜዳ መጥተው ትላንት 3 ሰዐት ላ
አፋልጉኝ   ጥቅምት 25/2017 ===========   አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላህ  ወበረካትሁ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት ሚፍታ አህመድ ይባላሉ ቤሮ , አሸዋ ሜዳ መጥተው  ትላንት 3 ሰዐት ላይ ጠፍቶብናል እና ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀናል ህመም አለበት። እባካችሁ ይህን አባት ያያቹህ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር እድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃለን ። 0965625136 0703415629

القارئ_فارس_عباد_وإذ_قال_إبراهيم_لأبيه.mp36.28 MB

.....#ስለ ትዳር ወሳኝ ምክር⁉️ --------------------------------- ....✍️ለትዳር የመድረስ ምልክት ''አስተሳሰብ'' እንጂ ''እድሜ''አይደለም። ትዳር    ''እና''   ''የቴሌግራም ሊንክ'' የተቀላቀለባቸው #ወንዶች እና ሴቶች በዝተው በኔ ዘመን ወደ ትዳር ''ጆይን'' ብለው በቅፅበት ''ሊፍት'' እየተባለ ባለበት በዚህ ''ሰአት'' የተፈታችን ''ሴት''ብቻ መውቀስ ታላቅ ''በደል'' ነው ባይ ነኝ። ሳታስተውል በድንገት ወይም በሆነ አጋጣሚ ወደ ትዳር ገብታም ''የየዋህ'' ባለ ራዕይ''  ወንድን ህይወት የምታመሰቃቅል #መወደድ__መደፈር የሚመስላትንም ሴት #ፍቅር_ለርሷ_ምን እንደሆነ የማይገባትና ሆን ብላ ''ባሏን''የምትረብሽንም ሴት ስርአት ማስያዝ የትዳር አንድ ''ህግ''እንደሆነ አምናለሁ። በጥቅሉ ትዳር #የባለ_ራዕዮች ወደ ስኬት የሚራመዱ ሰወች አቋራጭ የህይወት ጣዕም እንጂ ''#የአስተሳሰበ_እውራን'' መጠራቀሚያ #የህሙማን_ክፍል እንዳልሆነም እረዳለሁ። #ትዳር የራሱ ''ህግና ስርአት'' አለው። #ትዳር የራሱ የሆነ''መንገድና አቅጣጫ'' አለው። #ትዳር በደበረህ ቁጥር የምትሰብረው ''#የሰካራም__እቃ'' አይደለም። #ትዳር ''#የአስተዋዮች'' የደስታ ምንጭ እንጂ ''#የዋልጌወች'' ጊዜ ማሳለፊያ አይደለም። #ትዳር በፍቅር የሚመራ ''የብልህ-ጥንዶች'' መሰናዶ ካንፕ እንጂ ''የቂሎች'' መጨማለቂያ''በግ_ተራ''አይደለም። ለትዳር የመድረስ ምልክት ወይም አቅመ-ትዳር በአስተሳሰብ እንጂ በእድሜ እንደማይለካ ልንረዳው ይገባል። ለትዳር ቦታ ስጡ ትዳር ክብር ነውና አክብሩት ስታከብሩት ያከብራችኋል ካዋረዳችሁት አፀፋው አስቀያሚ ነው። ደግሞ ስሙ‼️
የማትወደውን አታግባ ፍቅር የሌለው ትዳር አሰልች የሁለት ሰው ስብሰባ ነው።
.....ኑረዲን አል አረቢ.... http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ሀብታም ወንድ አንች እንድትጠይቂዉ ክብርሽ እንድትጥይ ቀድሞ ይሄ አለኝ ይሄ እሰራለሁ እያለ ያማልልሻል እንዳትሰሚ የሱ ሀብት አንጥፎ ይተኛበት! ከሀብት ይልቅ እንክብካቤ የሚሰጥሽ የአባትሸ ምትክ የሚሆን ወንድ አግቢ ! ድሀም ቢሆን ሰርታችሁ ትለወጣላችሁ አብሽሪ ! የአእምሮ ድህነት እንጅ የዱኒያ ዲህነት አይጎዳም ሰርቶ መለወጥ ይቻላል ! =

ፏ ያማረ ምሺት ተመኘሁ ! =
+3
ፏ ያማረ ምሺት ተመኘሁ ! =

√ አጥልም ኒቃቧን !! 🎙ሶላሑዲን « አቡ ዑበይዳህ» 𝑻𝕖 «t.me/selahudin_Islamic_knowlages