ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 998 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 117,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 452 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 998 名订阅者。

根据 02 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 693 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 03 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 998
订阅者
无数据24 小时
-407 天
-11030 天
帖子存档
~ ልብህ ከወንጀል ዘንጉ ሆኖ ካየህ እወቅ ልብህ ታሟል! =

إعــتنوا بمــن تحبــون مادام فــي العمر بقية، فالـــشوق بعــد الموت لا يــطاق =

🫳እ ንዴ ሀሳብ ግን....... በኦዶወ ስታስተምሩን የነበራችሁ ወንድሞቻችን ቪዶወ ብቅ ብቅ ማለት ከጀመራችሁ ሰነበተ ግን ቢቀር ቪዶወዉ ሀቂቃ ከመስለሀ መፍሰዳዉ ነዉ የበዛ እና እንወዳችሁ አለን እናከብራችሁ አለን ይቅር ቪዶወ መዉጣቱ በዛዉ በምናቃችሁ ደርስ አሰጣጥ ሂደት ብትቀጥሉ ለማለት ያክል ነዉ። በቪዶወ ካልሆነ አንማርም አላልንም! ቪዶወ ሲሆን እንደዉም መከታተል አቁመናል !ማሰራጭትም ከብዶናል እሺ! እና ወደ በፊቱ ተመለሱ አዲስ ቪዶወ መዉጣት ያሰባችሁ እረፉ ሀቂቃ የሚሻለዉ አለመዉጣት ነዉ።ከተጨባጭ ከሁኔታ አንፃር። #እንዴ ሀሳብ =

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል   ⓵⓽】 📒 የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ከባለፈ የቀጠለ.....! ⎗وقد ثبت في الصحيح :  أنّ الله  نَهَی نبِيَّهُ عنْ الإسْتِغْفَارِ للْمُشْرِكيِنَ  والْمُنافِقِينَ  وأخْبَرَ أنَّهُ لا يغْفِرُ لَهُمْ. كمافي قولهُ:  { إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَغۡفِرُ أَن یُشۡرَكَ بِهِۦ وَیَغۡفِرُ مَا دُونَ ذَ ٰ⁠لِكَ لِمَن یَشَاۤءُۚ ⎘ በሶሒሕ(ሐዲስ) እንደፀደቀዉ፣ አላህ ነብዩን  ለአጋሪዎች(ለሙሽሪኮች) እና ለሙናፊቆች ምህረት እንዳይለምንላቸዉ ከልክሏቸዋል። እንደማይምርላቸዉም ተናግሯል። እንዲህ እንዳለዉ፦  አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም።  ከዚህ ሌላ ያለዉንም(ኀጢአት) ለሚሻዉ ሰዉ ይምራል።( አንኒሳእ :48) ⎗ وقوله:  وَلَا تُصَلِّ عَلَىٰ أَحَدٍ مِّنْهُم مَّاتَ أَبَدًا وَلَا تَقُمْ عَلَىٰ قَبْرِهِ ۖ إِنَّهُمْ كَفَرُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ وَمَاتُوا وَهُمْ فَاسِقُونَ ⎘ አላህም እንዲህ ይላል፦  ከእነሱም በአንድም በሞተ ሰው ላይ ፈጽሞ አትስገድ፡፡ በመቃብሩም ላይ አትቁም፡፡ እነሱ አላህንና መልክተኛውን ክደዋልና፡፡ እነሱም አመጸኞች ኾነው ሞተዋልና፡፡ (አት_ተዉባህ: 84) ⎗ وقد قال تعالى:  ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ ⎘ ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በድብቅም ለምኑት፡፡ እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና፡፡  (አል_ዕራፍ:55) ⎗ فيِ الدُعَاءِ: ومِنْ الِاعْتِداءِ  فيِ الدُعَاءِ : أنْ يَسْألَ الْعَبْدُ ما لمْ يكُنْ الرَّبُ لِيَفْعَلَهُ : مِثْلُ  : أنْ يسْألَهُ مَنَازِلَ الْأنْبِيَاءِ ولَيْسَ مِنْهُمْ أوْ الْمَغْفِرَةَ لِلْمُشْرِكِنَ ونَحْوَ ذَالِكَ . او يَسْأَلَهُ مَافِهِ مَعْصُيةُ اللهِ كَإعَانَتِهِ عَلَی الْكُفْرِ والْفُسُوقِ  والْعِصْيانِ، ⎘ "ዱዓእ ላይ" ድንበር ከማለፍ ዉስጥ ባሪያ  አላህ የሚፈፀምለትን  ያልሆነዉን ነገር መጠየቅነዉ። ለምሳሌ፦ ነብይ ሳይሆን  የነብያትን ደረጃ መጠየቅ፣ወይም ለሙሽሪኮች ምሕረትን መለመንና የመሳሰሉ ነገሮችን መጠየቅ ነዉ። ወይም አላህ ላይ ማመጽ ያለበትን በክህደት ላይ፣ በአመጽ ላይ እና በወንጀል ላይ እርዳታን መጠየቅ ነዉ። ⎗ فالشَّفيعُ الذي أذِنَ اللهُ لهُ في الشَّفاعَةِ: شَفاعَتُهُ  في الدُعاء الذي ليْس  فيهِ عُدوانٌ. ولو سَألَ أحدُهُمْ دُعاءً لا يصْلُحُ لهُ لا يُقَرُّ عَلَيْهِ ، فإنَّهُمْ معْصُونَ انْ يُقِرُّوا عَلَی ذَالِكَ. كما قال نُوحٌ : رَبِّ إِنَّ ابْنِي مِنْ أَهْلِي وَإِنَّ وَعْدَكَ الْحَقُّ وَأَنتَ أَحْكَمُ الْحَاكِمِينَ ⎘ አላህ እንዲያማልድ የፈቀደለት አማላጅ ምልጃዉ ድንበር ማለፍ በሌለበት ዱዓእ ነዉ። አንዳችሁ የማይፈቀድለትን  ዱዓእ ቢያደርግ በዚህ ላይ  በዝምታ አይታለፍም። እነርሱ (ነብያት) በዚያ ላይ በዝምታ እንዳይታለፉ ፍፁም ናቸዉ። አላህ ስለ ኑሕ ሲናገር እንዲህ አለ፦ ልጄ ከቤተሰቤ ነው፡፡ ኪዳንህም እውነት ነው፡፡ አንተም ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ (ፈራጅ) ነህ ፡፡»   (ሁድ :45) ⎗ قال تعالى: قَالَ يَا نُوحُ إِنَّهُ لَيْسَ مِنْ أَهْلِكَ ۖ إِنَّهُ عَمَلٌ غَيْرُ صَالِحٍ ۖ فَلَا تَسْأَلْنِ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۖ إِنِّي أَعِظُكَ أَن تَكُونَ مِنَ الْجَاهِلِينَ ⎘  (አላህም) «ኑሕ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ፤ እኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁ» አለ፡፡ ⎗  قَالَ رَبِّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ أَنْ أَسْأَلَكَ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْمٌ ۖ وَإِلَّا تَغْفِرْ لِي وَتَرْحَمْنِي أَكُن مِّنَ الْخَاسِرِينَ «ጌታዬ ሆይ! በእርሱ ለእኔ ዕውቀት የሌለኝን ነገር የምጠይቅህ ከመሆን እኔ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ለእኔም ባትምረኝና ባታዝንልኝ ከከሳሪዎቹ እሆናለሁ» አለ፡፡ ⎗ وكُلَّ داعٍ شَافِعٍ دَعاَ اللهَ: سُبْحَانَهُ وتعالی: وشُفِّعَ: فلا يكُونُ دُعَاؤُهُ وشَفاعَتُهُ إلا بِقِصَاءِ اللهِ وَقَدَرِهِ ومَشِئتِهِ. وهُو الذي يُجيبُ الدُعاءَ ويقْبَلُ الشَّفاعَةَ. فَهوَ الذي  خَلَقَ السَّبَبَ والمُسَبِبَ، والدُعاءُ مِنْ جُمْلَةِ الْأسْبابِ الَّتِي قَدَّرها اللهُ، سُبْحانَهُ وتعالی. ⎘ ማንኛዉም ለማኝና አማላጅ አላህን ምልጃ ሲጠይቅና ከተፈቀደለት ጥያቄዉንና ምልጃዉን  በአላህ ፍርድና ዉሳኔ በፍላጎቱ እንጅ አይሆንም። እርሱ አላህ ነዉ ጥያቄዉን የሚመልሰዉ፣ ምልጃን የሚቀበለዉ። እርሱ ነዉ ምክንያትንና ዉጤት የፈጠረዉ። ዱዓእ አላህ  ከወሰናቸዉ አጠቃላይ መዳረሻ ምክንያቶች ዉስጥ አንዷ  ናት። ✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ......! ╭┈──── •• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

~ ያስጨነቀሽ ሁሉ፣ ያሳሰበሽ ሁሉ፣ ያስፈራሽ ሁሉ፣ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ... ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ። منقول =

~ ያስለቀሰን፣ ያስጨነቀን፣ ያሳሰበን፣ እንቅልፍ የነሳን ነገር ሁሉ አልፉ እናየዋለን ብቻ እንታገስ! ትንሽ ብቻ....! =

~ ስንናፍቀዉ የነበረ ዝናብ መዝነብ ጀመረ ያን ቃጠሎ ሙቀት አለፍነዉ አልሃምዱሊላህ =

መከታተል እና ሼር ማድረግ አትርሱ! ወሳኝ ኪታብ ደርስ ነዉ✍

​“ አንድ ሰው የሰዎችን ነውር ችላ ብሎ፣ ማሳወቅ የማይፈልጓቸውን ድብቅ ሁኔታዎቻቸውን ከመከታተል ምላሱን ከያዘ፤ ሃይማኖቱና ክብሩ ሰላም ይሆናል፣ አላህም የእሱን ክብርና ፍቅሩን በባሮች ልብ ውስጥ ይጥላል፣ አላህም ነውሩን ይሸፍንለታል። በእርግጥም ምንዳው ከሥራው ጋር ተመሳሳይ ነውና፣ ጌታህም ለባሮች በጭራሽ በዳይ አይደለምና።” ​العلامة السعدي رحمه الله ​ﺍﻟﻔﻮﺍﻛﻪ ﺍﻟﺸَّﻬﻴﺔ (١/١١٢) መንቁል! =

naqaa.studio-225c31115231734e19b6243930cc8219(mp3).mp35.23 MB