ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 787 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 787 名订阅者。

根据 07 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -176,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 257 次浏览,首日通常累积 895 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 08 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 787
订阅者
-124 小时
-197 天
-17630 天
帖子存档
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦ 1//ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት 2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...! «እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡ =

احذر أن تغيب شمس يـــوم لا يكون لك نصيب من العلم! الشيخ #عبد_الرزاق_البدر حفظه الله = t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

تلاوة طيبـــة أرح سمعــك =

 የአላህን ነብይ አክብር.mp37.14 KB

⇛አንዳንዴ…የፈለገ ያህል ብንናገር ብንፅፍ ህመማችንን ማንም አይረዳውም። እናም ውስጣችን ያሉትን ስሜቶች ለመግደል እንገደዳለን… ⇛አንዳንዴ…ልቡ በሌላ አካል ተሰብሮ አዝነህለት ስብራቱን ለመጠገን ቀርበኸው ዙሮ ያንተን ልብ ሲሰብረው ትመለከታለህ… ⇛አንዳንዴ የትም ይሁን የት ብቻ ማንም ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን…አንዳንዴ…

«ትልቁ ከፊትና ነጃ የምንወጣበት ሰበብ « ሶላትን መጠባበቅ ነዉ « ለሷም ትኩረት መስጠት ነዉ እሷንም አጥብቆ መያዝ ......!» =

ቤት የሰዉነት ማረፊያ ነዉ «ሚስት »የነፍስ ማረፊያ(መርጊያ) ነች ። የማግባት አቅም ኖሮት ያላገባ ወጣት ራሱን ከመረጋጋት አርቋል። ያለ መረጋጋት ይጓዛል አቅሙ ኖሮት ያላገባ። 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله =

~ስለጠሉህ፣ስላጥላሉህ፣ስላሙህ፣ስለ ዋሹብህ፣ውድቀትህን፣ውርደትህን፣ ስለፈለጉ ብቻ የምትወድቅ ይመስላቸዋል። ይሄ የነሱ ውድቀት ነው። @AbuHafsaYimam

اللهم اضرب الظالمين بالظالمين وأخرجنا من بينهم سالمين = t.me/IbnuMunewor
اللهم اضرب الظالمين بالظالمين وأخرجنا من بينهم سالمين = t.me/IbnuMunewor

መራቅ ነዉ እሚሻለዉ ! ~ የዉሸት ሲቀርቡኝ በእወት ቀርቢያቸዉ፣ እሱ ሞኝ እያሉ ማፌዝ ነዉ ዜማቸዉ፣ ሲሸሹኝ ስጎተት ሲርቁኝ ስጣራ፣ ሲሄዱ ስከተል ሲዘጉኝ ሳወራ፣ አሁንስ ዝም አልኩኝ ልቤን ደካከመው፣ ሁለት እየሆነ አንድ ነው ያልኩት ሰው፣ ብቻ በመንገዴ፥ ከነሳቸው ሠላም ከነሳቸው ጤና እኔ መከተሌ፣ ለበደለኝ ሁሉ ለበደልኩት ሁሉ ይቅርታ ነው ቃሌ፣ 🖊Selahudin = t.me/selahudin_Islamic_knowlages

➾አንዳንዴ ብቸኝነትን የምንመርጠው መሳቅ መጫወት ጠልተን ሳይሆን እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበለን ሰው አተን ነው። ➩አንዳንደ........!

ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ ➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላ
ﻳَﺴْﺄَﻟُﻪُ ﻣَﻦ ﻓِﻲ اﻟﺴَّﻤَﺎﻭَاﺕِ ﻭَاﻷَْﺭْﺽِ ۚ ﻛُﻞَّ ﻳَﻮْﻡٍ ﻫُﻮَ ﻓِﻲ ﺷَﺄْﻥٍ ➾በሰማያትና በምድር ውስጥ ያሉት ሁሉ ይለምኑታል፡፡ በየቀኑ ሁሉ እርሱ በሥራ ላይ ነው። ➭ ጭንቀትን ያስወግዳል ➭ወንጀልን ይምራል ➭ሪዝቅ ይሰጣል ➭ህሙማንን ያድናል ➭የተቸገረን ያደላድላል ➭የከበደን ያቀላል ➭የተሰበረን ይጠግናል...ሱብሀነላህ ብቻ ሁሌ ስራ ላይ ነው »[{እንደታዘዝከው ቀጥ በል}] ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/https_Asselefya1

ለስሙ ወታደር ተብሎ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቋል። ግን ገና የአላርም ድምፅ በሩቅ ሲሰማ መሳሪያውን ጥሎ ራሱን በእጁ ይዞ አፈር ላፈር ይንደፋደፋል! አይሁድ!

የምር እንድህ ካነደዷት በጣም ነዉ ደስ የሚል ግን ትንሽ ጠንቆሽ አድርገዉ አጠፋ ምላሽ እኛ እንዳያስጨርሱን ነዉ ነገሩ የሚያሰጋ አላህ ያብጀዉ ! =