ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 795 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 795 名订阅者。

根据 05 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -180,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.60% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 779 次浏览,首日通常累积 910 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 795
订阅者
-424 小时
-247 天
-18030 天
帖子存档
➾ይህቺ የዱኒያ ህይዎት ግርም ትላለች!? ያለ አንዳች ነገር ወደ ዱንያ እንመጣለን ከዛም የዱንያዊ መጠቃቀሚያ ለማግኘት እንሮጣለን እንጥራለን ከዛም ሁሉን ነገር ትተን ወደማይቀረው ጉዞ እንጓዛታለን ሱበሃነሏህ ይህች ናት!

➾ጧት ማለዳ ሁሉ ነገር ፀጥ ረጭ ባለበት  የምትወዱትን ሱራ በምትወዱት ቃሪዕ አዳምጡ ቀናችሁን ጌታ አሏህን በማውሳት ጀምሩት ቀኑ ሁሉ ብርሁ ይሆናል ሞክሩት ሰላም አለው.... ➘➷ሞክሩት ከተሞክሮ ነው! 👉መልካም ቀን ይሁንላችሁ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/https_Asselefya1

አፋልጉን‼ ========= አፍናን ኢብራሂም የትውልድ እና የመኖሪያ ስፍራ ወሎ ኸሚሴ እድሜ 15 አካሏ ሙሉ አእምሮ ጤነኛ ነች ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል ቅዳሜ 2/2/2017 እንደወጣች አልተመለሰችም የ
አፋልጉን‼ ========= አፍናን ኢብራሂም የትውልድ እና የመኖሪያ ስፍራ ወሎ ኸሚሴ እድሜ 15 አካሏ ሙሉ አእምሮ ጤነኛ ነች ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል ቅዳሜ 2/2/2017 እንደወጣች አልተመለሰችም የቤተሰብ ስልክ +251913698655 0912341423 ይደውሉ

በችግር ዉስጥ ብዙ ትምሕርት አለ። አላኩሊሀል አልሐምዱሊላሕ =

የሰዎች ትንኮሳ መቼ ነው የሚጎዳህ? ~ ሰዎች በንግግር፣ በፅሁፍ፣ በሃሜት፣ በየትኛውም አይነት ክፉ ቃል ሲፈትኑህ እየተብከነከኑ ጤናንም፣ ሰላምንም፣ እንቅልፍንም ማጣት አይገባም። ቢቻል አላህን እንዲፈሩ ማስታወስ ነው። ካልሆነ ግን የሚፈትሉትን ክፋት እዚያው እነሱው እንዲጠመዱበት መተው ነው። በመርሳት ሰላምህን ጠብቅ። ካልሆነ ግን ክፋታቸው ሳይሆን ማብሰልሰልህ ይጎዳሀል። ሰዕዲይ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦ "የሰዎች ትንኮሳ አይጎዳህም። ይልቁንም እነሱኑ ነው የሚጎዳቸው። ትኩረት በመስጠት ራስህን ካልጠመድክ በስተቀር። ያ ከሆነ እነሱን እንደሚጎዳቸው አንተንም ይጎዳሀል። ቦታ ካልሰጠኸው ግን ምንም አይጎዳህም።" [አልወሳኢሉል ሙፈደህ ሊልሐያቲ ሰዒደህ፡ 30] = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

እዚህ ሰፈር ነጋ ጠባ ሺ0ዎችን እያወደሰ የሱና ዑለማኦች ላይ የሚዘምት አካል አለ። ለሺ0ዎች ዋሽቶ ይከላከላል። የሱና ዑለማኦችን ደግሞ በውሸት ጭምር ያጣጥላል። ከንዲህ አይነቱ በተሸዩዕ ልቡ ከተበከለ ሰው ተጠንቀቁ። ይህንን ነውረኛ አካሄድ ከሚያሳዩ ምሳሌዎች ውስጥ አንዱ የሳዑዲ ዑለማኦች አስካሪ መጠጥ ፈቀዱ እያሉ የተቀናበረ ቪዲዮ መለጠፉ ነው። የሚገርመው እንዲህ አይነቱን ቅጥፈት የሚያምኑ ብዙ በጎች መኖራቸው ነው። ቅንብር መሆኑ ለማንም ያስታውቃል። ግን አያስጨንቃቸውም። ሰውየው ማነው ፣ የሱና ዑለማኦችንስ ይወክላል ወይ የሚለውም አያሳስባቸውም። እነ ኻሚነኢን፣ እነ ሐሰን ነስረላህን፣ እነ ሑሢን እያወደሰ የሱና ዑለማኦች ላይ የሚዘምት አካል ማንም ይሁን ምን እርኩስ ነው። አላህ ከቅዠታችሁ ያውጣችሁ። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ታላቁ ሰሓቢይ ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል[ረዲየላሁ ዐንሁ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «አላህን ከማውሳት የበለጠ ከአላህ ቅጣት የሚያድን ምንም ስራ የለም።» قالَ معاذُ بنُ جبلٍ : ما شَيءٌ أنجى مِن عذابِ اللَّهِ من ذِكْرِ اللَّهِ الراوي : أبو الدرداء | المحدث : الألباني | المصدر : صحيح الترمذي =

አትከፋ ሆዴ አትበል ናድ ናድ ተዋዶ መለየት አርገነዋል ልማድ 💧 ምርጧ እህት አመቱሏህ ሑሰይን አላህ በሰላም ከመላዉ ቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ አላህ የተሻለ ሂወት በሀገርሽ ይወፍቅሽ ! =

🛬 መልካም ጉዞ እህት ! ➖➖➖➖➖➖➖➖ አልሀምዱሊላሂ ለዚህ ቀን  ላበቃሽ ይቺን ዉድ ቀን ድገት  ለወፈቀሽ ለብዙ አመታት በናፍቆት  ኑረሽ በስደት ሀገር ላይ  ብዙ  ተገላተሽ አላህ በራህመቱ ለዚህ  አደረስሽ እኛ ደስ ብሎናል ሙስሊም እህቶቺሽ ። ምንም ስትለይን ደስ  ባይለንም እባ እያነቀ  መለየት  ቢመርም ከተላመዱት ጋር መለይ ቢከብድም ግን በሰዉ ሀገር ላይ  ኑሪ አንልሽም ። ጀግና እህታቺን በጣም እምንወድሽ አመቱላህ እህት አቺ  ትለያለሽ እዉነት ለመናገር ተናፋቂ እህት ነሽ።        √ ጠክሪ እህቴ ! በተዉሂድ በሱና አደራ በርችልን ዉድ እህታቺን አብበሽ አፍሪልን መልካም ሷሊሆቺን እህቶቺ  አፍርተሽ በቁርአን ሀድስ በኒቃብ አስዉበሽ እምናይሽ ያርገን ሀገሩን ቀይረሽ የሱና እቁወቺ ወጣቶች አፍርተሽ         √ አደራ አበባየ የሱናዋ ንግስት  ሱንዩን  አግብተሽ የተዉሂዷ ንግስት ጀግናዉን ይዘሽ በሀያእ በአደብ  የተሽቆጠቆጡ የሱና ጀግኖች  ለተዉሂድ  የሮጡ ቢዲአን ሲያዩ እጂግ  እሚቆጡ በቢዳአ ቦታ ሱናን  የሚተክሉ ሽርክን አፍርሰዉ ተዉሂት የሚተክሉ የዶሪህ ቦታወቺን ነቃቅለዉ የሚጥሉ እድህ አይነት  ለመዉለድ ታገሉ።         √ እነዛን እራቂ የቢዳአ ኮተት ሁሌ እማይለያቸዉ የሱና ነፀብራቅ እማይመቻቸዉ የበጎቺ ምግብ እማይለያቸዉ ተዉሂድና ሱና ጭራሽ ያልገባቸዉ የተፈጠሩበት አላማ  የጠፋቸዉ አደራ እህቴ በሩቁ  ሺሻቸዉ ። አቺን ለማጥመም ወዳቺ ተመጡ አናቸዉን አፍጠዉ አቺላይ ተወጡ በደሊል መክተሽ ካቺ  መልሻቸዉ ቅሌትና ዉርደት አከናንበሻቸዉ እንዳበደ ዉሻ  አርገሽ   አባሪያቸዉ ዳግም አቺ አጠገብ አይደርስም እግራቸዉ ገና በሩቅ ሲያዩሽ ይፈራል ልባቸዉ አቺ በዞርሽበት አይዞርም ፊታቸዉ የባጢል ተከታዮች እጅግ ፈሪናቸዉ።    √ እንወድሻለን በርቺ በኒቃብሽ  ቀጥይ  አብበሽ የተዉሂዷ ንግስት በኒቃብ  ተዉበሽ ጂልባቡም ይገተት በጣምነዉ እሚያምርብሽ አትከፋ ሆደ አትበል ናድ ናድ ተዋዶ መለየት አርገነዋል ልማድ ልሄድነዉ ስትይን በድንገት ተነስተሽ ሆዳችንን ቢከፋንም እህታችን  እንሸኝሽ መላመድ ቀላልነዉ እጂጉን  ያስደሳል መለየት ከባድነዉ እጂጉን  ያስከፋል !      √ ስደቴን ወደድኩት መለየት ቢኖርም ስደቴን ወደድኩት በዙ እህቶችን ስደት ነው ያገኘሁት ልክ እንዳቺ ያሉ በዙ የዋህ እህት ከራሳቸዉ በላይ ለኛ እሚያስቡልን እኛን ለማስደሰት ሁሌ እሚተጉልን ድንን እድናዉቅ ሁሌ  የሚመክሩን መርከዝ ኢብኑ ተይሚያህ ጀግኖች አፈራልን የሱና ጀግኖች  እጂግ  አበቦቺን !! « እንወድሻለን አመቱሏህ ዉዷ እህታችን  መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን የኢብኑ ተይሚያ ጀመአ  እሕቶችሽ !» = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

•• صحيحٌ أنَّ الصبر شاقٌ ولا تتحمّله كل النفوس، لكن ثمرته حين تجيء لذيذةٌ جدًا، تُنسي الإنسان كل مرارةٍ ذاقها، حتى أنه حينها لا يكادُ يتذكّر ما مرّ به من ثُقلٍ وعِبء، اصبروا حتى تبلغوا آمالكم، حتى تُعانقوا أمنياتكم، حتى تبتسم لكم أحلامكم واقعًا مُشرقًا.
من عرف قدر الجزاء صبر على طولِ العناء !
=

አታማር ያለሕበትን ፀጋ አመስግን ይጨመርልሃል ! አልሃምዱሊላህ =

➾ከአሏህ በታች ለራሴ ራሴ ብቻ እንደሆንኩ ያለሁት ተገነዘብኩ። አይደለም ሌላው ጥላህ እንኳን ሲመሽ ይሸሽሀል። እናማ እራስህን ቀና አድርግ ያተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህ ነውና ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተ ነውና አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል ብለህ ለራስህ ንገረው። ኢንሻአላህ አንዳንድ ሰዎች የወዳጅነትን ትርጉም አሏህ የገለፀባቸው ሲቀሩ። 

ያ ጀመአ አንድ ነገር ልንገራችሁ እኔ በፊት ያለሁበት ቦታ አይደለሁኝም እና እንደ በፊቱ አይመችኝም ኔት የለም ! ስለዚህ በዳታ ብቅ የምል እና የሁላችሁንም መልእክት መመለስ አልችልም እና ሳልመልስ ስቀር ቅር እንዳይላችሁ ተረዱኝ እሺ ! ነገሮች ተስተካክለዉ እስክመለስ ድረስ ! ሰላም ! ✍ቢንት አራጋዉ