ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 859 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 859 名订阅者。

根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 859
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
« تلاوة من سورة الأنفال » الشيخ رشاد الحبيشي حفظه الله ||

የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም። አንዳዴ ነገሮች ቀለል አድርገን አለፍናቸዉ ማለት እንረሳለን ማለት አይደለም። እና የምንፈፀማቸዉ ተግባሮች እያስተዋለን ይሁን !! =

• መች አወቅካትና እንዲህ ነች ብለህ ለመናገር ደፈርክ። ሳቋ እንደሆነ ስለሷ ሁሉንም ነገር አይነግርህም። ጨዋታ አዋቂነቷ መግባባቷ፣ ሰው አክባሪነቷ ልቧ የተሸከመውን አያሳይህም። እሷ እኮ.... ብሎ ለመናገር ድፍረት ከየት አመጣኸው።ሰው ልቡ ከውቅያኖስ  ይጠልቃል። •አየህ ልቧ ሀገር ቢሆን ኖሮ ሁሉንም አንደላቆ አሳርፎ ገና ብዙ ማኖር የሚችል ይሆን ነበር። የሰው ልብ ብዙ ሸክሞች የሚዘዋወሩበት በሞት ብቻ የሚዘጋ ወደብ ነው። ሁሉም በልቡ ችሎ የሚኖረውን አታውቅም።ባየሀትና፣ ባሳየችህ ልክ አትገምታት፣ አትደምድማት። የልቧን ስትገልጥልህ እንዳትደነግጥ እንደው እሷ እኮ..? ብለህ አታሸሙርባት። አንቺዬ ሰላም ለልብሽ ይሁን! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ደርስ العقیدة الواسطیة ~ ክፍል  ⓶⓷ 🎙በአብዱረሕማ አቡ ዑሰይሚን ↷ጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረ↶ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

ይሆናል በሚል ተስፋ እንጅ ማንም ሰዉ በማይሆን ነገር ጊዜዉን ማባከን አይፈልግም። = t.me/https_Asselefya1

⛡ የአንዳንዱ መቅረብ ጭማሪ  ሲሆን የአንዳንዱ መራቅ ደግሞ ፀዳት ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

👉አላህዬ! አንተ ለእኔ የሚጠቅመኝን ታውቃለህና እኔን ከሚጎዱኝ ነገራቶች አርቀኝ! ኢላህ እኔ ከመረጥኩት ያንተ ምርጫ ይበልጣልና አንተው ምረጥልኝ አረህማንየ ለደቂቃም ቢሆን ለራሴ አትተወኝ።

➘የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም!! ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆቼ አባት ነው። ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳው መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ
➘የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም!! ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆቼ አባት ነው። ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳው መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም። ➲መንሀጁ ካማረ፣ ሰለፊይ ከሆነ፣ ኡስታዝ ከሆነ በሚል አጉል እይታ ትዳር ዉስጥ እየተዘፈቃችሁ እንዳትሸወዱ። የትዳር አጋርን በምንመርጥበት ወቅት ለስነምግባሩ የምንሰጠው ዋጋ ለዐቂዳው ከምንሰጠው ዋጋ አይነስ። ⇢ስለጠየቅ እሺ ማለት፣ ኡስታዝ ነኝ ስላለ በቶሎ መረታት፣ ቤተሰብን አለማማከር፣ ቤተሰቦች ከተቃወሙም በቃ በሸሪዓ ፍርድ ቤት እናድርገው በሚል መዘፈቅ በተለዬ መልኩ ሴቶችን ይጎዳል። ➛እናም እህቶቼ ጥምረታችን በማስተዋል ላይ የተመሰረተ ይሁን ለማለት ያክል ነው። አወ ትዳርን የመሰለ በዱኒያ ላይ ምንም ነገር እንደሌለ አውቃለሁ ግን እሱም ደስታን ማጣጣም የሚቻለው አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳርን ከሰጠን ነው። ምርጫችንን እናስተካክል ምክሩ ለእኔም ለአንቺም ውዷ እህቴ ነው!! ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1

الوسائل المفيدة للحياة السعيدة - #አልወሳኢሉል_ሙፊዳ - የሸይኽ ዐብዱረሕማን ብኑ ናሲር አሲዕዲ - በወንድም አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን

~ወንድ የማያዝን፣ ርህራሄ የሌለው አድርገሽ አትቁጠሪ። ወንዶችም ያዝናሉ፣ልባቸው ይሰበራል። እነሱም ይክከዳሉ፣ ያለቅሳሉ። በልባቸው የሚሸሽጉት፣ በቃላት ሊገልፁት የማይችሉት ህመም አላቸው። የሚናፍቁት፣ የሚመኙት፣ የሚጓጉለት ግና ያላገኙት መልካም ነገር አለ። ወንድ ሁሉ ከእዝነት የተጣላ አይደለም። እጅግ ለስላሳ እና በሰዎች በተደጋጋሚ የሚጎዱ ወንዶች አሉ። አየሽ አኗኗራችን፣ ሀሳቦቻችን ወንድን ከእንባ አጣልተውታል። መነፋረቅ ቢፈልግም ይወረፋል። ትንሽ ማዘን ቢፈልግ ልፍስፍስ እየተባለ ይዘለፋል።ሁሉም ባል ሚስቱን አይበድልም፣ ሁሉም ሚስትም ባሏን አታስደስትም። ሁሉም ወንድ ሴትን አልገፋም። ሁሉም ሴትም ሀቀኛ ሆና አትገኝም። ህመሙን ውጦ፣ መብበደሉን መስጥሮ የሚኖር መዓት ወንድ አለ። የነብዩን አደራዎች ልብ ላለመስበር በሚጠነቀቁት ወንዶች ላይ ሁሉ ሰላም ይስፈን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan