💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 123,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 001 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -121,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.29%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 700 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 001
订阅者
-1124 小时
-507 天
-12130 天
帖子存档
~ ጓደኛ ነኝ ብላችሁ ለማንም አትላኩ ተብሎ የተላከላችሁ ነገር ለሌላ የምታሰራጩ ጓደኛ ተብዬዎች የሚያስገድል ነገር ቢሆን አስገድላችሁን ነበረ። ምንም አልል በኛ ላይ ያደረሳችሁት በናንተ ላይ ይድረስ! የዛኔ ስለሆነ የሚገባችሁ።
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ
👉ንፁህ የምግብ ቅቤ የምትፈልጉ ረመዳንም እየደረሰ ስለሆነ ለቤተሶቦቻችሁ ለራሳችሁም ማዘዝ ትችላላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኃል።
ለማዘዝ ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን
👇👇👇👇
@Hayuumufa
~ ከሴት ልጅ ላይ ሀያእ(አይን አፋርነት) ከተወገዴ አበቃ! ልክ እንደወንድ ወይም ከወንድ የከፋ ትሆናለች።
ለሀያእ መወገድ ምክንያቶች አሉት ከነሱም ዉስጥ ከወንዶች ጋር መቀላቀል(ኢኽቲላጥ) ፤ ከትንሽነቷ ጀምሮ ከሸሪዓዊ አለባበሶች፤ ከቁጥብነት ፤ ከሀያእ(አይን አፋርነት) የራቀች ሁና ማደጓነዉ።
=
~ አንዳንድ ወደ ዳእዋ የገባችሁ ወንድሞች ፈገግታ ከአሊሞች ተማሩ፣ ጭራሽ ከተራ ሰዉ የማይሻል መገልፈጥ የሚገለፍጡ አሉ እኮ ታረሙ! ከስር ያለ ከእናንተ ምን ሊማር ነዉ? ላጤዎችም፦ በሉ የሸይኹ ምክርም ስሙ...ያለ ምክንያት ከትዳር የዘገየ ወደ ዶክተር እንድሄድ እመክራለሁ አሉ¡
=
~ እያንዳንዱ ወንድም ወደ እህቱ ሊዞር ይገባዋል። ወደ እሷ በመልካም ሊኗኗር፣ ሊታገሳት፤ ሊጠብቃት ፤ ሊያጠናክራት ፣ ሊያዝንላት ይገባዋል።
=
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ⓵⓼】
📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ
⎗ وقال تعالى: { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا }
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦
አነዚያ ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸዉን ጥሩ። ከእናንተም ላይ ጉዳትን ወደ ሌላ ማዞር አይችሉም በላቸዉ።እነዚያ እነርሱ የሚያመልኳቸዉ ማናቸዉም(ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታዉ መቃረቢያን(ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱንም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ: 56:57)
⎗ فَأَخبر أنَّ ما يدَّعِي من دُونهِ لا يملِكُ كَشْفَ ضُرٍّ ولا تحْويلهُ ، وأنَّهُمْ يرْجُون رَحْمَتهُ، ويخافُونَ عَزابهُ . ويتقرّبُون إليهِ، فهُوَ سُبْحانهُ قدْ نفی ما مِنْ الملائِكَةِ والْأنْبِياء ، إلا مِنْ الشَّفاعَةِ بِإذْنِهِ . والشفاعَةُ هِيَ الدُعاءُ.
⎘ አላህ ከእርሱ ዉጭ የሚጠራ አካል ሁሉ ችግርን ማስወገድ ይሁን ማዞር እንደማይችል ተናገረ እርሱ (ተጠሪዎቹ) እዝነቱን እንደሚፈልጉ፣ ቅጣቱን እንደሚፈሩና ወደ እርሱ እንደሚቃረቡ ተናግሯል። እርሱ አላህ በፍቃዱ የሚከሰተዉ ምልጃ ሲቀር በመላእክትና በነብያት ላይ ያለዉን አስወገደ። ምልጃ ማለት ዱዓእ(ፀሎት) ነዉ።
⎗ ولا رَيْبَ أنَّ دُعاءَ الْخَلْقِ بَعْضِهِمْ لِبَعْضِ نافِعٌ ، وَاللهُ قَدْ أَمَرَ بِذَلِكَ ، لَكِنَّ الدَّعِيَ الشافِعَ، ليْسَ لَهُ أنْ يَدْعُوَ ويشْفَعَ إلا بِإذْنِ الله لَهُ فِي ذَالِكَ، فَلايشْفعُ شَفَاعَةً نُهِيَ عَنْها، كَالشفعَةِ لَلْمُشْرِكِينَ والدُّعاءِ لهُمْ بِلْمَغْفِرَةِ .
⎘ ፍጡራን ከፊሉ ለከፊሉ የሚያደርጉት ፀሎት ጥርጥር የሌለለበት ጠቃሚ ነዉ። አላህ በእርግጥ በዚህ አዟል። ነገር ግን ዱዓእ አድራጊዉ አማላጁ አላህ ለእርሱ ፈቅዶለት እንጅ ማማለድ አይችልም። ለሙሽሪኮች ማማለድና ለእርሱ ምልጃ መጠየቅን የመሳሰለ የተከለከለ ምልጃም ሊጠይቅ አይገባም።
⎗ قال تعالى :{ مَا كَانَ لِلنَّبِیِّ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن یَسۡتَغۡفِرُوا۟ لِلۡمُشۡرِكِینَ وَلَوۡ كَانُوۤا۟ أُو۟لِی قُرۡبَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُمۡ أَصۡحَـٰبُ ٱلۡجَحِیمِ ) { وَمَا كَانَ ٱسۡتِغۡفَارُ إِبۡرَ ٰهِیمَ لِأَبِیهِ إِلَّا عَن مَّوۡعِدَةࣲ وَعَدَهَاۤ إِیَّاهُ فَلَمَّا تَبَیَّنَ لَهُۥۤ أَنَّهُۥ عَدُوࣱّ لِّلَّهِ تَبَرَّأَ مِنۡهُۚ )
⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦ ለነብዩ እና ለእነዚያ ላመኑት ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳን እነሱ (ከሐዲዎች) የእሳት ጓዶች በመሆናቸዉ ከተገለጻላቸዉ በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም። የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ ገብቶለት ለነበረችዉ ቃል(ለመሙላት) እንጅ ለሌላ አልነበረም። እርሱም የአላህ ጠላት መሆኑ ለእርሱ በተገለፀለት ጊዜ ከእርሱ ራቀ፣ (ተወዉ)። (አትተዉባህ: 113_114)
⎗ وقال تعالى: { سَوَاۤءٌ عَلَیۡهِمۡ أَسۡتَغۡفَرۡتَ لَهُمۡ أَمۡ لَمۡ تَسۡتَغۡفِرۡ لَهُمۡ لَن یَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَهُمۡۚ
⎘ አላህ ሙናፊቆችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦ ምሕረትን ብትለምንላቸዉ ወይም ምሕረትን ባትለምንላቸዉ በእነርሱ ላይ እኩል ነዉ። አላህ ለእነርሱ በፍፁም አይምርም። (አል ሙናፊቁን:6)
✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1