ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 001 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 123 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 459 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 001 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -121، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 19.29‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 700 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 851 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 001
المشتركون
-1124 ساعات
-507 أيام
-12130 أيام
أرشيف المشاركات
~ ጓደኛ ነኝ ብላችሁ ለማንም አትላኩ ተብሎ የተላከላችሁ ነገር ለሌላ የምታሰራጩ ጓደኛ ተብዬዎች የሚያስገድል ነገር ቢሆን አስገድላችሁን ነበረ። ምንም አልል በኛ ላይ ያደረሳችሁት በናንተ ላይ ይድረስ! የዛኔ ስለሆነ የሚገባችሁ። =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ 👉ንፁህ የምግብ ቅቤ የምትፈልጉ ረመዳንም እየደረሰ ስለሆነ ለቤተሶቦቻችሁ ለራሳችሁም ማዘዝ ትችላላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኃል። ለማዘዝ ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን 👇👇👇👇 @Hayuumufa

ዉጭ ሀገር የሚኖር ሰዉ....mp33.04 KB

መልካም ቆይታ እስክመለስ......🙌

በሉ ዳግሞ እስክመለስ ሰላም ቆዬኝ ✍️

~ ከሴት ልጅ ላይ ሀያእ(አይን አፋርነት) ከተወገዴ አበቃ! ልክ እንደወንድ ወይም ከወንድ የከፋ ትሆናለች። ለሀያእ መወገድ ምክንያቶች አሉት ከነሱም ዉስጥ ከወንዶች ጋር መቀላቀል(ኢኽቲላጥ) ፤ ከትንሽነቷ ጀምሮ ከሸሪዓዊ አለባበሶች፤ ከቁጥብነት ፤ ከሀያእ(አይን አፋርነት) የራቀች ሁና ማደጓነዉ። =

አዲስ ነገር ሲኖር እሰጣችሁ የለ እ¿

ለሴቶች ብቻ ዉሰዱ ለስልካችሁ Wall paper ዉሰዱ ደሞ ያምራል ስላችሁ እ¡
+3
ለሴቶች ብቻ ዉሰዱ ለስልካችሁ Wall paper   ዉሰዱ  ደሞ ያምራል  ስላችሁ  እ¡

~ አንዳንድ ወደ ዳእዋ የገባችሁ ወንድሞች ፈገግታ ከአሊሞች ተማሩ፣ ጭራሽ ከተራ ሰዉ የማይሻል መገልፈጥ የሚገለፍጡ አሉ እኮ ታረሙ! ከስር ያለ ከእናንተ ምን ሊማር ነዉ? ላጤዎችም፦ በሉ የሸይኹ ምክርም ስሙ...ያለ ምክንያት ከትዳር የዘገየ ወደ ዶክተር እንድሄድ እመክራለሁ አሉ¡ =

~ እያንዳንዱ ወንድም ወደ እህቱ ሊዞር ይገባዋል። ወደ እሷ በመልካም ሊኗኗር፣ ሊታገሳት፤ ሊጠብቃት ፤ ሊያጠናክራት ፣ ሊያዝንላት ይገባዋል። =

~ እሳት ለመግባት ምክንያት ከሚሆኑት ዉስጥ ሴት ተገላልጣ መዉጣቷ ነዉ። =

ደሞ መጣ የማትባልበት የጌታህ በር የአላህ በር ብቻ ነዉ። =

إن كان قلبي لا يغار لدينه فلا هو قلبي ولا أنا صاحبه
إن كان قلبي لا يغار لدينه فلا هو قلبي ولا أنا صاحبه

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል  ⓵⓼】 📒የተሳሳተ እና ትክክለኛ ምልጃ ⎗ وقال تعالى:  { قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِهِۦ فَلَا یَمۡلِكُونَ كَشۡفَ ٱلضُّرِّ عَنكُمۡ وَلَا تَحۡوِیلًا } { أُو۟لَـٰۤىِٕكَ ٱلَّذِینَ یَدۡعُونَ یَبۡتَغُونَ إِلَىٰ رَبِّهِمُ ٱلۡوَسِیلَةَ أَیُّهُمۡ أَقۡرَبُ وَیَرۡجُونَ رَحۡمَتَهُۥ وَیَخَافُونَ عَذَابَهُۥۤۚ إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ كَانَ مَحۡذُورࣰا } ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦  አነዚያ ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸዉን ጥሩ።  ከእናንተም ላይ ጉዳትን ወደ ሌላ ማዞር አይችሉም በላቸዉ።እነዚያ እነርሱ  የሚያመልኳቸዉ  ማናቸዉም(ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸዉ ወደ ጌታዉ መቃረቢያን(ስራ) ይፈልጋሉ። እዝነቱንም ይከጅላሉ። ቅጣቱንም ይፈራሉ። የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነዉና። (አል ኢስራእ: 56:57) ⎗ فَأَخبر  أنَّ ما يدَّعِي من دُونهِ  لا يملِكُ كَشْفَ ضُرٍّ ولا تحْويلهُ ، وأنَّهُمْ  يرْجُون رَحْمَتهُ، ويخافُونَ عَزابهُ .  ويتقرّبُون  إليهِ، فهُوَ سُبْحانهُ  قدْ نفی ما مِنْ الملائِكَةِ والْأنْبِياء ، إلا مِنْ الشَّفاعَةِ بِإذْنِهِ . والشفاعَةُ هِيَ الدُعاءُ. ⎘ አላህ ከእርሱ ዉጭ  የሚጠራ አካል ሁሉ ችግርን ማስወገድ ይሁን ማዞር እንደማይችል ተናገረ እርሱ (ተጠሪዎቹ) እዝነቱን እንደሚፈልጉ፣ ቅጣቱን እንደሚፈሩና ወደ እርሱ እንደሚቃረቡ ተናግሯል። እርሱ አላህ በፍቃዱ የሚከሰተዉ ምልጃ ሲቀር በመላእክትና በነብያት ላይ ያለዉን አስወገደ። ምልጃ ማለት ዱዓእ(ፀሎት) ነዉ። ⎗ ولا رَيْبَ أنَّ دُعاءَ الْخَلْقِ  بَعْضِهِمْ لِبَعْضِ نافِعٌ ،  وَاللهُ قَدْ أَمَرَ بِذَلِكَ ، لَكِنَّ الدَّعِيَ الشافِعَ، ليْسَ لَهُ أنْ يَدْعُوَ ويشْفَعَ إلا بِإذْنِ الله  لَهُ فِي ذَالِكَ، فَلايشْفعُ شَفَاعَةً نُهِيَ عَنْها، كَالشفعَةِ  لَلْمُشْرِكِينَ والدُّعاءِ لهُمْ  بِلْمَغْفِرَةِ . ⎘ ፍጡራን ከፊሉ ለከፊሉ የሚያደርጉት ፀሎት ጥርጥር የሌለለበት ጠቃሚ ነዉ። አላህ በእርግጥ በዚህ አዟል። ነገር ግን ዱዓእ አድራጊዉ አማላጁ  አላህ ለእርሱ ፈቅዶለት እንጅ ማማለድ አይችልም። ለሙሽሪኮች  ማማለድና ለእርሱ ምልጃ መጠየቅን የመሳሰለ የተከለከለ ምልጃም ሊጠይቅ አይገባም። ⎗ قال تعالى :{ مَا كَانَ لِلنَّبِیِّ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن یَسۡتَغۡفِرُوا۟ لِلۡمُشۡرِكِینَ وَلَوۡ كَانُوۤا۟ أُو۟لِی قُرۡبَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُمۡ أَصۡحَـٰبُ ٱلۡجَحِیمِ ) { وَمَا كَانَ ٱسۡتِغۡفَارُ إِبۡرَ ٰ⁠هِیمَ لِأَبِیهِ إِلَّا عَن مَّوۡعِدَةࣲ وَعَدَهَاۤ إِیَّاهُ فَلَمَّا تَبَیَّنَ لَهُۥۤ أَنَّهُۥ عَدُوࣱّ لِّلَّهِ تَبَرَّأَ مِنۡهُۚ  ) ⎘ አላህ እንዲህ ይላል፦   ለነብዩ እና ለእነዚያ ላመኑት  ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳን እነሱ (ከሐዲዎች)  የእሳት ጓዶች በመሆናቸዉ  ከተገለጻላቸዉ በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ  አልነበረም።  የኢብራሂምም ለአባቱ ምሕረትን መለመን ለእርሱ  ገብቶለት  ለነበረችዉ ቃል(ለመሙላት) እንጅ ለሌላ አልነበረም። እርሱም የአላህ ጠላት መሆኑ ለእርሱ  በተገለፀለት ጊዜ ከእርሱ ራቀ፣ (ተወዉ)። (አትተዉባህ: 113_114) ⎗ وقال تعالى: { سَوَاۤءٌ عَلَیۡهِمۡ أَسۡتَغۡفَرۡتَ لَهُمۡ أَمۡ لَمۡ تَسۡتَغۡفِرۡ لَهُمۡ لَن یَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَهُمۡۚ ⎘ አላህ  ሙናፊቆችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦ ምሕረትን ብትለምንላቸዉ ወይም ምሕረትን  ባትለምንላቸዉ በእነርሱ ላይ እኩል ነዉ። አላህ  ለእነርሱ በፍፁም አይምርም።  (አል ሙናፊቁን:6) ✍️ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.....! ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

ፈገግ አደረገኝና አካፈልኳችሁ ለተጨማሪ ቻናሉ ግቡና እዪ እ¡¿