ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 942 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 175,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 492 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 942 名订阅者。

根据 10 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -126,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.92%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 338 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 11 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 942
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-12630 天
帖子存档
በሐራሙ የጠገበሽ፣ በሐላሉ አይፈልግሽም።

በአካልም ይሁን በማህበራዊ መገናኛዎች ጓደኞቻችንን መምረጥና መለየት ይገባል። በጓደኛ ሰበብ የተጠቀመ፣ የተለወጠ እንዳለ ሁሉ፤ በጓደኛ ሰበብ መንገድ የሳተ፣ በጓደኛ የልብ ድርቀት የተጋባበት ፣ በጓደ
በአካልም ይሁን በማህበራዊ መገናኛዎች ጓደኞቻችንን መምረጥና መለየት ይገባል። በጓደኛ ሰበብ የተጠቀመ፣ የተለወጠ እንዳለ ሁሉ፤ በጓደኛ ሰበብ መንገድ የሳተ፣ በጓደኛ የልብ ድርቀት የተጋባበት ፣ በጓደኛ ከኸይር የራቀ፣ ጥፋት የተላመደ፣ ሐያኡን ያጣ ፣ ... ብዙ አለ። ስለዚህ ራሳችንንም ልጆቻችንንም ከመጥፎ ጓደኝነት እንጠብቅ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ ቁጡ ሳይሆን ሆደ ሰፊ ሁኚ ቻይ ሁኚ ! ቁጣ የእብደት ታናሽ ወንድም ነዉ። አንዳንዴ ታላቁም ወንድሙ ሊሆን ይችላል መንታዉም ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ከልክ በላይ የተቆጣ ሰዉ እንዴ እብድ ሲያደርገዉ ይታያል። ¶ከደርስ የተወሰዴ! = t.me/https_Asselefya1

አይንህን
ስበር ዘፈን አትስማ.....! =

~ ተላላፊ በሽታ ያለበትን ሰዉ ከምንሸሸዉ ከምንጠነቀቀዉ በላይ መጥፉ ባህሪ ያለበትን ሰዉ ልንርቅ ልንጠነቀቅ ይገባናል። ከደርስ የተወሰዴ = t.me/https_Asselefya1

ዛሬም ተውሒድ እላለሁ.mp34.93 KB

በላጭ ሰዎች የትኞቹ ናቸዉ ? =

سُبحانك اللهمّ وبحمدك، أشهدُ أن لاَ إله إلاّ أنتَ، أستغفرك وأتوبُ إليكَ.

~ አይገርምም  ለካ  መቀየምም  ማዘንም ይሰለችና  መተዉ  ይለመዳል። =

አንዳንድ ሰዎች አሉ የራሳችን ደስታ እንጂ አንስማ አንመልከት የሚሉ፣ ሲወራ ደስ የሚላቸው የራሳቸው ብቻ፣ የሰው ደስታ ሰላም የሚነሳቸው አሉ። አላህ ከያዛቸው ሸይጧን ያላቃቸው ምን ይባላል የሌላ!

~ እድሜ በችልተኝነት፣ በጫዋታ እና በኪሳራ አለፈ....! = t.me/https_Asselefya1