ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 974 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 116,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 974 名订阅者。

根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 974
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እስቲ ተባበሩን በተለይ ተንታ አጂባሮች አፋልጉን ከማሻ ተንታ አጂባር ብሎ እንደሄደ አልተመለሰም ተባበሩን ካያችሁት ይህን ከታች በምስሉ የምታዩት ልጅ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ እስቲ ተባበሩን በተለይ ተንታ አጂባሮች አፋልጉን ከማሻ ተንታ አጂባር ብሎ እንደሄደ አልተመለሰም ተባበሩን ካያችሁት ይህን ከታች በምስሉ የምታዩት ልጅ አብዱ ሀጅ ሁሴን አሊ ሰኞ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ አድራሻው ስለጠፋብን ያያችሁ በስልክ ቁጥር 0932293698 0943269467 0921351527 ደውለው ይተባበሩን

ስለ አንች ንፁህነት ስለ አንች ፀባይ ስለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴ
ስለ አንች ንፁህነት  ስለ አንች ፀባይ ስለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴት የለም። ንግስቷ ከባልሽ ጋ ያለሽን አላቃ አደራ = t.me/Basmat_Salafiya1

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 6⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 18፦ وثبت

🙌ለአንች ነዉ! ቤተሰብ ተይ ልጄ ሲሉሽ እሰቀላለሁ እፈርጣለሁ .....እኔ ያልኩት ካላገባሁ ብለሽ አግብተሺ ዋጋ ሲያስከፍልሽ ተመልሰሺ ቤተሰብ ጋር ለምትነፋረቂዉ። ግድ የለሺም ቤተሰብ አድምጪ ተረጋጊ ለዉሳኔ አትቸኩይ የነሱ አይጎዳሺም ይጠቅምሻል እንጅ !

የሌላችሁማ ተጫወቱ ህእ¡ አላህ ያሳድግላችሁ

አልሽሹም ዞር አሉ ~ "እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ لو أن رجلاً تصوف من أول النهار ل
አልሽሹም ዞር አሉ ~ "እኛ ለመቃብር አንሰግድም፣ የምንሰግደው መቃብር ውስጥ ላሉት ነው" ይላል ሱፊው አልኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ لو أن رجلاً تصوف من أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق “አንድ ሰው በቀኑ የመጀመሪያ ክፍል ሱፊ ቢሆን፣ እኩለ ቀን ላይ ሞኝ ሆኖ ነው የምታገኘው!” [መናቂቡ ሻፊዒይ ፡ 2/ 207] = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

“አልችልም ሲበዛ ከለዉጥ ይጎትታል ፤ ሁሉን እችላለዉ ማለትም አየር ላይ ያስቀራል።” =

«أنّ يَࢪث مِنك أبناؤڪ عَقيدة التَوحِيد والسنة خَيࢪٌ لَڪ مِن أن تتࢪُڪ لَهم الذَّهب وَالفضّة «ልጆቻችሁ ወርቅና ብር ከምታወርሷቸዉ የተውሂድ እና የሱና እምነት ብታወርሷቸዉ  ይበልጣል። فاللهم ثبتنا وثبتهم على السنة = t.me/https_Asselefya1

القارئ_فهد_المطيري_يا_أيها_الناس_قد5.33 MB

لا تزهدنَّ بطاعةٍ واعْمَل بِهـَا فلَرُبّمَـا أدنَتْـكَ لِلجنَّـاتِ!  

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 5️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 13፦ صفة المحبة

🛑👉ባልሺን ከማማት እና የቤትሽን ሚስጥር ከመበተን ተጠንቀቂ❗️ ‏لا خير في زوجة تغتاب زوجها في بيت أهلها وفي مجالس النساء وتنشر أسرار بيتها ،   ~ ባሏን በወላጆቿ ቤትና በሴቶች መሰብሰቢያ ቦታ  የምታማ ፣የቤቷንም ምስጢር የምትበትን፣ ሚስት ላይ ምንም መልካም ነገር የለም።  𝑻𝑒« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed