ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 865 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 558 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 865 名订阅者。

根据 21 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.51%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 883 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 22 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 865
订阅者
-1324 小时
-507 天
-19130 天
帖子存档
أيُّها الصَّائمون .. إنَّ للصَّائم دعوةً لا تُردُّ حتَّى يُفطر؛ فادعوا ربَّكم بكلِّ ما تحبُّون من خير الدُّنيا والآخرة. ‏والي
أيُّها الصَّائمون .. إنَّ للصَّائم دعوةً لا تُردُّ حتَّى يُفطر؛ فادعوا ربَّكم بكلِّ ما تحبُّون من خير الدُّنيا والآخرة. ‏واليوم جمعة، وفي آخره ساعة إجابةٍ، وهي في رمضان، فإجابة الدُّعاء أحرى لثلاثٍ: الصِّيام ورمضان وساعة الإجابة. #تغريد_العصيمي

‏﴿أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ﴾ =

Surah_yunus_سورة_يونس‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp310.03 MB

ቀዳሚው የጾም ፋይዳ የፈጣሪን ትእዛዝ መተግበር ሲሆን አያሌ ዱንያዊ ፋይዳዎችም አሉት። = የቴሌግራም:- https://t.me/IbnuMunewor
ቀዳሚው የጾም ፋይዳ የፈጣሪን ትእዛዝ መተግበር ሲሆን አያሌ ዱንያዊ ፋይዳዎችም አሉት። = የቴሌግራም:- https://t.me/IbnuMunewor

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➃➀) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➀➃ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹──────  

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም እነሆ አጓጊና ወሳኝ ነው የተባለለትን ፕሮግራም ከኛ ጋር በጉጉት ለመታደም ከፈለጉ የሚመጣው ጁመአ የትም ሳይሄዱ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته          ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
  እነሆ  አጓጊና ወሳኝ ነው የተባለለትን ፕሮግራም ከኛ ጋር በጉጉት ለመታደም ከፈለጉ  የሚመጣው ጁመአ የትም ሳይሄዱ ይጠብቁን... በዚህ ፕሮግራም ላይ ስንናፍቃቸው የነበሩ ድንቅዬ መሻይኾችና፣ኡስታዞች፣ወንድሞች፣ ይታደማሉ።      ◎ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት እንግዶቻችን ➀) ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ         ➁) ኡስታዝ ኸድር ቢን አሕመድ ➂) ኡስታዝ አብዱረዛቅ አል ባጂ          ➃) ወንድም አቡ ሱፍያን ➄) ወንድም አቡ ኢምራን ➠ ፕሮግራሙ በመሪነት የሚመሩት ➻አቡ ኡበይዳ/ አቡ ሑዘይፋ/ አቡ ሒበቲላህ/ አቡ ማሒ       ➠  ጥብቅ ማሳሰቢያ     ➻ በነገራችን ላይ፡ከረመዷን በኋላ ደረሶችን የመቀበልና የቂርአት ፕሮግራም ለመጀመር ታስቦ በግንባታው ላይ ወሳኝ የተባለውን እርብርብ ነው እየተደረገ ያለው።      በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም :: ➠ የተጀመረውን  የኢብኑ አባስ መረከዝ  ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ  የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል  ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....        ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው።  ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

መልካም የእቃ አጠባ ምሺት አይዟችሁ እያደመጣችሁ በርቱ እኔ ለእናንተ አዳድስ የማመጣ ህእ ✌️

Surah_Hud_سُورَةُ_هُودٍ_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp310.47 MB

እህቶቻችን እናቶቻችን ልጆቻችን መስገጃ ላይ ብቻ እንጅ ዚክር እንደማይሉ ያስባሉ ይሄ ስህተት ነዉ። አንች መጥባህ እያለሽ መጥባህ እያለሽ ዒባዳ ላይ ነሽ የመጀመሪያ አላህን በማዉሳትሽ ሁለተኛ ምግብ በማዘጋጀትሽ በዚህ ስራሽ አጅር አለሽ ......! =

በሉ መልካም ምሺት ከኢፍጧር በኋላ እንገናኛለን ....🤲

«እስከዛሬ ካስተማሩኝ መምህሮች ዉስጥ በጣም ምርጡ  መምህር"ስህተት" ነዉ።» እናንተስ !? = t.me/https_Asselefya1