💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 858 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 558 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 858 名订阅者。
根据 22 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 843 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 23 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 858
订阅者
-724 小时
-657 天
-20030 天
帖子存档
"
አንድ ቀን በሰራነዉ ስህተት
የእድሜ ልክ ጥሩነታችንን ገደል ያስገባችሁት እንደት ናችሁ !? የማይሳሳት ሰዉ አግኝታችሁ ይሆን!?
#እንደት ናችሁ?!
=
t.me/https_Asselefya1🛑👉
አንዳድ ሰዎች ታግሰዉ የሚቆዩት
አንዴ ጨክነዉ ከሄዱ እንደማይመለሱ ስለሚያዉቁት ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1📌 #الخطب_المنبرية - ١
📌 #የጁሙዓ_ኹጥባ (ምክር) - 1
🔶 دروس مستفادة من رمضان!!
🔶 ከረመዷን የሚገኙ ትምህርቶች!!
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/AbumuslimAlarsi/12718
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በምስ/ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በቡታጅራ ከተማ በሙሳ ራማሽ (በቆዳሌጦ) መስጂድ,አርብ ረመዳን 07/1446 ሂጅሪ, (የካቲት 28,2017), የተደረገ ኹጥባ ነው!!!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
◣ክፍል ❺
⎖የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107
🎙መልስ፦
በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
🎙ትርጉም፦
በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
╭┈───────
╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10207
Surah_At_Tawbah_سورة_ٱلتوبة_Reciter_Dr_Misbah_Sani_MP3_70K.mp312.69 MB
ጠያቂ፦ " አንድን ግለሰብ ስሙን እየጠራሁ አላህ ሆይ እከሌን አጋባኝ ብዬ ዱዓ ባደርግ ይፈቀዳልን !?
መልስ፦ "አዎ ምንም ችግር የለበትም በድኑ የምትፈልገዉ ከሆነ አላህን ብትለምን ምንም ችግር የለበት !
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➂➀) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➀➂
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል!!
احفظ الله يحفظك !!
አላህን የጠበቀ ሀራም ነገሮች ካልፈፀመ ትእዛዞቹ ከተገበረ አላህ ይጠብቀዋል፣ በጤናዉ ላይ፣ በገንዘቡ ላይ ጊዜዉን በረካ ያደርግለታል ።
=
ሴት ልጅ ተራዊህ ሶላት ቤት ብትሰግድ በላጪ ነዉ ነገር ግን መስጅድ ሄዳ ብትሰግድ ችግር የለዉም።
=
Repost from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🛑👉የተራዊህ ሶላት ቀጥታ ስርጭት
~
ገባ ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
