💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 830 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 572 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 830 名订阅者。
根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 830
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
➭እዚች ዱንያ ውስጥ ጓደኛ ስትይዝ ስትርቀው የምትናፍቀው ስትዘናጋ የሚያነቃህ አንተ ሳታውቅ ዱዓእ የሚያደርግልህ ለራሱ ዱዐእ ሲያደርግ የማይረሳህ ለአላህ ብሎ የሚወድህ የህይወት መእበል መንገድ ሲያስትህ የሚመራህን ጓደኛ ያዝ። ከዚያ ውጭ ላለው ሰላምታ በቂ ነው።
✍️ام فاروق
➭አልሃምዱሊላህ
በአላህ ራህመት አነጋን ማልደንም ተነሳን
ያረብ!
ውዴታህን አስበን እዝነት ሪዝቅህን ሽተን ከቤት ወጣን።
ኢላሂ! ኸይሩን እንጂ ሸሩን አታሰማን!
👉መልካም ቀን
http://t.me/https_Asselefya1اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
➳የዳዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም
የእህታችን ሉባባ ይማምእና የወንድማችን ኡመር አብዱሮህማን የኒካህ ብሮግራም አስመልክት የተዘጋጀ ሙሀደራ ጥሪያችንን ስናቀርብላችሁ ከታላቅ ደስታጋር ነው !!
➾ተጋባዥ እንግዶቻችን
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዕዝ حفظه الله
ረመዳንን እንዴት እንቀበለዉ
🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله
የወላጆች ሀቅ ቁጥር 2ት
🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ حفظه الله
የባልና ሚስት ሀቅ
🎙️ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ حفظه الله
تَذْكيرُ نِعْمَةِ اللَّه=የአላህ ፀጋወች ማስታወስ
🎙ወንድም አቡ ሁዘይፋ حفظه الله
ሰለፎችና ቀደምቶቻችን ከሚስቶቻቸዉጋ እንዴት ነበሩ
🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله
በድን ላይ መፅናት
🎙ወንድም አቡ ረስላን حفظه الله
فوائد الزواج في الإسلام
🎙ወንድም አቡ አይመን حفظه الله
ከተመቻቸለት በሰአቱ እሚነገር ይሆናል
ሰኞ በኢቲዮ ከምሽቱ 3:00
በሳኡዲ 9:00 ሰአት
በዱባይ 10:00 ሰአት
ሰዓት በቅርብ ርቀት ላይ ሁናችሁ ይጠብቁን !!
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ ➘➘➘➘
https://t.me/SileTidarEnmekaker
⎷ መልካምነት ለራስነው ክፉነት በራስ ላይ ነው!!
አስተውል...ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን ፤ነገን እናልማለን ፤ ተስፋችን ይፈካል ፤የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል
«የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም፡፡»
=
t.me/https_Asselefya1
ለትዳር ቀጥሮሽ
ከዛ በተለያዩ ውሸት በሆኑ
ምክኒያቶች በሚቀረው ወንድ
አትዘኚ እንዲሁም ከሙናፊቅ
ስላራቀሽ አላህን አመስገኚና
ፈገግ በይ .....!
=Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
العقیدة الواسطیة🏷ክፍል 16 ጀ መ ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
🔖LIVE ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት
🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream
#ليطمئن_قلبك
▪︎لا تيٲس ستنفرج ..
🎙الشيخ محمد بن رمزان الهاجري
የተጠናቀቀ የአልዐቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ ደርስ
~
ክፍል 1 -t.me/IbnuMunewor/6642
ክፍል 2- t.me/IbnuMunewor/6651
ክፍል 3- t.me/IbnuMunewor/6657
ክፍል 4- t.me/IbnuMunewor/6674
ክፍል 5- t.me/IbnuMunewor/6688
ክፍል 6- t.me/IbnuMunewor/6690
ክፍል 7- t.me/IbnuMunewor/6695
ክፍል 8- t.me/IbnuMunewor/6736
ክፍል 9- t.me/IbnuMunewor/6753
ክፍል 10- t.me/IbnuMunewor/6761
ክፍል 11- t.me/IbnuMunewor/6768
ክፍል 12- t.me/IbnuMunewor/6773
ክፍል 13-t.me/IbnuMunewor/6778
ክፍል 14- t.me/IbnuMunewor/6793
ክፍል 15- t.me/IbnuMunewor/6800
ክፍል 16- t.me/IbnuMunewor/6812
ክፍል 17- t.me/IbnuMunewor/6823
ክፍል 18- t.me/IbnuMunewor/6834
ክፍል 19- t.me/IbnuMunewor/6841
ክፍል 20- t.me/IbnuMunewor/6848
ክፍል 21- t.me/IbnuMunewor/6854
ክፍል 22- t.me/IbnuMunewor/6860
ክፍል 23- t.me/IbnuMunewor/6865
ክፍል 24- t.me/IbnuMunewor/6872
ክፍል 25- t.me/IbnuMunewor/6878
እናንተ ወንዶች ሆይ፦
"ፂማችሁ ከላጫችሁ
"ሱሪያችሁ ከጎተታችሁ
"ቤት ከሰገዳችሁ ለሴቶች ምን ተዋችሁላቸዉ ??
=
ትላት አፍልታችሁ ጥሩኝ ባልኩ መሠረት ዛሬ ምሳ ስአት ተጠርቻለሁ አብሮ የሚሄድ ካለ "ይዘጋጅ¡
ፈገግ እንድትሉ ብቻ ነዉ እሺ ።
=+4
መልካም ለይል.... ግማሽ ሆኗል ለይሉ የሸቃላ እንቅልፍ ግማሽ ግማሽ ነዉ ህእ ¡ ጀሊሉ ገላግለን..
🏷
እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ ታሪክሽን ለመስማት የሚጓጓ እንጅ ችግርሽ ለመፍታት አብሮ የሚጨነቅ የለም።
||
t.me/abuUseyminabdurehman