ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 836 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 572 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 836 名订阅者。

根据 27 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.90%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 723 次浏览,首日通常累积 842 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 836
订阅者
-724 小时
-447 天
-20030 天
帖子存档
ከፀሁፉ የኮሜንቱ እስኪ ፈገግ በሉ አቦ ! =
ከፀሁፉ የኮሜንቱ እስኪ ፈገግ በሉ አቦ ! =

አላህ ሆይ ደካማውን ልቤን የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታንጠልጥልብኝ🤲 መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ

🔖ከቁርአን በላይ መድሀኒት ከቁርአን በላይ ዶክተር ከቁርአን በላይ አስታማሚ ከቁርአን በላይ አፅናኝ ከቶ ማን አለ! 📍قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـى : فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة 📚【 زاد الـمعـاد (٣٥/٤) 】 = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

❝ናይ ዳዕዋ ፕሮግራም ብትግርኛ❞ 1⃣ ርእሲ:- منهاج الفرقة الناجية 🎙ብኣቡ ዚክራ ረሺድ 2⃣ ርእሲ:- غربة المٶمنین في آخر الزمان 🎙ኣቡ ዑሰይሚን ዓብዱረሕማን ⏰ጅም
❝ናይ ዳዕዋ ፕሮግራም ብትግርኛ❞ 1⃣ ርእሲ:- منهاج الفرقة الناجية 🎙ብኣቡ ዚክራ ረሺድ 2⃣ ርእሲ:- غربة المٶمنین في آخر الزمان 🎙ኣቡ ዑሰይሚን ዓብዱረሕማን ⏰ጅምዓ ምሸት ሰዓት 3:00 ላይቭ ንምክትታል http://t.me/abuUseyminTigrgna

የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877] = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewo
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877] = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

📖ታላቅ የቁርአን ውድድር! • በተለያዩ መርከዞች ለረጅም ጊዜ ቁርአንን በተጂዊድ በማስተማር የታወቁ ኡስታዞች ዳኛ ሆነው የሚዘጋጀው ታላቅ የቁርአን ውድድር ነገ ጁሙዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በዚህ ቻናል ቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል። 📖 ኡስታዝ አቡ ዚክራ (በ መርከዝ ኢብኑ ዓባስ አስተማሪ) 📖 ኡስታዝ አልዋን (በ መርከዝ አቡ ሙሳ አል- አሽ'ዐሪይ አስተማሪ) 📖 ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረድን (በ መርከዝ ኢብኑ ዓባስ አስተማሪ) 📖 ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ እና ሌሎችም ኡስታዞች ይገኙበታል! 👇ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል፤ https://t.me/AbuSufiyan_Albenan https://t.me/AbuSufiyan_Albenan

ባለፈ የመጣችሁ ደግማችሁ እንዳትመጡ ሪሙቨ ለመቅመስ ለመቅራት ብቻ ፍላጎት ያለዉ ያናግረኝ 🖐

🔖 ቁርአን  በቴሌግራም «voicechat» መቅራት የምትፈልጉ «6»  ልጆች ብቻ   ኑ !  በጣም ዝቅተኛ ክፍያ ነዉ! በተጅዊድ ለመቅራት የምትፈልጉ  ያለ መሰላቸት ቀጥ በላችሁ የምትቀሩ ብቻ። የቂርአት ስአት ማታ በኢትዮ ከ3:20 ጀምሮ...!!   በዚህ ግቡ 👉 @Kireat1   

🏷 በሰበብ አስባቡ ለመለየት የሚሞክር ሰዉ አጥብቀህ ለመያዝ አትሞክር ልታተርፍ የምትችለዉ የልብ ስቃይ ነዉ። || t.me/https_Asselefya1
🏷 በሰበብ አስባቡ ለመለየት የሚሞክር ሰዉ አጥብቀህ ለመያዝ አትሞክር ልታተርፍ የምትችለዉ የልብ ስቃይ ነዉ። || t.me/https_Asselefya1

➭የጌታችሁን ቃል እያዳመጣችሁ! መልካም ለይል