💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 881 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 283,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 556 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 881 名订阅者。
根据 20 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.38%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 881
订阅者
-524 小时
-427 天
-19730 天
帖子存档
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም
«الليلة (➁➁) رمضان ١٤٤٦»
⁍ ጁዝ ➁➁
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
──────⊹⊱✫⊰⊹─────
«እስክሪን ሹት አድርገን ያስቀመጥናቸዉ ልብስ እና ጫማ መች ነዉ የምንገዛቸዉ !? ህእ ¡
ለፈገግታ ብቻ !
=
◤
በጣም የሚያሳዝነዉ ጊዜ ጥሩ ትዝታዎችን የሰጠህ ሰዙዉ ትዝታ የሚሆንበት ጊዜ ነዉ ።
#ትዝታ
=
t.me/https_Asselefya1«
ምን አልባት በእኩለ ሌሊት ላይ በምታደርጊዉ አንድት ሱጅድ የተነሳ ሙሉ ህይወትሽ ሊያበራ ይችላል።»
=🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
Surah_Al_Hajj_سورة_الحج_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp37.79 MB
መጪዉ ዒድ ነዉ ምን ልግዛ ከየት ብላችሁ አስባችኋል አይዟችሁ ሀሳብ አይግባችሁ ኡሙ ረያን አለችላችሁ 🛍🛒 ዱባዬች ተጠቀሙ እሺ ለዒድ ማንኛዉንም ፎስጧን ጅልባብ ኺማር ኒቃብ ድሪያ ሌሎችም አሏት እዘዟት ታመጣላችሁ አለች ታድያ ከኔ መሄዳችሁ ተናገሩ ህእ ያዉ አስተያየት እንዶደረግላችሁ ብዬ ነዉ ለእናንተ ከማዘኔ ማለት ነዉ መልካም ጊዜ.....!
=
+3
ኡሙ ረያንonline ሾፒንግ
ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ
@Umu_reyaan_juj
+971523173022
የምናቀርባቸዉ እቃዎች ለማየት፦
በቴሌግራም፦ t.me/umul_kitab
በዋትሳፕ ፦ https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
=
የረመዳን ወር ዒባዳዎች በተለየ የሚታሰቡበት ልዩ ወር ነው። ከጠቅላላ ወሩ ውስጥ ደግሞ የመጨረሻዎቹ አስሩ ሌሊቶች እጅግ የተለየ ዋጋ አላቸው። በነዚህ ሌሎች ውስጥ ለይለተል ቀድር ይገኛል። በነዚህ ክፍሎች ላይ የተለየ ጥረት ማድረግ ይገባል። ረመዳን እያለቀ ሲሄድ ትጋታችን እየጨመረ መሄድ ሲገባው ብዙዎቻችን ላይ ስንፍና እየጎላ፣ መስጂዶች እየተቀዛቀዙ መሄዳቸው መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው። እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦
كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا دَخَلَ الْعَشْرُ شَدَّ مِئْزَرَهُ وَأَحْيَا لَيْلَهُ وَأَيْقَظَ أَهْلَهُ.
"ነብዩ ﷺ (የመጨረሻው) አስር በገባ ጊዜ ትጥቃቸውን ያጠብቁ፣ ሌሊታቸውን (ለዒባዳ) በንቃት ያሳልፉ እንዲሁም ቤተሰባቸውንም ያነቁ ነበር።" [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም]
ልብ በሉ!
~
ከደቂቃዎች በኋላ ፀሐይ ስትጠልቅ የረመዳን 21ኛ ሌሊት ይጀምራል። ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅባቸው ሌሊቶች ውስጥ አንዷ ይህቺ ሌሊት ነች።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
«
እስልምና ሲነካ የባሰ እንደሚጨምር ስላልገባቸዉ በራሳቸዉ እጅ ነካክተዉ ይሄዉ በየ ቀኑ ወደ ኢስላም የሚጎርፉ ብዛታቸዉ ያሰላም አላህ ፀናቱ ይስጣቸዉ የተቀሩትንም ወደ እስልምና ያንጣቸዉ ያረብ።»
=◤
አንዳንድ ጊዜ ስሜታችንን ለመቆጣጠር ብቸኛዉ መንገድ ዝም ማለት እና ምንም አለመናገር ነዉ። ◥
#ዝም
=
t.me/https_Asselefya1Surah_Al_Anbiya_سورة_الأنبياء_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp37.82 MB
