ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 883 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 283 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 556 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 883 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 20 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -197، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.38‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 830 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 21 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 883
المشتركون
-524 ساعات
-427 أيام
-19730 أيام
أرشيف المشاركات
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➁➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➁ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

«እስክሪን ሹት አድርገን ያስቀመጥናቸዉ ልብስ እና ጫማ መች ነዉ የምንገዛቸዉ !? ህእ ¡ ለፈገግታ ብቻ ! =

◤በጣም የሚያሳዝነዉ ጊዜ ጥሩ ትዝታዎችን የሰጠህ ሰዙዉ ትዝታ የሚሆንበት ጊዜ ነዉ ። #ትዝታ = t.me/https_Asselefya1

«ምን አልባት በእኩለ ሌሊት ላይ  በምታደርጊዉ አንድት ሱጅድ  የተነሳ ሙሉ ህይወትሽ ሊያበራ ይችላል።» =

🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!! ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል። 《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》 {አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!} አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን ~ t.me/https_Asselfya

Surah_Al_Hajj_سورة_الحج‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp37.79 MB

መጪዉ ዒድ ነዉ ምን ልግዛ ከየት ብላችሁ አስባችኋል አይዟችሁ ሀሳብ አይግባችሁ ኡሙ ረያን አለችላችሁ 🛍🛒 ዱባዬች ተጠቀሙ እሺ ለዒድ ማንኛዉንም ፎስጧን ጅልባብ ኺማር ኒቃብ ድሪያ ሌሎችም አሏት እዘዟት ታመጣላችሁ አለች ታድያ ከኔ መሄዳችሁ ተናገሩ ህእ ያዉ አስተያየት እንዶደረግላችሁ ብዬ ነዉ ለእናንተ ከማዘኔ ማለት ነዉ መልካም ጊዜ.....! =

ኡሙ ረያንonline ሾፒንግ ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ @Umu_reyaan_juj +971523173022 የምናቀርባቸዉ እቃዎች ለማየት፦ በቴሌግራም፦ t.me/umul_kitab በዋትሳፕ ፦ https://c
+3
ኡሙ ረያንonline ሾፒንግ ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ @Umu_reyaan_juj +971523173022 የምናቀርባቸዉ እቃዎች ለማየት፦ በቴሌግራም፦ t.me/umul_kitab በዋትሳፕ ፦ https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE =

የረመዳን ወር ዒባዳዎች በተለየ የሚታሰቡበት ልዩ ወር ነው። ከጠቅላላ ወሩ ውስጥ ደግሞ የመጨረሻዎቹ አስሩ ሌሊቶች እጅግ የተለየ ዋጋ አላቸው። በነዚህ ሌሎች ውስጥ ለይለተል ቀድር ይገኛል። በነዚህ ክፍሎች ላይ የተለየ ጥረት ማድረግ ይገባል። ረመዳን እያለቀ ሲሄድ ትጋታችን እየጨመረ መሄድ ሲገባው ብዙዎቻችን ላይ ስንፍና እየጎላ፣ መስጂዶች እየተቀዛቀዙ መሄዳቸው መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው። እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦ كَانَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا دَخَلَ الْعَشْرُ شَدَّ مِئْزَرَهُ وَأَحْيَا لَيْلَهُ وَأَيْقَظَ أَهْلَهُ. "ነብዩ ﷺ (የመጨረሻው) አስር በገባ ጊዜ ትጥቃቸውን ያጠብቁ፣ ሌሊታቸውን (ለዒባዳ) በንቃት ያሳልፉ እንዲሁም ቤተሰባቸውንም ያነቁ ነበር።" [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] ልብ በሉ! ~ ከደቂቃዎች በኋላ ፀሐይ ስትጠልቅ የረመዳን 21ኛ ሌሊት ይጀምራል። ለይለተል ቀድር ከሚጠበቅባቸው ሌሊቶች ውስጥ አንዷ ይህቺ ሌሊት ነች። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

«እስልምና ሲነካ የባሰ እንደሚጨምር ስላልገባቸዉ በራሳቸዉ እጅ ነካክተዉ ይሄዉ በየ ቀኑ ወደ ኢስላም የሚጎርፉ ብዛታቸዉ ያሰላም አላህ ፀናቱ ይስጣቸዉ የተቀሩትንም ወደ እስልምና ያንጣቸዉ ያረብ።» =

◤ አንዳንድ ጊዜ  ስሜታችንን ለመቆጣጠር ብቸኛዉ መንገድ  ዝም ማለት እና ምንም አለመናገር ነዉ። ◥ #ዝም = t.me/https_Asselefya1

ሀያ እያደመጣችሁ ወደ ስራ .......🎧 =

Surah_Al_Anbiya_سورة_الأنبياء_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp37.82 MB