💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 974 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 116,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 459 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 974 名订阅者。
根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 974
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
+3
⎘ ማንኛዉም አይነት ኪታብ ሲፈልጉ« ሱቅ በደረቴዎች» ጋር ያገኛሉ፦
❲ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ የቴሌግራም አካዉንት ወይም ስልክ ቁጥራችን ይጠቀሙ❳
⤋⤋⤋
@Ibnu_turabb123
@Ibnu_turabb123
☏ስልክ ቁጥር፦ 0557119667
𝑻𝐞» t.me/suk_bederete123
⛟ ሳኡድ አረቢያ ሁሉም ቦታ አናቀርባለን🤝
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓሊ እና " ለሐጅ ፍላጎት የለኝም " ያሉት " ሐጅ " ዑመር ።
ከአምስት አመታት በፊት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅጉን የሚታወቁትና በርካታ አስደናቂ በሆኑ እውቀቶች የታጨቁ መፃህፍቶች ን ለሙስለሙ ማህበረሰብ ያበረከቱት ኢትዮጲያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሞተዋል ... በሃገራችን ሚዲያዎች ይህን ያህል አልተባለላቸውም ነበር .... ከቀናት በፊት ይህ ነው የሚባል ደህና ቅሪትን በመተው የማይታወቁት " ሐጂ " ዑመር ሲሞቱ ፅንፈኛ የሆነ የሙስሊም ጠላቶች ጭምር በጉዳዩ ላይ እጅጉን የረዘመ ስራ ሰርተዋል .... እያጦዙ ፅፈዋል ፣ ተናግረዋል
ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለው ነገር ግልፅ ነው :: ፅንፈኞቹ የሚፈልጉት የቅርቡን ሟች መንገድ አጉኖ ማቅረብ ነው ... አዎ ! የሚመቻቸው
" አሏህ ሽቶት ሄድኩ እንጂ ለሐጅ ፍላጎት የለኝም - ፍላጎቴ ለሸኾቼ ነው " እያለ የኢስላም መሰረቶች ላይ ቸልተኝነትን የሚሰብከው ነው ። የሚፈልጉት ወደ ቀብር አምልኮ የሚጣራውን ሞዴል እያደረጉ ማቅረብ ነው ...
እንዲኖር የሚመኙት ወሃቢያ ፣ አክራሪ እያለ እውነተኛውን የኢስላም ገፅታና ተውሒድን እየተዋጋ የነሱን ግብ የሚያስፈጽም አካል ነው :: የሚወዱት እነሱን እያወደሰና ለነሱ እንቅፋት ሳይሆናቸዉ የተውሒድ ባለቤቱን በማክፈር ላይ አይኑን የማያሸውን መሪ ነው ።
ሸይኽ ሙሐመድ የቀብር አምልኮና አደንዛዥ የሆኑ መጤ መንገዶችን የሚቃወሙ ታላቅ ዓሊም ነበሩ ። በተለያዩ የሸሪዓ የትምህርት ዘርፎች ላይ በርካታ አስደናቂ ኪታቦችን ትተው ያለፉ ታታሪ የተውሒድ ዓሊም ነበሩ ! ወደ ደህንነት ሰራተኞች በመመላለስ እነ እገሌን እሰሩ ፣ አጥፉ የሚሉ ስራ ፈት እና ሴራ ሸራቢ አልነበሩም :: እናም ስለሳቸው ማውራት ፅንፈኞቹን ትርፍ ያሳጣል !
https://t.me/msirage4
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
«ዉድ እና የተከበራችሁ «የኢብኑ ተይሚያ» ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ተከታታይ እህቶቻችን እነሆ የአላህ ፍቃዱ ከሆነ ነገ ማለትም እለተ «ጁሙአ »በስአታችን የምንከሰት ይሆናል ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን👌
🔖 ኑ ! ስለ እራሳችን ስለ ዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር !
وفقنا الله لما يحبه ويرضاه
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ወንድሜ🌹
لا شيءَ يُشبهُ أُخي في محاسِنهِ
فقـرُبهُ وطـنٌ للقلبِ والـروحِ
=
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 7️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 21፦ الفصل السادس
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በአማላጅ ሰበብ ሙታኖችን መጣራት
~
"የሁዳውንም፣ ነሷራውንም፣ መጁሳውንም እንቀበላለን" ብሏል ዑመር ይማም። ይሄው ከነሷራው ጋር ያላቸው አንድነት። ከሰሞኑም እርስ በርስ ሲሞጋገሱ፣ በጋራ "ወሃ ^ ብያ " በሚሉት ላይ ሲዘምቱ ነበር። የእውነትም ቀላል የማይባል የጋራ እምነት አላቸው። ለምሳሌ ያክል ሁለቱም ደጋጎች ወይም ፃድቃኖች የሚሏቸውን በመማፀን፣ በመጣራት ላይ ይመሳሰላሉ። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ሲፋጠጡ የነበሩት አጋሪዎችም የማሻረካቸው ሰበብ ይሄው ነበር። አላህ እንዲህ ይላል :-
{ وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
"ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይግገዛሉ፡፡ 'እነዚህም አላህ ዘንድ #አማላጆቻችን ናቸው' ይላሉ፡፡ 'አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን' በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም።" [ዩኑስ፡ 18]
{ وَٱلَّذِینَ ٱتَّخَذُوا۟ مِن دُونِهِۦۤ أَوۡلِیَاۤءَ مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِیُقَرِّبُونَاۤ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰۤ }
"እነዚያም ከእርሱ ሌላ ረዳቶች የያዙት 'ወደ አላህ ማቃረብን #እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውም' (ይላሉ)።" [አዝዙመር፡ 3]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ደስ ይላል!
~
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ፈውዛን አልፈውዛን - አላህ ይጠብቃቸው - የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሆነው ተመድበዋል። ላማረ ቀደምት ያማረ ምትክ! አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመተሂ ተቲሙ ሷሊሓት!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✍ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች ደሴ ,ኮቦልቻና አካባቢዋ ያላችሁ
👉የባህርዳር ሺሮ እና
👉ንፁህ ቅቤ
🌹ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ በብዛትም በችርቻሮም እንሸጣለን ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን።
👇👇👇👇
@Hayuumufa
«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله»
የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ
«አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።
◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◹◸◺◿◺◿◺◿◺◿
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ቻናሏን ብናሳድጋትስ...እ.
..አትጠቅመንም ይመስላችኋል..⁉️
የሱና ቤት አይጠብምና ሌሎችን እየጋበዝን ተሸጋሽገን ጠጋጠጋ ብለን ተቃቅፈን እንደግ....እ
ብናሳድጋት ለብዙ ነገር ትጠቅመን እንደሆነ ብዬ ነው «መቸም የሚዲያ ተፅኖ ይገባችኋል..ጮሌ ናችሁ...እና...
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
