ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 883 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 283,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 556 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 883 名订阅者。

根据 20 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.38%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 21 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 883
订阅者
-524 小时
-427 天
-19730 天
帖子存档
ሌላ ሰዉ ጋር  ከምታወራ  ከአንተ ጋር  ብትጨቃጨቅ  ይሻላታል  ግን አይገባህም ? = t.me/https_Asselefya1

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ -ክፍል 01- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

📢 አስደሳች ዜና ! 📖 ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ 📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ضلال جماعة الأحباش ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإف
📢 አስደሳች ዜና ! 📖 ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ 📚 በኮርሱ የሚቀራው ኪታብ :- ضلال جماعة الأحباش ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- اللجنة الدائمة للبحوث العلمية والإفتاء 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕖 የትምህርቱ ቀንና ሰዐት :- ዐሽረል አዋኺር ከዙህር ሰላት በኃላ 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ረመዳን 22-1446 ሂጅሪየን - * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

Surah_Al_Isra_سورة_الإسراء‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp39.35 MB

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም «الليلة  (➁➁) رمضان ١٤٤٦» ⁍ ጁዝ ➁➁ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────

🟢 ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው። 3_ ሶስተኛው ፕሮግራም 🎙በወንድማችን አቡ አኢሻ https://t.me/+gPkS-PEOz3FhMWI8

🛑👉የተራዊህ ሶላት  ቀጥታ ስርጭት ~ ገባ ገባ በሉ  ➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream

ታላቅ የምስራች... እነሆ የፊታችን ጁምዓ የኸይር ወር በሆነው በረመዳን የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተናል በፕሮግራማችን ላይ እንድገኙ ጋብዘንዎታል ። በእለቱ በወግድ ወረዳ ምድር ገበያ በመባል
ታላቅ የምስራች...     እነሆ የፊታችን ጁምዓ የኸይር ወር በሆነው በረመዳን የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተናል በፕሮግራማችን ላይ እንድገኙ ጋብዘንዎታል ። በእለቱ  በወግድ ወረዳ ምድር ገበያ በመባል   በምትገኝ   የገጠር  መስጅድ ኑር የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል።    ተጋባዥ እንግዶቻችን ⓵ኡዝታዝ አቡ ሉቅማን 👉«ርዕስ  መልካም ስነ መግባር» ⓶ ወንድማችን አቡ ረያን     👉 «ርዕስ   ነፍስን መተሳሰብ» ⓷ ወንድማችን መሃመድ ሲራጅ ኸሜሴ 👉«ርዕስ   በሰዓቱ የሚገልፅ ይሆናል⁉️» ➃ወንድማችን አቡ ዐዒሻ ርዕስ በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆና ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችን አቡ አኢሻ «ሸር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙልን ባረከሏሁ ፊኩም።» ቀንና ሰአት:- የፊታችን ጁምዓ ማለትም ረመዳን 22 ከምሽቱ 🕛 4:20 ጀምሮ አድራሻ  Mesgied nur  የቴሌግራም ቻናል። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ⬇️⬇️⬇️    https://t.me/+gPkS-PEOz3FhMWI8

ሴት ልጅ blok አድርጋህ ስልክህን ደልታዉ ስልኳ switched off  አድርጋዉ ደዉለህ ይቅርታ እንድትጠይቃት ትፈልጋለች !  እንደት  አትበል?  እብደታቸዉ  እነሱ ብቻ የሚረዱት  ህእ ¡ የኛ ሁኔታ ፈገግ ስላደረገኝ ያካፈልኳችሁ ፈገግ በሉ ¡ =

"አንዳንዴ  አዲስ ባህሪ አንጥተን ሳይሆን ስሜታችን መደበቅ አቁመን ነዉ። =

Surah_Al_muminun_سورة_المؤمنون‎_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp36.76 MB

« كوني عفيفة تكوني غالية » ☈ ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛለሽ ! = t.me/https_Asselefya1

نسأل الله أن يقضي حاجتي وحاجاتِكم..