ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 823 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 573 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 823 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 823
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
𓂃 ﴿وَقَـالُـوا الحَـمْـدُ لِلّٰهِ الّـذِي أَذهَـبَ عَـنَّـا الحَـزَنْ ؐ إِنَّ رَبَّـنَـا لَـغَفُـورٌ شَـكُـورٌ﴾

Repost from تدبّر آية
𓂃 ﴿وَقَـالُـوا الحَـمْـدُ لِلّٰهِ الّـذِي أَذهَـبَ عَـنَّـا الحَـزَنْ ؐ إِنَّ رَبَّـنَـا لَـغَفُـورٌ شَـكُـورٌ﴾

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ውድ የአል አማና ቤተሰቦች 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 🌾👉እነሆ ታላቁና የተከበረው ረመዳን ወር እየተቃረበ ወር ከምና ምን ወይም ከሁለት ወር ያነሰ ቀን ብቻ ቀሩት። አላህ ቀሪዎችን ግዜያቶች በሰላም ጨርሰን ረመዳን ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን ። ☑️በመቀጠል እንደሚታወቀው በየ አመቱ  በእኛ በኩል ለቤተሰቦቻችሁ የረመዳን አስቤዛ እየላካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ስታስደስቱና ረመዳንን ስታስፈጥሯቸውና ስታፆሟቸው ነበር። ይሄው  ለዘንድሮውም ረመዳን ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሁሉንም የረመዳን አስቤዛ ክችም አድርገን የናንተን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን።  እዘዙን በታማኝነት በወሎ ክፍል በማንኛውም ቦታ እንልካለም። 👉ምዝገባ ላይ ነን✍✍✍ ☎️0967007992 ☎️0985452588 በቴሌግራም ለማናገር 👇👇👇👇 @Hulemtewhid99 ቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇 https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue ዋትሳፕ ግሩፕ https://chat.whatsapp.com/G6qYd9h8FcQFRjrjg1hEUA

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል   ➇ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

🔖LIVE ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

ማስታወቂያ ! ! ! 👁 🤩 👁 አል-በሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን የተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥር 12/2017 ጀም
ማስታወቂያ ! ! ! 👁 🤩 👁 አል-በሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን የተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥር 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ይሰጣል። በመሆኑም የአይን ችግር ያለባችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ቀን ወራቤ ሆስፔታል በመገኘት ነፃ የአይን ምርመራ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። Share Share Share

የሰዉ ክብር ስትጠብቂ የአንችም ክብር ይጠበቃል ! እና ክብር እንጠብቅ እሺ። =

🎊ታላቅ ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊 ➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና
🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊               ➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን ~ 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን 🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና --- ☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!  ❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/sefinetunuh https://t.me/sefinetunuh =

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል   ❼ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/Durus_AbuUseymin?livestream=c496b14bb91317505c

የወደደ ግድግዳ  አፍርሶም ይመጣል። የጠላህ በር ገንጥሎም ይወጣል። አላህ የምትወዱና የምትወደዱ ያርጋችሁ።

🔖LIVE ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

👆ትደመጥ ሁላችንም የተለከፍንበት በሺታ ! እንታረም ስለማይጠቅመን ! =

⛔️ለጓደኛህ ምን ያክል ታማኝ ነህ⁉️ ⛔️ለጓደኛሽ ምን ያክል ታማኝ ነሽ⁉️
👉ስልክ በአሻራ በሚከፈትበት ዘመን ጓደኛ የጓደኛውን ሚስጥር ሲዘራ እንደት ያስጠላል በአሏህ⁉️
ስለ አንተ ስላወሩ አንተ ስለ እነሱ አታውራ!! ስለ አንች ስላወሩ አንች ስለ እነሱ አታውሪ!!
ነገር ማዋሰድ የሰውነትን ክብር የሚቀንስ እጂግ ፀያፍ ሰቅጣጭ ተግባር ነውና ከነገረኝነት እንቆጠብ‼️ ስለ ሌሎች ገመና በማጥናት እና የሌሎችን ነውር በመከታተል የተጠመዳችሁ ሴቶችና ወንዶች ለነፍሳችሁ ስትሉ አሏህን ፍሩት ወላሒ ራሳችሁን እንጅ ማንንም ምንም አታደርጉም። 🎙በኑረዲን አል-አረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ደግነትሽ ቀጥይበት ደግነት ይሸልማል ባላሰብሽዉ እና ባልጠበቅሸዉ በኩል ይሸልምሻል። #ደግነት =

تلاوة من سورة الكهف 🎙خالد عمر =

ያ ሰላም የጁመአ ዉብ ስጦታ ነዉ። ከሳሪቾ ኡሙ ጁለይብብ 🌹 ጀዛኪላሁ ኸይራ🌹 ይቀመጡ ለትዉስታ.....! =
+3
ያ ሰላም የጁመአ ዉብ ስጦታ ነዉ። ከሳሪቾ ኡሙ ጁለይብብ 🌹 ጀዛኪላሁ ኸይራ🌹 ይቀመጡ ለትዉስታ.....! =

{ مَا أَنْزَلْنَا عَلَيْكَ الْقُرْآنَ لِتَشْقَى } 🎙عمر بن عبدالعزيز الودعاني =