ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 787 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 787 名订阅者。

根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 787
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
قال الشيخ ‏السِّعدي رحمه الله تعالى
ومِن أجمعِ الأدعية، وأحسنِها توسُّلًا، دُعاءُ موسى عليه السَّلام، حين تضرَّع إلى ربِّه فقال: ﴿ أَنتَ وَلِیُّنَا فَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۖ وَأَنتَ خَیۡرُ ٱلۡغَـٰفِرِینَ (١٥٥) وَٱكۡتُبۡ لَنَا فِی هَـٰذِهِ ٱلدُّنۡیَا حَسَنَةࣰ وَفِی ٱلۡـَٔاخِرَةِ إِنَّا هُدۡنَاۤ إِلَیۡكَۚ ﴾.
● [ المواهب الرَّبَّانيَّة ٦٦ ]
=

ሼር ያደረጋችሁት ፎቶዉ አንሱት እኔም ላነሳ ነዉ ባረከላሁ ፊኩም ✍

••📕✨ ﴿يا بَني آدَمَ إِمّا يَأتِيَنَّكُم رُسُلٌ مِنكُم يَقُصّونَ عَلَيكُم آياتي فَمَنِ اتَّقى وَأَصلَحَ فَلا خَوفٌ عَلَيهِم وَلا هُم يَحزَنونَ﴾ 🔖الشيخ: #أحمد_عبدالرازق_نصر

لاتشغل نفسك بالناس الشيخ محمد بن رمزان الهاجري

አገባሽ እሰይ እንኳንም አገባሽ ግን ያዙኝ ልቀቁኝ አታብዥ በእርጋታ ሰከን ብለሽ አዲስ ሒወትሽ ባማረ መልኩ ጀምሪዉ እንጅ ድንበር ያለፈ መጎረር ጥሩ አይደለም። የምሬ ነዉ ደስታችሁ ሳትጨርሱ ወገባችሁ ይሰበራል! ጠንቀቅ በሉ ! የግል ሃያታችሁ በግል አስኪዱ ሁሉንም ለሚድያ እያመጣችሁ አታስጡ ! = t.me/https_Asselefya1

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ይሄ ወንድማችን ተገኚቷል ያ ጀመአ አልሃምዱሊላሂ

قَالَ الْحَسَنُ الْبَصْرِيّ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ  :    «يَا ابْنَ آدَمَ بِعْ دُنْيَاكَ بآخِرَتِكَ تَرْبَحْهُمَا جَمِيعًا ؛‏ وَلَا تَبِيعَنَّ آخِرَتَكَ بِدُنْيَاكَ فَتَخْسَرَهُمَا جَمِيعًا».
|{حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاءِ ١٤٣/٢}|
. =

ሸክሙ መቻላቸዉ ህእ ቋጥኝ የሚያክል ጨርቅ ሳይገደዱ መሸከም አረ ሴቶቻችን ተዉ እንደሚያምርባችሁ ልበሱ ¡

እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ! ~ እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው። ለማን ነው ይህን ያደረግሽው? አላህ ምን ይለኛል ብለሽስ አስበሻል? ተይው አላህ ዘንድ ሰው ዘንድ ራሱ ያስንቅሻል። ከጌታሽ ተጣልተሽ፣ ሰዎች ዘ
+1
እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ! ~ እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው። ለማን ነው ይህን ያደረግሽው? አላህ ምን ይለኛል ብለሽስ አስበሻል? ተይው አላህ ዘንድ ሰው ዘንድ ራሱ ያስንቅሻል። ከጌታሽ ተጣልተሽ፣ ሰዎች ዘንድ ትዝብት ላይ ወድቀሽ ምን ትርፍ ታገኛለሽ? ለማንኛውም ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ " صِنْفَانِ مِنْ أَهْلِ النَّارِ لَمْ أَرَهُمَا ؛ قَوْمٌ مَعَهُمْ سِيَاطٌ كَأَذْنَابِ الْبَقَرِ يَضْرِبُونَ بِهَا النَّاسَ، وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا " "ሁለት አይነት ሰዎች ከእሳት ጓዶች ውስጥ ናቸው። እኔ አላየኋቸውም (ወደፊት ይመጣሉ።) * እንደ ከብት ጅራት ያለ መግረፊያ ይዘው ሰዎችን በነሱ የሚደብድቡ ሰዎች እና * ለብሰው የተራቆቱ፣ ለሌሎች ጥፋታቸውን የሚያስተምሩ፣ ከአላህ ትእዛዝ ያፈነገጡ፣ ፀጉሮቻቸው እንዳዘነበሉ የተከመሩ የግመል ሻኛዎች የሆኑ ሴቶች ናቸው። እነዚህ ጀነትን አይገቡም። ሽታዋንም አያገኙም። ሽታዋ ከብዙ ርቀት የሚገኝ ነው።" 📚 ሙስሊም ዘግበውታል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

~በሙስሊሞች የአስተዳደር ዘመን ለመጀመርያ ጊዜ የመሬት መንጥቀጥ የተከሰተው በ20ኛው የሂጅራ አመት በዑመር የኸሊፋነት ዘመን ነው። በወቅቱም ዑመር(ረድየሏሁ ዓንሁ)በድንጋጤ ህዝቦቹን «ለመሆኑ ምን ምን ግፍ ፈጽማችሁ ነው? ምንስ አድስ መጤ ነገር ተግብራችሁ ነው ይህ አይነት የመሬት መንቀጥቀጥ ፈተና የደረሰብን ብሎ ከጠየቀ በኋላ ወላሂ ዳግም ይህ ክስተት ቢከሰት እኔ ጥያችሁ ነው የምወጣው (ከእናንተ ጋር አልኖራትም) »ብሎ ወንጀልን ከመዳፈር አስጠነቅቃቸው ለነዚያ ለምርጥ ትውልዶች። 📜ኢብኑ አቢ ሸይባ፣በይሀቂይ፣ኢብኑ አቢ ዱንያ እንድሁም ኡብኑ ሙንዚር የዘገቡት ትክክለኛ ንግግር ነው! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ما_تيسر_من_سورة_النحل_بصوت_القارئ_الشيخ_أحمد_ديبان_حفظه_الله.mp34.45 MB

Keessattuu gootonni Oromoo akka ummanni keenya hin jibbineef haa dammaqnu!! .....የገዳ-ስርዓት⁉️... ለኛ ለሙስሊሞች ማዕበል ነው ወጀብ፡ አባ-ገዳ አጠብቅ በኛ እንድትታጀብ፡ ግፍ እየተሰራ በዚህ ሁሉ መዓት፡ የአጋንንት አምልኮ የሸይጦን ግብዓት፡ እንደዚህ ነው ለካ የገዳ ስርዓት⁉️ Nama hunda bira ga'uuf babal'isaa, Irecha Muslimaaf dhimma hin qabu. 🎙በኑረዲን አል አረብ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

.‏{وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا} قال القرطبي : فلو كان شيء أشرف من العلم لأمر الله ﷻ نبيه ﷺ أن يسأله المزيد منه كما أمر أن يستزيده من العلم 📓تفسير_القرطبي =