ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 898 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 272,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 554 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 898 名订阅者。

根据 16 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -154,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 17 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 898
订阅者
-824 小时
-337 天
-15430 天
帖子存档
ቃላቶች እንደ ልብስ ናቸው ። ለሌሎች ከማልበሣችን በፊት ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ በራሳችን ላይ ለብሰን እሞክራቸው። እነኝህን ቃላቶች ለሌሎች ስናለብስ ምን ሊሰማቸው ይችላል? እንበል እስቲ።

አብረን መሆን ያልታደልን ግን ደግሞ መቼም ቢሆን ልንረሳቸው የማይቻለን ሰዎች አሉ¡¡ ቻናል:- t.me/hafugraphics

ክፍት የስራ ማስታወቂያ አሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የቁረአን ህክምና ማዕከል 2 ሁለት እህቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል መስፈርት፦ ሁለቱም ሰለፊይ የሆኑ ሁለቱም ኒቃቢስት የሆኑ ወይም (ኒቃብ ለመልበስ ዝግጁ የሆኑ) ብዛት 2 ክፍያ በስምምነት አድራሻ ደሴ በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot ወይም @Abu_ameti_rahman @Abu_ameti_rahman አሱና የቁረአን ህክምና መስጫ ማዕከል t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

⤴️⤴️كثير من الناس لا يعلم أن شكر النعم له أركان ثلاثة إذا فقد واحد منهالم يتحقق 🎙️العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى ورعاه

💫አግብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ልጃችሁ እየሳማችሁ ለልጄ የምኖር እያላችሁ አጋጣሚ ሆኖ ከባል አለመስማማት አጋጥሞ ብትፋቱ አላህ ያለላችሁ ድረስ ኖራችሁ ግን እናንተ ቤት የተከሰተ ሁሉም ጋር ይከሰታል ማለት አይደለም! ላጤ እህቶችን እንዳታገቡ ትዳር መቃጠል ነዉ ፣ ባታገቡ አትሞቱም፣ የሌለ የትዳር መጥፉ ጎን የምትናገሩ እባካችሁ እረፉ !! የናንተ አልሆነም ማለት የሌሎች አይሆንም ማለት አይደለም ይልቅ የሚጠቅመዉን ብትመክሩ መልካም ይመስለኛል ! ልጆዎ አቅፈዉ ሌላ ሲያከላክሉ ትንሽ አይደብረዎትም እ ¡¿ =

💫 ተፍሲር የምታርሙ እህቶች በተቻላችሁ አቅም ልቅም አድርጋችሁ ለማረም ሞክሩ የወረደበት ሰበብ በደንብ እንድተነትኑ አድርጓቸዉ መቸስ ቁርአን አስተንትነን እንድሰራበት አይደል የወረደልን !? =

ያአላህ እንደት ውስጤ እንደተረበሸ አጠይቁኝ! በዚህ ደረጃ ጭካኔ ያኢላህ ውድ እህቶቼ ተመከሩበት አላህ ከስደት አላም በመልካም ነገር ይከላግላችሁ። ሲበዛም የዋህ አትሁኑ እሺ

👆👆👆👆👆👆👆 «የስደት እህቶቼ ንቁ‼️ ------------------- እህቶች ከዚህ አሳዛኝ አስተያየት ተማሩበት ‼️ «በርግጥ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስልክ ብዙ እንደምትሉ
👆👆👆👆👆👆👆 «የስደት እህቶቼ ንቁ‼️ ------------------- እህቶች ከዚህ አሳዛኝ አስተያየት ተማሩበት ‼️ «በርግጥ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ስልክ ብዙ እንደምትሉ አውቃለሁ ግን ለራሳችሁ ከማዘን አንፃር ብቻ ነው።» 👉ዛሬ ቤተሰብም በልጁ ጨክኗል አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ........ እናንተም በየዋህነታችሁ ቀጥላችኋል..... ..👉 እኔም የዚህን አይነት አሳዛኝ ነገር ስመለከት አላስችለኝ አለ ....እስኪ የእህታችሁን ስሜት ተረዱት እውነት ምን እየተሰማት ይሆን ይህን የፃፈችው⁉️ 👉አሁንስ የት ምን ላይ ሆና ይሆን⁉️ እድሜያችሁን ሙሉ ለፍታችሁ ምንም የለም ‼️ ቤት ሰራን ቦታ ገዛን ብለዋችሁ ግን ውሸት ነው‼️ ደከመኝ ሀገር ልግባ ስትሉ ቤተሰብ አትምጭ አሁንም እዛው ስሪ ይላሉ⁉️ 👉......እና ....❶❹ አመት በስደት ያለምንም ነገር በባዶ ኪስ አያሳዝንም በአሏህ⁉️ «አሏህ ይድረስላችሁ እኔ ምንም አልልም» 👉የዚህች እህት ተመሳሳይ ስንት እህቶች አላችሁ⁉️ አሁንም አልነቃችሁምን⁉️ አሁንም አልተመከራችሁምን⁉️ ከዚህ በላይስ ምን መካሪ ነው የሚመጣው⁉️ «እባካችሁ እህቶቼ ለራሳችሁ መኖር ጀምሩ ሰው ተጨካክኗል እባካችሁ ⁉️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ

🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ ♨️የኒካህ ፕሮግራሜ እጂግ በአማረ ሁኔታ ዛሬ ተፈፅሟል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ 👉ከየአቅጣጫዉ መጥታችሁ ፕሮግራሜን ያደመቃችሁልኝ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም የሱና ወንድምና እህቶች 👉ወላሂ ከልቤ ደስ አስብላችሁኛልና በዱንያም በአኼራም ደስ ይበላችሁ‼️ ♨️አመሰግናለሁ አላህ ምንዳችሁን ከፍ ያድርግላችሁ‼️ ✍ወንድማችሁ ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 9/8/2017 👉https://t.me/murselseid

" ላጤ ሁናችሁ ለቅርብ ጓደኛችሁ ባሌ ባልሽ የምትሉ ሴቶች ካገባችሁ በኋላ ብናወራ አይሻልም ! ስታገቡ ገደል ግቢ ከኔ አፍ አልወጣም እኔ አላልኩም ልትሉ አሁን የምታወሩ እረፉ ¡ =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የሰርግ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ምሽት የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ (ሙሐመድ)እና ኡሙ ዓብዲላህ (መዲና) የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ
   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔖ልዩ የሰርግ ፕሮግራም፦ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ምሽት የወንድማችን አቡ ዓብዲላህ (ሙሐመድ)እና ኡሙ ዓብዲላህ (መዲና) የሰርግ ፕሮግራም  አስመልክቶ  ለየት ያለ ዳዕዋ  ተዘጋጅቶለዎታል!!! ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቀንና ሰአት የፊታችን ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ ''2️⃣:4️⃣0️⃣'' 🔎በእለቱ የሚጋበዙ ኡስታዞች እና ወንድሞች፦ ❶»ሸይኽ አወል አህመድ (ኬሚሴ) ➋»ኡስታዝ ኸድር አህመድ(ኬሚሴ) ❸»ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ ➍»ወንድም ሙሀመድ ሲራጂ ➎»ወንድም አብዱል መሊክ ከቻለ ፕሮግራሙን  የሚመሩ ወንድሞች ➊ ወንድም አቡ ረያን ➋ ወንድም አቡ ዓብዲረህማን እና ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይገኛሉ'' وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ  ( الروم : ٢١) 🏷ስርጭት የሚተላለፍበት ሊንክ፦ https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0 https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0 https://t.me/+GKgfNVqJP_thNDg0

﴿وَلا تَدعُ مِن دونِ اللَّهِ ما لا يَنفَعُكَ وَلا يَضُرُّكَ فَإِن فَعَلتَ فَإِنَّكَ إِذًا مِنَ الظّالِمينَ﴾ ... تِلاوة طيّبة