es
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 258 suscriptores, ocupando la posición 6 148 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 371 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 258 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -51, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 16.26%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 8.54% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 2 318 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 218 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 258
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 días
-5130 días
Archivo de publicaciones
የዛሬ ይለያል ¡¿ ፈገግ የምታደርጉኝስ ነገር በቃ አሁንም አንድ ነገር ልለጥፍ እና ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን.....አይመስላችሁም?

«علاج الحب ... «ለፍቅር መድሀኒቱ... «أما الوصل بالزواج أو الترك .. «በጋብቻ መገናኘት ወይ መተዉ... «غير ذلك يجلب غضب الرب ، ووهن النفس ، وضياع العمر . «ከዚህ ዉጭ  የአላህን ቁጣ ያመጣል ።የነፍስ  ድካም እና  የተበላሸ ሕይወት  ያስከትላል።» = t.me/https_Asselefya1

🎤ታላቅ የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ
🎤ታላቅ  የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ መፍትሔ የሰነቀ ኪታብ! 📖«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» (በሽታውና መድኃኒቱ) 👭አስተማሪ፦ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🗓ቀናት፦ እሁድ እና ሐሙስ 😀 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 🔔ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 9/2018 😂የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Sle_qelbachn1 https://t.me/Sle_qelbachn1

#أختاه ~ እህቴ لا_تنتظري  من الرجال في الشوارع أن #يغضوا أبصارهم جميعا #أنت صوني نفسك بحجابك . وحجابك سيتكفل بالبقية. #አትጠብቂ በጎዳና ላይ ያሉ ወንዶች በጠቅላላ እይታቸውን ዝቅ እንድያደርጉ #አንቺ ራስሺን በሂጃብሸ ጠብቂ እና ሂጃብሽ ቀሪውን ይጠብቃል። =

በሁሉም ነገር ላይ ዘበኛ አትሁን… ሁሉንም በተጠንቀቅ አትከታተል…አንዳንድ ነገሮች ይሂዱ ተዋቸው… ሌሎቹም ይለቁ አታቋርጣቸው… በነገሮች መለዋወጥ ውስጥ ተደሰት… ምናልባት ሰዎች የማይገነዘቡት ታላቅ የአላህ ጥበብ ይኖረዋል… t.me/abdu_rheman_aman

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 2️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 4፦ وإن من أهم الخصال

ይሄ ሁሉ ሁኔታ ያላችሁ ወንዶች ካላችሁ ከዛሬ ጀምራችሁ ከላያችሁ ላይ አስወግዱ 🙌የወንድ ሱሪ ልበሷ ህእ¡ |

#ቤት ዉስጥ ወንድ እያለ የጎረቤት ወንድ ሄጀዉ የሚጠሩ ሰዎች አሉ በፆታዉ ወንድ ሆኖ ወንድ እያለ የለም እሱ🙌 " ዶሮ ለማረድ የማይሆኑ ሴታሴት ወንዶች አሉ። ጀግንነት የሌላቸዉ! ምን አልባትም ሴቷ ታርዳለች ወንዱ ፊቱ ላይ ጋቢ ጠቅልሎ ይቀመጣልከልጆቹ እኩል ይደበቃል ። ምንም ጀግንነት የሌለዉ የሞተ ማለት ነዉ። ጅናዛ ብቻ ያልተሰገደበት ! ዉጫዊም ዉስጣዊም የወንድነት መገለጫ ይኑርህ❗️ ጀግንነት ይኑርህ ፈሪ አትሁን ። =

ولا تنـــــسَ            أنَّــــك                فِــــــــي                          القبــــر                                 وحــــيدٌ                                             إلا                                                مـــن                                                      عمــلك. =

ለህይወትህ፦ ከእድሜ ባለፀጎች ብስለታቸውንከልጆች ልባቸውንከታላላቆች ሞገሳቸውንከድሆች ትዕግሥታቸውን ውሰድ‼️ منقول =

ወርቃማ ምክር ለአገቡ ሴቶች... ለባልሽ ተቆነጃጅ፣ ዉብ ሁኚ፣ ሽቶ ተቀቢ ....! =