ch
Feedback
EOTC Library

EOTC Library

前往频道在 Telegram

"ይህን መጽሃፍ ብላ" @eotcLIBRARY ለማንኛውም መረጃ እና አስተያየት @aklil1 @abunak @TeKlE12

显示更多

📈 Telegram 频道 EOTC Library 的分析概览

频道 EOTC Library (@eotclibrary) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 33 875 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 2 198,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 854

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 33 875 名订阅者。

根据 23 六月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 523,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
"ይህን መጽሃፍ ብላ" @eotcLIBRARY ለማንኛውም መረጃ እና አስተያየት @aklil1 @abunak @TeKlE12

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2025),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

33 875
订阅者
无数据24 小时
+117 天
+52330 天
帖子存档
photo content

4_5940384582950983241.mp313.27 MB

One app for all your Word, Excel, PowerPoint and PDF needs. Get the Microsoft 365 app: https://aka.ms/GetM365

Mary_the_mother_of_God_and_Ecclesiology_some_orthodox_reflection.pdf1.13 MB

Stylianopolis - Scripture Tradition in the Church.pdf4.97 MB

One app for all your Word, Excel, PowerPoint and PDF needs. Get the Microsoft 365 app: https://aka.ms/GetM365

4_5992255010358955906.pdf2.52 MB

the council of chalcedon reexamined : by fr samuel vc

Repost from EOTC Library
የድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች patristic መልሶች። እቺን ትንሽ ጽሁፍ እንድትበሏት ጋበዝኳችሁ። @eotcLIBRARY

የእመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና በቅዱስ ዮሐንስ #አፍወርቅ (john chrysostom. C.349-407) Archbishop of constantinople ቅዱስ  ዮሐንስ በዘመኑ ለተነሱ መናፍቃን የድንግል ማርያምን ዘላለማዊ ድንግልና እውነታውን አስረግጦ አስተምሯል።   መናፍቃን ዮሴፍ የበኩር ልጇን እስከ ምትወልድ አላወቃትም የሚለውን (ማቴ 1-25) ተብሎ ስለተጻፈ ድንግል ማርያም ጌታን ከወለደች በኋላ ከዮሴፍ ጋር በትዳር ኖራለች ብለው ስለተነሱበት የተሳሳተ ሃሳብ ሲመልስ እስከ የሚለው ሃረግ ወይም ቃል ዮሴፍ የበኩር ልጇን እስከምትወልድ አላወቃትም ማለት አንድም ወንድ እንደማታውቅ አንድም እስከ የሚለው ፍፃሜ የሌለው እስከ ነው። በመሆኑም ጌታን እስከምትወልደው የምትወልደው መድኃኒአለም እንደሆነ አላወቀም ፤የድህነት ምክንያት ሆና እንደተመረጠች አያውቅም ነበረ። በሉቃስ ወንጌል ላይም ማርያም ነገሩን ሁሉ በልቧ ትጠብቀው ነበር ። ከቅዱሳን የከበረች ከመልአክት የበለጠች እንደነበረች አያውቅም ነበር። በሌላው ጌታን በጸነሰች ግዜ ገጽዋ ይለዋወጥ ነበር ይህንንም ሲያይ ዮሴፍ ጻድቅ ስለነበረ ሳይገልጣት ተዋት። 2ኛ ሌላው መናፍቃኑ ያነሱ የነበሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ የጌታ ወንድሞች ተብሎ (በማቴ ፥12-46:50፤ማር-3-31:35፤ሉቃ-8-19:21)ላይ የተመዘገበው ጽንሰ ሃሳብ በመያዝ ማርያም ሌላ ልጆች አሉዋት ከዮሴፍ የተወለዱ  ለሚሉት ዮሐንስ አፍወርቅ መልስ ሲሰጥ በመስቀሉ እግር ስር ያከናወነውን ምስጢር አራቆ በመተርጎም እንዲህ አስተምሯል። ማርያም ጌታን ከወለደች በኋላ መናፍቃን እንደሚሉት ከዮሴፍ ጋር በሚስትነት ኖረች ካሉ። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን በመሥቀል ላይ ሆኖ በዕለተ አርብ ከመሥቀል ስር ስለነበረችው እናቱ እነሆ ልጅሽ አላት። ልጆች አሏት ካሉ ለምን በመሥቀል ሥር አልተገኙም፣ ለሚወደው ደቀመዝሙር ለምን በአደራነት ሰጠው ወደ ቤቱስ እንዲወስዳት አዘዘው ብቸኛ ስለነበረች አይደለምን እንዴ ይህንን ልብ ብለን እናስተውል። በማለት አስተምሯል በሌላው ለምን ወንድሞች ተባሉ የሚል ጥያቄ ከተነሳ በመንፈሳዊ ህይወት ወንድማማቾች ስለሆኑ ከምንም በላይ ግን ዮሴፍን በምስጢር የድንግል ማርያም እጮኛ ጠባቂ እንዲደረግ የምስጢረ ስጋዌንም ነገር ያለግዜው ላለመግለጽ ምስጢር ለማድረግ ነው። አበው አስተማሩን እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ከፈጠረበት ጥበብ ይልቅ። በተዋሕዶ ሰው ሆኖ አለምን ያዳነበት ጥበብ ይበልጣል። ድንግል ማርያም ጌታን ከመፀነሳም በፊት ድንግል ከፀነሰችም በዋላ ድንግል ናት። እንዲሁም ከመውለዷ በፊት ድንግል ከወለደችም በዋላ ድንግል ናት። ይህንንም በትንቢት እግዚአብሔር ስለተገለጸለት ከአብይ ነብያት መክአከል አንዱ ሕዝቃኤል (በምዕራፍ 44-1:4) ወደ ምስራቅም ወደሚመለከተው በር አመጣኝ ይህ በርም ዝግ ነበር የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ለዘላለምም ዝግ ሆኖ ይኖራል ። ምሥራቅ ያላት ድንግል ማርያምን ነው ፀሐይ ከምስራቅ እንዲወጣ ጨለማው ዓለም ብርሃን እንዲያደርግ ፀሐይ ፅድቅ ክርስቶስም ከአማናዊት ምሥራቅ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በኀጥያት ለጨለመው ዓለም የጽድቅ ብርሃን ሆኖ ተገልጧል።(ዮሐ 1-15)ጠቢቡ ሰለሞንም በመኃልዬ መኃልይ መዝሙሩ እህቴ ሙሽራዬ ሆይ የተዘጋ ገነት የታተመ ፈሳሽ ነሽ በማለት ስለዘላለማዊ ድንግልነዋ ጽፏል።(መኃ፤4-12) @eotcLibraty

አኰቴተ ቁርባን በቀሲስ መብራቱ ኪሮስ (2) @eotcLaberary

አኰቴተ ቁርባን በቀሲስ መብራቱ ኪሮስ (1) @eotcLaberary

መንፈሳዊ_አገልግሎት_መማር_እና_ማስተማር.pdf25.90 MB

መጽሐፈ አክሲማሮስ @eotcLibrary

Scanner App Lite 17-10-2022 17_53.pdf54.25 MB

photo content

4_5949740151298068200.PDF2.16 MB

photo content