ch
Feedback
mars@abc

mars@abc

前往频道在 Telegram

ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል።

显示更多
1 258
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-1030 天
帖子存档
ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል
ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል

photo content
+1

የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ።

የተማሪ ቅበላ መመሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተማሪዎችን ቅበላ እና ዝውውር መመሪያ ቁጥር 004/2010

ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ። የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን። #ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr
+1
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_y
+6
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit 2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit 3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/edit ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

የባንኮች የማበደር ገደብ ተነሳ‼ ፩. ዋና ዋና የፖሊሲ ውሳኔዎች 📌የብድር ገደብ መነሳት፦ በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው የዓመታዊ የብድር ዕድገት ገደብ (Credit Cap) ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ተወስኗል። 📌 የፖሊሲ ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ፦ የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔ (Policy Rate) በ1.0 በመቶ ነጥብ ከፍ በማለት ከ15 በመቶ ወደ 16 በመቶ እንዲያድግ ተደርጓል። 📌 የውጭ ምንዛሬ ተመላሽ ግዴታ (FX Surrender)፦ ላኪዎችና የውጭ ምንዛሬ አስገኚዎች ለባንኮች ገቢ የሚያደርጉት የውጭ ምንዛሬ ግዴታ ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ እንዲል ተወስኗል። 📌 የኮሚሽን ምጣኔ ቅነሳ፦ ባንኮች ከውጭ ምንዛሬ ግዢ ጋር ተያይዞ የሚያስከፍሉት የኮሚሽን ምጣኔ ከ2.5 በመቶ ወደ 1.5 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል።   

photo content
+1

ከጀሞ 1 ወደ ጀሞ 3 የሚወስደው መንገድ ከነገ ጀምሮ ለ 15 ቀን ለትራፊክ ዝግ ይሆናል ተባለ።

http://aa6.ministry.et የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።

(ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። #አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ

ጉዳዩ:- የ2019 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የትምህርት ካሳንደር/ ስሰመሳክ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት ጊዜ ዕሴዳ /የትምህርት ካሳንደር/ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሳከውን ወደኛ በማስማማት ውይይት በማድረግ አጽድቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ መሻኛ ደብዳቤ ጋር 5 ገጽ አባረ በማድረግ የተሳከ ስለሆነ በክ/ከተማችሁ ስር ሰሚገኙ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶችና ሰሁሱም የመንግስትና የግሰ ቀድመ አንደኛ ደረጃ፣አንደኛ ደረጃ ፣ ሰመካከለኛ ደረጃ እና ሰ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በዕርኩሳር ስንድታሳውቁ እና ተግባራዊነቱን በየጊዜው በጥብቅ ዲስፒሲን ክትትል ስንድታደርጉ ስናሳውቃለን፡፡ ከሠሳምታ ጋር

የ2019 ዓ.ም የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትምህርት ካላንደር #2019 Academic Calendar MOE
+4
የ2019 ዓ.ም የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትምህርት ካላንደር #2019 Academic Calendar MOE

photo content

photo content

photo content
+1

ከሚያዝያ 26/08/2018 ዓ.ም ጀምሮ አዲሱ የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ - ነጭ ናፍጣ 180.46 ብር -​ ቤንዚን 167.50 ብር -​ ኬሮሲን 320.66 ብር - ቀላል ጥቁር ናፍጣ 170.62 ብር - ከባድ ጥቁር ናፍጣ 167.37 ብር -​ የአውሮፕላን ነዳጅ 319.76 ብር መሆኑ ተገለፀ።

photo content

ደንብ ቁጥር 201-2018 የመንግስት ሠራተኞች የዲሲፕሊን፣ የቅሬታና የይግባኝ አቀራረብ አወሳሰን ሥነ-ሥርዓት ደንብ.pdf