ch
Feedback
Pharmacy Rx plus

Pharmacy Rx plus

前往频道在 Telegram

➡️ This channel objects ✤ Pharmacy related books & reference ✤ Conversation of drugs ✤ talk about Coc Exam ⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555

显示更多

📈 Telegram 频道 Pharmacy Rx plus 的分析概览

频道 Pharmacy Rx plus (@pharmacyrxplus) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 656 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 867,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 484

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 656 名订阅者。

根据 05 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 86,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.21%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.27% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 441 次浏览,首日通常累积 1 538 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
➡️ This channel objects ✤ Pharmacy related books & reference ✤ Conversation of drugs ✤ talk about Coc Exam ⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555

凭借高频更新(最新数据采集于 07 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

13 656
订阅者
-124 小时
+107
+8630
帖子存档
#NEXT PART 4 #Subscriber #SHARE #LIKE 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub
#NEXT PART 4 #Subscriber #SHARE  #LIKE   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

ማሳሰቢያ፦    ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ አይችልም።   ተመዛኞች በምዘና ወቅት እርሳስ፣ መቅረጫ፣ ላጲስ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡   ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ በመግባት https://hple.moh.gov.et/ የሚለውን ሊንክ በመጫን FAYDA እና password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡   የፈተና ፕሮግራሙን በሚኒስትሪው ቴሌግራም ቻናል: t.me/M0H_EThiopia ወይም facebook: Ministry of health,Ethiopia  ማግኘት ይቻላል፡፡ማሳሰቢያ፦    ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ አይችልም።   ተመዛኞች በምዘና ወቅት እርሳስ፣ መቅረጫ፣ ላጲስ እና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡   ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ በመግባት https://hple.moh.gov.et/ የሚለውን ሊንክ በመጫን FAYDA እና password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡   የፈተና ፕሮግራሙን በሚኒስትሪው ቴሌግራም ቻናል: t.me/M0H_EThiopia ወይም facebook: Ministry of health,Ethiopia  ማግኘት ይቻላል፡፡ @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

PharmacyRxplus ቤተሰቦች እስቲ Prescription ላይ ያለውን መድሀኒት አፋልጉኝ !!!!! Inbox ➡️➡️ @D2555
PharmacyRxplus ቤተሰቦች እስቲ Prescription ላይ ያለውን መድሀኒት አፋልጉኝ !!!!! Inbox ➡️➡️ @D2555

LICENSING EXAMINATION COC 2025 PART 2
LICENSING EXAMINATION COC 2025 PART 2

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች የተቀመጠው
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች የተቀመጠውን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባው የማይራዘም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ➡️➡️ Website: moh.gov.et @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

#NEXT PART 2
#NEXT PART 2

Q- Which one of the following medications is the best initial treatment for a case of heart failure with normal systolic function and preserved ejection fraction? A-Digoxin B-Furosemide C-Metoprolol D-Spironolactone @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

info እሁድ ማታ 5:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube የEXIT EXAM ጥያቄዎች ከመልሶች ጋር ይለቀቃል !! #Subscriber #SHARE #LIKE 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇�
info         እሁድ ማታ  5:00    በ PharmacyRxplus  በ YouTube   የEXIT EXAM ጥያቄዎች ከመልሶች ጋር ይለቀቃል   !!          #Subscriber #SHARE  #LIKE   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

Coc exam and Exit exam ለምትፈተኑ አሁንም ያለውን ጊዜ ተጠቀሙ !! የተዘጋጁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች 🌼🌼 ጥያቄዎች በPdf With Answer
+2
Coc exam and Exit exam  ለምትፈተኑ   አሁንም ያለውን ጊዜ ተጠቀሙ !! የተዘጋጁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች 🌼🌼  ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note 🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ  እና  ይቀላቀላሉ !! contact ማድረግ  ይቻላል ➡️    @Sarfii

#exit_exam TIP #Dissolution → Noyes–Whitney #Buffers/pH → Henderson–Hasselbalch #Stability → Arrhenius #Drug degradation → Zero & First order #Shelf life → Half-life equation @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/live/yheNjSADJeY?si=tN6bwd5n_3ybFyX7
ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/live/yheNjSADJeY?si=tN6bwd5n_3ybFyX7

info #COC ሀገር(ቦታ) መምረጥ ትችላላችሁ መስራት ጀምሯል !!! @PharmacyRxplus

info ነገ ማታ 4:00 በ PharmacyRxplus በ YouTube live ይኖረናል !! #Subscriber #SHARE #LIKE 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.yout
info         ነገ ማታ  4:00    በ PharmacyRxplus  በ YouTube   live  ይኖረናል  !!          #Subscriber #SHARE  #LIKE   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __________ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከ
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __________ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ  እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦   እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት  የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ ይሆናል፡፡  በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡