ch
Feedback
Law students Union ️️️

Law students Union ️️️

前往频道在 Telegram

LSU is created mainly to inform you updated laws; useful teaching materials,References, exit exam files, shortnotes available;and to support law students 🎓LSU🎓 🎓GBS🎓 🎓ሕተህ🎓 📩 @LSU2012_bot lawstudentsunioneth2013@gmail.com For Accessibil of Laws!

显示更多

📈 Telegram 频道 Law students Union ️️️ 的分析概览

频道 Law students Union ️️️ (@lawstudentsunion) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 513 名订阅者,在 法律 类别中位列第 571,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 338

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 513 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 131,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 27.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.72% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 018 次浏览,首日通常累积 1 701 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
LSU is created mainly to inform you updated laws; useful teaching materials,References, exit exam files, shortnotes available;and to support law students 🎓LSU🎓 🎓GBS🎓 🎓ሕተህ🎓 📩 @LSU2012_bot lawstudentsunioneth2013@gmail.com For Accessibil of ...

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 法律 类别中的关键影响点。

14 513
订阅者
无数据24 小时
+437
+13130
帖子存档
የጠፋው ሰው በሕይወት መመለስ እና ውጤቱ የመጥፋት ውሳኔ የተሰጠበት ሰው በሕይወት መመለስ የመጥፋት ውሳኔ ቀሪ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 170 ሥር ተደንግጎ የምናገኘው ጉዳይ ነው። ጠፋ የተባለው ሰው መመለስ ደግሞ የራሱ ውጤቶችን እንደሚያስከትል በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 171 ሥር የተመለከተ ሲሆን እነዚህም፡- • ጠፋ የተባለው ሰው የተወሰዱ ንብረቶችን በሚገኙበት አኳኋን ይወስዳል። ንብረቶቹ ተሽጠው ከሆነ ደግሞ የተሸጡበትን ዋጋ ይወስዳል፣ ስለሆነም ንብረቶቹን የያዙ ግለሰቦች በዚህ አግባብ ለተመለሰው ሰው የማስረከብ ግዴታ አለባቸው። (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 171)። ንብረቱን የያዙ ግለሰቦች በተንኮል ወይም በመጥፎ አስተዳደር ላጠፉት ነገር ካሳ የመክፈል ኃላፊነት አለባቸው (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 171(3))። • ጋብቻን በተመለከተ ግን በመጥፋት ውሳኔው የፈረሰው ጋብቻ መመለሱ ሕይወት እንዲዘራ ወይም እንደገና እንዲጸና የማድረግ ውጤት የለውም (የፍትሐብሔር ሕግ  ሰ/መ/ቁ. 74791 ቅጽ 14፣ ሰ/መ/ቁ. 213917 ቅጽ 27)። ማጠቃለያ የመጥፋት ውሳኔ በሕይወት መኖሩ ባልታወቀ ሰው ምክንያት በቤተሰብ እና በንብረት መብት ላይ የሚፈጠርን ክፍተት ለመሙላት የተቀረጸ ጠቃሚ የሕግ መሣሪያ ነው። ሕጉ በአንድ በኩል የጠፋውን ሰው በሕይወት የመመለስ ተስፋና ንብረት ለመጠበቅ የጊዜ ገደቦችንና የዋስትና ግዴታዎችን የሚያስቀምጥ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የቀሩት ቤተሰቦችና ወራሾች ሕይወታቸውን እንዲቀጥሉና ንብረቱን እንዲያስተዳድሩ መብት ይሰጣል። በመሆኑም ሕጉ እንደሚደነግገው ያለ ፍርድ ቤት መደበኛ የመጥፋት ውሳኔ ማስታወቂያና ማረጋገጫ በሰዎች ንብረትና መብት ላይ መወሰን በሕግ ፊት ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ ማኅበረሰቡ ይህንን ሥርዓት ተገንዝቦ በሕጋዊ መንገድ መብቱን ማስከበር ይኖርበታል። #ንቃተ ሕግና ሥልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

Vacancy / የስራ ማስታወቂያ
Vacancy / የስራ ማስታወቂያ

Adabbii yakkaa qabiiyyee lafa weeraruu fi yakkoota daldala buna walqabatu

'Labsii buna federaalaa lakk 1051.

Qaj. buna biyya keessatti gurguramu VAT sassaabamu (2).pdf1.69 MB

seeraa Buna reasch.docx0.54 KB

qajeelfama Sassaabbii VAT buna biyya alaatti ergamu (1).pdf4.75 MB

Labsi Lakk 160-2010 Buna.pdf13.43 MB

BUNA

Repost from Legality
#ዳኞች የሚመሩት በህግ ብቻ መሆኑ #በፍርድ ቤት በተላለፈ ሰርኩላር መዝገብ ለጊዜው እንዲዘጋ የተሰጠ ትዕዛዝ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ:- የቀረበለትን ጉዳይ አይቶ የመወሰን የዳኝነት ስልጣን ያለው
+5
#ዳኞች የሚመሩት በህግ ብቻ መሆኑ #በፍርድ ቤት በተላለፈ ሰርኩላር መዝገብ ለጊዜው እንዲዘጋ የተሰጠ ትዕዛዝ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ:- የቀረበለትን ጉዳይ አይቶ የመወሰን የዳኝነት ስልጣን ያለው መሆን አለመሆኑን አይቶ የመወሰን ስልጣን ያለው ጉዳዩን የያዘው ችሎት ፤ ወይም ጉዳዩ በይግባኝ ወይም በሰበር የቀረበለት ችሎት እንጂ በተመሳሳይ ጉዳይ ተፈጻሚ እንዲሆን ትዕዛዝ ወይም በሰርኩላር መመሪያ ሊሰጥ የሚችልበት አግባብ አለመኖሩን ፤ ችሎትም አስተዳደራዊ የሆነውን ሰርኩላር (መመሪያን) መሰረት በማድረግ የቀረበለትን የዳኝነት ጥያቄ አላስተናግድም በማለት የሚሰጥ ውሳኔ በኢ.ፌ.ድ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 79(2 እና 3) ስር ከተመለከተው የዳኝነት ነፃነትን ጋር የሚጣረስ ፤ የዘገየ ፍትህ እንደተነፈገ ይቆጠራል ከሚለው ብሂል አንፃር ሲታይ በኢ.ፌ.ዳ.ሪ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 37 ስር የተመለከተውን ፍትሕ የማግኘት መብትን የሚገድብ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው በማለት የሰበር ሰሚ ችሎቱ በሰበር መዝገብ ቁጥር 247494 ላይ የሰጠው አስገዳጅ ውሳኔ የሚጥስ ነው፡፡

CV & Application letter ማሠራት ለምትፈልጉ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ በማንኛውም መስክ ለምትወዳደሩ፣ ለሥራ ቅጥር ለምታመለክቱ እና ለተለያዩ ዓላማዎች የሚሆኑ ጥራት CVዎችን እ
CV & Application letter ማሠራት ለምትፈልጉ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ በማንኛውም መስክ ለምትወዳደሩ፣ ለሥራ ቅጥር ለምታመለክቱ እና ለተለያዩ ዓላማዎች የሚሆኑ ጥራት CVዎችን እና Latterዎችን እንሠራለን። በሁሉም ድርጅቶች (Internationally and Nationally) ተቀባይነት ያለው በጥራት እናዘጋጃለን። ✅ Professional CV and standard cv ✅ EUROPASS CV(For Europe and US) ✅ Motivation & Cover Letters & other Letters ✨ በመረጡት ዲዛይን እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሠራለን! እድሉን አያምልጥዎ፣ አሁኑኑ ይፍጠኑ! ለስኬትዎ የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ። 📞 0904 40 43 90 ✈️ Telegram: @philowas ቅናሽ የተደረገው ለጥቂት ቀናት ስለሆነ ፈጥነው ያሠሩ

በ0 አመት Centre for Justice Vacancy - Interns ● Deadline: July 7, 2026 Centre for Justice (CJ) is one of Ethiopia’s main independent civil society organizations. ✅ Position 1: Legal Aid Service Provider Intern ■ Required Qualifications: LL.B Degree in Law (Must be a recent graduate or pending graduation confirmation). ✅ Position 2: Projects Intern ■ Required Qualifications: LL.B Degree in Law (Must be a recent graduate or pending graduation confirmation). How to Apply?? 👇👇👇 https://effoysira.com/centre-for-justice-project-interns/ Credit: EffoySira Ephrem H. LSU, yours channel

በ0 አመት Centre for Justice Vacancy - Interns ● Deadline: July 7, 2026 Centre for Justice (CJ) is one of Ethiopia’s main independent civil society organizations. ✅ Position 1: Legal Aid Service Provider Intern ■ Required Qualifications: LL.B Degree in Law (Must be a recent graduate or pending graduation confirmation). ✅ Position 2: Projects Intern ■ Required Qualifications: LL.B Degree in Law (Must be a recent graduate or pending graduation confirmation). How to Apply?? 👇👇👇 https://effoysira.com/centre-for-justice-project-interns/ Credit: EffoySira የሕግ መረጃ @legal_infoo

ዕለታዊ🛎 ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች ⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖⚖ ✍ ጠቅላላ የቅጣት ማክበጃ ምክንያቶች የምንላቸው በወንጀል ህጋችን በአንቀጽ 84 ስር የተዘረዘሩት ናቸው፡፡ ሀ.ወንጀለኛው ወንጀሉን ያደረገው በከሀዲነት ወይም በወስላታነት ወይም በወራዳነት ወይም መጥፎ አመልን በሚያሳይ ምቀኝነት፣ጥላቻ፣ ስግብግብነት፣ መጥፎ ነገርን ለመስራት ወይም ሰውን ለመጉዳት ፍጹም ፍቃደኛ በመሆን ወይም በተለየ ክፋት ወይም ጨካኝነት እንደሆነ ፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት ቅጣትን ለማክበድ ከመካከላቸው የአንዱ መሟላት በቂ ነው፡፡  ለ.ወንጀለኛው ወንጀሉን ያደረገው ስልጣኑን፣ ተግባሩን  ወይም የተጣለበትን እምነት ወይም ሀላፊነት ያለአግባብ በመገልገል እንደሆነ የመንግስትን ስራ ለመስራት ወይም ለመምራት ስልጣን የተጣለበት ሰው ስራውን በታማኝነት እና በቅንነት መፈጸም አለበት፡፡ በተጨማሪም ይህንኑ ስልጣን ተገን በማድረግ ለራሱም ሆነ ለሌላው ጥቅም ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው ጥቅም ወይም መብት ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ አንድን ወንጀል ከፈጸመ ቅጣት ሊከብድበት እንደሚገባ የወንጀል ህጉ ይደነግጋል፡፡ ሐ.ወንጀለኛው በቀድሞ ጥፋተኛነቱ ወይም ወንጀልን ማድረግ ሙያ ወይም ልማድ አድርጎ መያዙ፣ ወይም የወንጀሉ አፈጻጸም ዘዴ፣ ጊዜ፣ ቦታና የአፈጻጸም አኳሀን፣ በተለይም በሌሊት ወይም በሽብር ወይም በሁከት ለአደጋ ሽፋን ወይም በጦር መሳርያ ወይም በሌላ አደገኛ መሳርያ ወንጀሉን በማድረግ የተለየ አደገኝነቱን አሳይቶ እንደሆነ :: በዚህ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት ስር ሶስት ዋና ዋና ምክንያቶች አሉ እነኚህም፡- 1.ወንጀልን ማድረግ ሙያው ወይም ልማዱ አድርጎ መያዝ 2.የወ/ል አፈጻጸም ዘዴ፣ጊዜ፣ቦታ እና የአፈጻጸም አኳሀን 3.ወንጀልን በጦር መሳርያ ወይም በሌላ አደገኛ መሳርያ መፈጸም ናቸው፡፡ በተጨማሪም ሌሊት የሚለው ሀረግ ከስንት ሰዓት ጀምሮ እንደሆነ አሻሚ ቢሆንም በተለምዶ ፍርድ ቤቶች ከሌሊቱ 6፡00-12፡00 ድረስ ያለውን የጊዜ ገደብ በሌሊትነት ወስደው ቅጣት ያከብዱበታል፡፡ በእጅ ወይም በዱላ የውንብድና ወንጀልን የፈጸመ ሰው እና የስለት ወይም የጦር መሳርያዎችን ተጠቅሞ ይህንኑ ወንጀል የፈጸመ ሰው የወንጀል ማድረግ አደገኛነቱ እኩል ሊሆን አይችልም፡፡    መ.ወንጀለኛው ወንጀሉን ያደረገው ወንጀል ለመፈጸም በተደረገ ስምምነት መሰረት ወይም ከሌሎች ጋር በመሆን ወይም ወንጀል ለመፈጸም ከተቋቋመ ቡድን ጋር በመስማማት ወይም አባል በመሆን ይልቁንም እንደ ወንጀል ቡድን ሹም ወይም አደራጅ ወይም መሪ በመሆን እንደሆነ :: ወንጀልን ለመፈጸም ከሌላው ጋር ወይም ለዚሁ አላማ ከተደራጀ ቡድን ጋር በአባልነት በመስማማት ወንጀልን ማድረግ ቅጣትን ሊያከብድ የሚችል በቂ ምክንያት ነው፡፡   ሠ.ወንጀለኛው ወንጀሉን ያደረገው በዕድሜው፣ በጤንነቱ፣ በኑሮው ወይም በስራው ሁኔታ ልዩ ጥበቃ በሚያሻው ሰው ላይ በተለይም ለመከላከል አቅም በሌለው፣ መንፈሰ ደካማ፣ በሽተኛ ወይም አካል ጉዳተኛ ፣ እስረኛ ወይም በቅርብ ዘመዱ ላይ ወይም የበላዩ ወይም የበታቹ በሆነ ሰው ላይ፣ በህግ በተቋቋመ ባለስልጣን ወይም የስራ ግዴታውን በማከናወን ላይ በሚገኝ በአንድ የህዝብ አገልጋይ በሆነ ሰራተኛ ላይ እንደሆነ  ቅጣቱ  ሊከብድበት  ይችላል ::

+1
South_Ethiopia_C0nstitution_to_be_despatched.pdf2.67 MB

The Constitution of the South Ethiopia and South West Ethiopia Regions

+1
South_Ethiopia_C0nstitution_to_be_despatched.pdf2.67 MB

The Constitution of the South Ethiopia and South West Ethiopia Regions

+1
South_Ethiopia_C0nstitution_to_be_despatched.pdf2.67 MB

The Constitution of the South Ethiopia and South West Ethiopia Regions