AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS
This channel opened for fresh students by AASTU students.😁 In this channel we try to send poll questions and quizzes that will help you to strength your studying skills. . For ads contact this account @barney_ted
显示更多📈 Telegram 频道 AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS 的分析概览
频道 AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS (@aastu_poll) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 474 名订阅者,在 教育 类别中位列第 10 719,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 894 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 474 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 2 292,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 36.01%。内容发布后 24 小时内通常能获得 25.64% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 654 次浏览,首日通常累积 4 737 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“This channel opened for fresh students by AASTU students.😁
In this channel we try to send poll questions and quizzes that will help you to strength your studying skills.
.
For ads contact this account @barney_ted”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 九月 | +22 | |||
| 27 九月 | +2 | |||
| 26 九月 | +16 | |||
| 25 九月 | 0 | |||
| 24 九月 | +3 | |||
| 23 九月 | +2 | |||
| 22 九月 | +4 | |||
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | +6 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | 0 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | +1 | |||
| 15 九月 | +46 | |||
| 14 九月 | +76 | |||
| 13 九月 | +214 | |||
| 12 九月 | +182 | |||
| 11 九月 | +15 | |||
| 10 九月 | +63 | |||
| 09 九月 | +126 | |||
| 08 九月 | +445 | |||
| 07 九月 | +268 | |||
| 06 九月 | +63 | |||
| 05 九月 | +89 | |||
| 04 九月 | +167 | |||
| 03 九月 | +86 | |||
| 02 九月 | +56 | |||
| 01 九月 | +76 |
| 2 | ዛሬ ማታ!
YOU DON'T NEED A JOB, YOU NEED A CLIENT.
ነጻ Live Session እንዲሁም የ 10,000 ብር Giveaway ‼️
ብዙዎቻችን ችግሩ ያለው skill ማነስ ላይ ይመስለናል።
ግን እውነት ለመነጋገር ያህል ስኪል ኖሯችሁ ኪሳችሁ ግን ባዶ ከሆነ ችግሩ ያለው ችሎታችሁ ላይ አይደለም።
ያንን ስኪል ወደ ትክክለኛ ክላየንት እና ገንዘብ መቀየር (Monetization) አለማወቃችን ላይ ነው።
በዛሬው live session ላይ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
🎯 ትክክለኛው ቻናል: ክላየንቶች በብዛት የሚገኙባቸው እና እኛን የሚፈልጉበት ቦታዎች
💬 Approach: ሰዎችን እንዴት ማነጋገር እና ስራ እንድንሰራ ማሳመን እንዳለብን
💸 Monetization Gameplan: ያላችሁን ቴክኒክ ወደ እውነተኛ ወርሃዊ ገቢ እንዴት መቀየር እንደሚቻል
🎁 PLUS: 10,000 ETB GIVEAWAY አብሮ ተዘጋጅቷል!
📅 ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት
📍 @AwraqHustleHub - Telegram
ባለፈው ጊዜ ያመለጠችሁ ይህንን አትለፉት! ዛሬ እንገናኛለን 🔥 | 1 719 |
| 3 | #Academic_Calendar_2026_and_2027
You can see the full list from here and share this to your friends❤️ wish you a good vibes and class time🤗🤗🤗🤗
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 3 713 |
| 4 | በአጭሩ ለExit exam 700 ብር የነበረው 3 እጥፍ ነው የጨመረው 2000 ብር የወደቀ ተማሪ አሊያም በግል ያለ ተማሪ ይከፍላል።
ለNGAT ደግሞ 5 እጥፍ ሆኖ 750 የነበረው ክፍያ 3500 ይሄን ያክል ይከፈላል።
To be honest personally this is not fair at all. soon መማር ብርቅ እንዳይሆን ያሰጋል💔! | 3 338 |
| 5 | ✅ G-ONE GYM here in AASTU ✅
📌Location: G-one kelay
💰Price💰
Gym 🏋️: 600 ETB
Kick Boxing&S/defense 🥊: 500 ETB
GYM and KICK BOXING 900
Programs📆
Gym All Time
Kick Boxing and Self defense
Monday
Wednesday
Friday Morning 12:15- 1:15 LT
⚠️ You can register Anytime ⚠️
Join Telegram group:
https://t.me/G_one_GYM
For more info:
☎️ +251911965958
TG: https://t.me/Bccfitness | 3 475 |
| 6 | #የተሻሻለው_አዲሱ_ክፍያ
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር።
ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል።
የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር።
ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር።
በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል
➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር።
የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት
➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር።
ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ
➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር።
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 3 526 |
| 7 | Dear Students,
Welcome back to AASTU and to a new academic year! We wish you all a successful, productive, and rewarding academic journey. We hope you had a pleasant break and are ready to begin the new semester with renewed energy and commitment.
Students who have an “NG” status in any course are kindly requested to report to the ECE Department Office as soon as possible to have their status reviewed and converted to either “F” or “I” (with convincing cases), as appropriate.
Please do not delay, as this may affect your academic registration and progression.
Thank you for your cooperation, and welcome back! | 3 795 |
| 8 | ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን ሰኞ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚያመጧችሁ ባሶች ተዘጋጅተውላችኋል ።
መነሻዎች ፡
➥ መገናኛ፡ ክፍለ ከተማው ፊት ለፊት
➥ ቃሊቲ ቶታል ፡ ክፍለ ከተማው ፊት ለፊት (መነኻሪያው መውጫ ) ጋር ይጠብቋችኋል ።
በቦታውም የሚያግዟችሁ የዩኒቨርሲቲው ዓርማ የታተመበት መለዮ እና ባጅ ያደረጉ በጎ ፈቃደኞች የሚገኙ ይሆናል ።
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊 | 4 868 |
| 9 | First day first problem🤗😁😁😁 | 5 282 |
| 10 | 👍👍👍👍👍👍👍 WELCOME DEAL🛍
✅20%-OFF
✅ONLY UNTIL OCTOBER 15, 2026⏰
You deserve the original!💪
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎁Airpods and Headsets
🔋Chargers and Cables
🧑💻PC Stands & Phone Stands
🎒Pc Bag
🔔Drawing materials
🖱️Mouse
⚡️And any electronics and stationery materials(🛜💻💌👕)
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
😀#Fast_delivery_to_your_dorm
🌐 #3_months_guarantee
✅ #Check_Before_you_pay
💬@Place_Of_Origin
💬 @AASTU_MARKETT1
📞0925082938
📞0957039447
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🌟
💞➡️🔤🔤🔤
AASTU MARKET CHANNEL
AASTU MARKET CHANNEL
Official 📱 Account✅
https://vt.tiktok.com/ZSqm8MWWq/ | 5 058 |
| 11 | #Registration
ከአምናው ምንም የተቀየረ ነገር የለም አምና ያመጣችሁት ታመጣላችሁ! (don't forget to bring photo...for the cost sharing) እና about non cafe things there will be a post until then wait up further information and instructions.
Out batch students based the original ur day of registration እንደ አምናው ከሆነ ከregular students ጋር ነው። so u also do the same steps like u did last yr. ፎቶ ይዛችሁ ኑ! if ur slips not read yet at least try to finish the cost sharing form and take ur keys from the proctors.
በተረፈ welcome back everyone❤️❤️❤️❤️
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 5 054 |
| 12 | 🥪ERTIB🥪 from Tulu Dimtu
◇With 3 choices◇
ERTIB WITH BREAD
●●● Price: 120 Birr
ERTIB WITH ቆቀር(ብስኩት)
●●● Price: 150 Birr
ERTIB WITH ቦንቦሊኖ
●●● Price: 150 Birr
👉FREE DELIVERY👈
Ordering Hours: 8:00-11:00LT
Delivery Time: 11:30-12:00
Order👇👇👇👇👇👇
📱 +251909860959
📱 +251904625964
📱 +251952368567 | 4 880 |
| 13 | ምን አይነት ምክር ትፈልጋላችሁ ጠቅለል አድርገን እንመክራችኋለን በወግ በወጉ😁😁😁
ኮመንት ላይ ወይም በቡት በኩል ጻፉልን (ቡት ላይ በጣም ብዙ ጥያቄ ስለምንጠየቅ ግን እየሰበሰብን ነው የምንመልሰው💔)
ስለ አስተማሪ አይነቶች፣ ስለ ተማሪ አይነት፣... ስለምን ትፈልጋላችሁ?
let us know in the comment! | 4 689 |
| 14 | Hey Dear AASTU students ! 🔥
Need a little style refresh? 💃🏼Check out on hand items —we’ll deliver them right to your door for free! 🛍️
🤔Can’t find what you want? No worries 😉 , order from SHEIN or Amazon.ae anytime.😊
🚚 Delivery takes 12–15 days
🎁 Gift packages available
📲 Call 904 106 045
👉 Dm @lenastore11
Come join our shopping crew! On telegram &tiktok 👇🏾
@leni_onlineshopping | 5 010 |
| 15 | #ምክር_ለፍሬሽ_ተማሪዎች
እዚህ አዲስ አበባ ያላችሁ ልጆች አደራ ስደት የሄዳችሁ ይመስል ያንን ቁም ሳጥን የሚያክል ሻንጣ የቤቱን ጠቅላላ እቃ ጭናችሁ እንዳትመጡ 🙅♂️ የሚቀበላችሁ በምስር ጨጓራው የጨሰ ተማሪ እንጂ በፕሮቲን ሼክ የወፈረ ጠብደል ጋርድ አይደለም የሚሸከምላችሁን ፈልጉ 😎
ተመዝግባችሁ ቁልፍ ተቀብላችሁ አንሶላችሁን ነጠፍ አድርጋችሁ ከፈለጋችሁ የኦረንቴሽን ቀን መምጣት ትችላላችሁ🥳
ያው እንደ ሲኒየር እንምከራችሁ ብለን ነው ደግሞ ሌላ ነገር አይደለም😍
እንዴት ነው ግን are u exited💃 let us see the comments
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 5 029 |
| 16 | 📢 Alert for Volunteers
Dinner service for all student Volunteers is scheduled for tonight from 1:00 PM to 1:30 PM (Local Time) at the student cafe.
Please make sure to arrive on time within this 30-minute window so the team can keep service running smoothly.
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 5 190 |
| 17 | Dormitory room assignments for the six 4th year mechanical female students are now available—please check the attached document to find your room and proceed with check-in. | 5 455 |
| 18 | #NG_Case
😐 NG ማለት በአጭሩ No grade ማለት ነው። ይሄም የሚፈጠረው ፋይናል ፈተና፣ ሚድ ፈተና፣ አሊያም ደግሞ አሳይመንት ላይ ውጤት ሳይገባ ሲቀር አሊያም (-) ይቺ ምልክት ስትቀመጥ ነው። btw 0 ራሱ ዋጋ አላት😏 ስለሆነም 0 ብታመጡ ይሻላል እንጂ አስተማሪዎች እንዲህ አድርገው ሲስተሙ ላይ ካስተላለፉባችሁ ውጤታችሁ ወደ NG (No grade) ተቀይሮ ይቀመጣል።
🤨እና መቼ መስተካከል ይችላል?
ያው ማስተካከል የሚቻልበት መንገድ፦
1) በመጀመሪያው ሴሚስተር ከሆነ አስተማሪዎች ለክፍል ተወካዮች ውጤት ሲልኩ የዛኔ በማየት ቶሎ ብላችሁ መፍትሔ መፈለግ ይቻላል። (ማለትም ያኔ ያልተገኛችሁት በሕመም ምክንያት፣ ወይም ሌላ አንገብጋቢ ጉዳይ ገጥሟችሁ ከሆነ ማስረጃ በማሳየት ኬዙን ውጤት ሳይገባ በፊት መቀልበስ ይቻላል)
2) ውጤት ከገባ በኋላ ግን NG የሚል ከሆነ ቀጣይ ሴሚስተር የምትመዘገቡት ይሄ Case ሲፈታ ነው። ስለሆነም ሰዓታችሁን ቶሎ በመጠቀም ዲፓርትመንት Head ጋር በመቅረብ አሊያም በየዲፓርትመንታችሁ የተመደቡት Advisors ጋር ቀርባችሁ ያለውን ኬዝ በማስረዳት እና ደብዳቤ ከማስረጃ ጋር በማቅረብ (ማስረጃ የምታቀርቡት ከላይ በገለጽኩት መሠረት አሳማኝ ሊሆን የሚችልና ውጤታችሁን ወደ I (Incomplete) ማለትም በአሳማኝ ማስረጃ እነዛ ነገሮች እንዳመለጧችሁ ለማሳየት)፣ አሊያም ደግሞ ዲፓርትመንታችሁ በሚያዛችሁ መሠረት ደብዳቤ (Formally) ጽፋችሁ በማስገባት ማስረጃ ከሌላችሁ ወደ F ማስቀየር ትችላላችሁ።
🤨 ካስገባሁ በኋላ መቼ ይፈታል?
well ካስገባችሁ በኋላ ወዲያው ላይፈታ ይችላል። cuz of work load on the registrar (እሱን ሲስተም የሚፈቱበት እንደ እኛ ዩኒቨርስቲ ብቻ ሳይሆን ሌላም ሃገር ቢኖራቸው አሪፍ ነው) የሚወሰን ይሆናል። የእናንተ ሥራ እየሄዳችሁ በሁለት ቀንም በሦስት ቀን ምን ላይ ደረሰ በማለት መከታተል ነው።
❓ ምንም ባላደርግስ በዚህ NG Case ዙሪያ ምን ይመጣል?
ያው ምዝገባ የምትመዘገቡት ከ15 ቀን በኋላ ነው። cuz automatically ወደ F የሚቀየረው የዛኔ ስለሆነ። እስከዛ ድረስ ግን ስማችሁ አቴንዳንስ ላይ አይወጣም። if u don't have any clue specially abt the courses you gonna take and there prerequisites ዝም ብላችሁ ገብታችሁም ልትማሩ ትችላላችሁ። አሊያም አንዳንድ ልጆችም ዝም ብለው ክላሱን የሚቀጡ አሉ እስክመዘገብ ብለው which is not a valid reason. እና አርፋችሁ check በማድረግ ገብታችሁ ተማሩ።
🤨 እሺ ዶርምስ እንዴት ልሆን ነው?
ዶርም የምታገኙት NG case solve ሲሆን ነው based on the procedure. Until then ግን ለዲፓርትመንት አመልክታችሁ መፍትሔ እንዲሰጣችሁ ጠይቋቸው። (if there is some process related to this I will share you.) ግን በግላችሁ እናንተም ጠያይቁ።
ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
📥📥📕📕📕📕📕📕 📤📤
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊
📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊 | 5 362 |
| 19 | POV: 2 hours of studying… 📚
I’ve read the same sentence 14 times, my brain has given up, and somehow the chair knows more than I do. 😭
ትንሽ እረፍት እንውሰድ…
Brain: tired.
Stomach: ኩኪስ. 🍪
Wallet: Please don’t ask me… 😭
Need a study-break emergency kit? 👀
🍪 Cookies + 🍫 Chocolate + 🥜 Peanut butter
📩 DM @Unisnackpack to order!
If the grades are going up, don’t question the method. Just keep snacking. 📈 | 5 365 |
| 20 | 🚨 TUTORS NEEDED — APPLY NOW! 🚨
TOP TUTOR | የቤት እና የኦንላይን አስጠኚ
📚 ተማሪዎችን በማስጠናት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!
🚨 URGENT HOME TUTORING OPPORTUNITIES 🚨
📅 STARTING MONDAY
📍 Addis Ababa | Multiple Locations
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 1. SUMMIT
🎓 Grade 10 — Local Curriculum
📅 4 days/week
⏰ 1 hour/day
👩 Female Tutor Only
💰 8,000 ETB/month
📌 Good academic background required.
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 2. LAFTO
🎓 Grades 4, 7 & 8 — Local Curriculum
📅 3 days/week
⏰ 3 hours/day
👩 Female Tutor Only
💰 10,800 ETB/month
📌 Good academic background required.
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 3. AYAT 49
🎓 Grade 8 — Local Curriculum
📅 3 days/week
⏰ 1 hour/day
👩 Female Tutor Only
💰 4,800 ETB/month
📌 Good academic background required.
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 4. KALITI
🎓 Grade 4 — Local Curriculum
📅 3 days/week
⏰ 1 hour/day
👨 Male Tutor Only
💰 3,000 ETB/month
📌 Strong academic background required.
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 5. JAMO 1
🎓 Grade 4 — Local Curriculum
📚 Subject: English
📅 3 days/week
⏰ 2 hours/day
👩 Female Tutor Only
💰 4,800 ETB/month
📌 Graduate in Literature or excellent English proficiency required.
━━━━━━━━━━━━━━
🔹 6. AYAT 49 — CAMBRIDGE
🎓 Grade 5 — Cambridge Curriculum
📅 3 days/week
⏰ 1 hour/day
👨👩👧 Male or Female Tutor
💰 6,000 ETB/month
📌 Good academic background required.
━━━━━━━━━━━━━━
📩 APPLY NOW: @TOPTUTOR73
📢 More tutoring opportunities:
👉 https://t.me/toptutor12
⭐ TOP TUTOR | Your Path to Excellence
🏠 Home & Online Tutoring | KG–University | 5 469 |
