ch
Feedback
AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS

AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS

前往频道在 Telegram

This channel opened for fresh students by AASTU students.😁 In this channel we try to send poll questions and quizzes that will help you to strength your studying skills. . For ads contact this account @barney_ted

显示更多

📈 Telegram 频道 AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS 的分析概览

频道 AASTU POLL AND QUIZ QUESTIONS (@aastu_poll) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 532 名订阅者,在 教育 类别中位列第 10 649,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 876

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 532 名订阅者。

根据 18 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 2 775,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 34.18%。内容发布后 24 小时内通常能获得 25.79% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 338 次浏览,首日通常累积 4 782 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 15

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
This channel opened for fresh students by AASTU students.😁 In this channel we try to send poll questions and quizzes that will help you to strength your studying skills. . For ads contact this account @barney_ted

凭借高频更新(最新数据采集于 19 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

18 532
订阅者
-1324 小时
+4417 天
+2 77530 天
帖子存档
+5
#Mechanical_Statics #2nd_year #Pre_Engineering 🤩 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

🌟 Zowie Store – Order Online 🌟 🎯 በAASTU ተማሪዎች ልዩ ምርጫ! 🛒 Available Products 🛍 Body Splash & Perfume for males and females
+4
🌟 Zowie Store – Order Online 🌟 🎯 በAASTU ተማሪዎች ልዩ ምርጫ! 🛒 Available Products 🛍 Body Splash & Perfume for males and females ( 570 - 1000 birr) 🧴 Body & Hair Lotion 👄 Lip Oil • Lip Mask • Lip Balm • Lip Liner • Lip Stick •Eyeliner • Mascara • Hair accessories • Shampoo and Conditioner • 4kilo white and black Chocolate 💍 Jewellery (150- 450 birr) ✨ ልዩ ጥቅሞቻችን ✅ በቴሌግራም በቀላሉ ትዕዛዝ ✅ ከፍተኛ ጥራት • ተመጣጣኝ ዋጋ ✅ ፈጣን አገልግሎት (በAASTU ውስጥ) ✅ ነፃ የማድረስ   አገልግሎት 📲 አሁኑኑ ይዘዙ! ☎️ 0975 803 580 👉 Join our group: @Zowie_Store 👉 Order now: @ZowieStore or  @ZowieStore2

As a freshman you need this book In short most of the questions, assignment, exams comes from here! We will attach soon the solution manual of the book ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

​Need to cash out or fund international payments? 💰 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ We provide fast, secure, and reliable exchange services:For 🧕#Freelancers: Convert your international USD payments into ETB(Ethiopian Birr) at best rates. 📈#Traders: Buy and sell USDT instantly with zero delays. 🛒#Online_Importers & E-commerce order: Secure USD liquidity for international orders and supplier payments. For AASTU students, we're the only "in person instant USD exchange provider"🤝Gemini Pro for 18 months is also available ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💬@fam_2123 📞0957039447 💞➡️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 Favoz Social Deal Favoz Social Deal

#dormitory_placement #GC ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

+3
#Psychology_text_books This are very helpful book for your assignment and final exam 🙏🏾 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

Repost from N/a
💸 ጥናታችሁን እያቀለላችሁ ገንዘብ ስሩ! (Study & Earn with LiqFresh) 🚨 AAU, AASTU እና ASTU Freshmen: የመጀመሪያ ሴሚስተር GPA ወሳኝ ነው! 🚨 ወደ ዩኒቨርሲቲ
💸 ጥናታችሁን እያቀለላችሁ ገንዘብ ስሩ! (Study & Earn with LiqFresh) 🚨 AAU, AASTU እና ASTU Freshmen: የመጀመሪያ ሴሚስተር GPA ወሳኝ ነው! 🚨 ወደ ዩኒቨርሲቲ እንኳን በደህና መጣችሁ! የመጀመሪያው ዓመት እንደ Applied Math፣ Physics እና Programming ያሉ ኮርሶች ፈታኝ እንዳይሆኑባችሁ በ LiqFresh ከወዲሁ ተዘጋጁ። 🔥 ለምን LiqFresh ይመረጣል?
🚫 No Wi-Fi: በስልክም በ PC ያለ ኢንተርኔት ይሰራል! 📚 Past Exams: የ AAU፣ AASTU እና ASTU ፈተናዎች ከነ ማብራሪያቸው 🧠 Smart Review: Chapter-based quizzes & notes 📊 GPA Calculator: ውጤታችሁን በቀላሉ ለመከታተል 🤖Ai integated ስለሆነ ምንም መዘናጋት እዛው ላይ ጥያቄያቹን መጠየቅ ትችላላችሁ
🤖 💥 Freshman Welcome Offer: 🌟 ALL-IN-ONE FRESHMAN PACK 250 ብር 150 ብር ብቻ! (Lifetime Offline Access) 🎁 STUDY BUDDY CHALLENGE (በነፃ ይጠቀሙ):
1️⃣ የእናንተን Invite Code ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ 2️⃣ 3 ጓደኞቻችሁ ሲገቡ የናንተ Full Premium ይሆናል (ወይም ሙሉ ክፍያችሁ ይመለሳል)!
“Born to be ሊቅ” 🚀 📲 Download on Google Play: Link 💻 Web / PC Version: Web Link 📢 Join Our Channel: @liqhubethiopia 📩 Instant Support & Activation: @liqHubBot

+4
#APPLIED_ll ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

ለ1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ! Uni Fresh App ለእናንተ Freshman ተማሪዎች ፣ በወስጡ
✅ Maths ✅ Applied Math I ✅ Physics ✅ Psychology ✅ English ✅ Geography ✅ Logic ✅ Civics ✅ Anthropology ✅ Emerging Technology ✅ Entrepreneurship ✅ History ✅ Inclusiveness ✅ Global Trends ✅ Economics
ለእያንዳንዱ Courses ✅የብዙ University ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች  ✅የምዕራፍ ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር ✅ማጥኛ VideosModule, Lecture Notes ጨምሮ አካቷል:: 📲Appun ለማውረድ 👇  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.unifresh.app ❓ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ 🏃‍♂️👉@unifreshsupport

#Freshman_ምክር_ክፍል_1 ምክር መምከር በእውነቱ አልወድም🙏🏽 cuz ራሴ ብዙ መመከር ያለብኝ time ላይ ስለሆንኩ፣ ግን I just want to tell you the basic thing! ግቢ ፍሬሽ ሆናችሁ ስትገቡ የደስ ደስ የሚለቀቅላችሁ በጀት 🤑 USAIDን ያስንቃል😁 በቃ እናትም አባትም ውጪ ደግሞ ካሉ በለው ፉክክር ነው🙌 ያም ያም ሊልክላችሁ ይችላል። እና በሰብ በአስባቡ እናንተም መዥረጥ አድርጋችሁ Sunchips, Coca, የነ ኬኬ ምግብን ይሄንን energizer ወጣ ብላችሁ እርግጥባችሁን ማጣጣም ነው የሚታያችሁ! እኔ ይሄንን እያወኩኝ እንደ እናንተ ሆኜ ቆጥቤ የነበረውን ብሬን እና የተላከውን ጠቅላላ እንደ አንበጣ እና ኩብኩባ😁 ኪሴን በገዛ እጄ ውድም አድርጌዋለሁ (ግን ወፍ አልወፈርኩም😂) አሁንም ሲንቢሮ ነኝ ተመርቄ😢 በእኛ ጊዜ 1 ዶላር 40 እና 50 በነበረበት ጊዜ በየሳምንቱ 500 ብር ከቤት እቀበል ነበረ (በትንሹ🙄😁) ግን ምንም ባለመቆጠቤ 2ተኛው ዓመት ላይ ብዙ ወጪዎችን ላወጣ ተገድጃለሁ። Non cafe ከሆናችሁም የሚሰጠው ስለማይበቃ አስቡበት ከቤተሰብ ጋር ተነጋገሩ! ቋሚ ገንዘብ ያስፈልጋችኋል። anyways በአጭሩ፣ የተሰጣችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ፣ ለምግብ ከሆነ ብሉበት ያዝ የሚያደርግ ነገር ግን ደግሞ በረባው ባልረባው ላይ አታውጡ! ካልሆነ video ላይ እንዳለው በ3ተኛ ዓመት ሳይሆን በ3ተኛው ወር የበረሮ ችብስ ደንበኛ አከፋፋይ ነው የምትሆኑት🙌🙌🙌 ሲጠቃለል ምክሩ👍 በደንብ ፍለጡ በደንብ ቆጥቡ በረሮ ከመብላት 7 ወር ዘግዩ ነው🍔 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

❓️Do you want anything from harar? ✨️Harar shopping 🛍 is there for you. We deliver mainly: -Shiti -Skin care products -Perfu
❓️Do you want anything from harar? ✨️Harar shopping 🛍 is there for you. We deliver mainly: -Shiti -Skin care products -Perfumes -And other products ✨️Contact me using : 📞0939983591 or dm @enuat1 Don't forget to join our channel t.me/hararshopping

I'm cooking something for freshman students እስቲ የምትማሩበትን ሞጁሎች እስከምትገቡ ድረስ በተለይም ደግሞ Common courses ሽምደዳ ላይ አሪፍ አድርጌ ለማዘጋጀት እሞክራለሁ More time ካገኘሁ Pray for me😁😁😁 and this year with everyone here volunteers ካላችሁ ተዘጋጁ We will cook በደንብ አድርገን ይሄንን ዓመት። Specially software engineers Website እና Bot በመሥራት Free access ለተማሪ እንሰጣለን። ሌሎች ዲፓርትመንት ያላችሁ ደግሞ ማቴሪያሎችን በማዘጋጀት እና forward በማድረግ አሪፍ ፕላትፎርም ለመፍጠር እንቅሳቀሳለን። so if u are ready for this big project I believe we can do it and can save a thousand life here😎 Are you ready guys🥺🥺🥺 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

Repost from Awraq Hustle Hub
በ2019 በወር ከ 20,000 - 60,000 ETB ሊያስገኝላችሁ የሚችለውን High-Income የ – Digital Marketing & Facebook Ad Mastery Class ምዝገባ ተጀምሯል‼️ 2-
በ2019 በወር ከ 20,000 - 60,000 ETB ሊያስገኝላችሁ የሚችለውን High-Income የ – Digital Marketing & Facebook Ad Mastery Class ምዝገባ ተጀምሯል‼️ 2-month Practical Digital Marketing & Facebook Ad Mastery 👉 Facebook Meta Advertising እንዴት በStrategy እንደምትሰሩ ትማራላችሁ። 👉 Digital Marketing Strategy ከመሰረቱ ጀምሮ በተግባር ትማራላችሁ። 👉 Client Acquisition & Freelancing በመጠቀም ደንበኞችን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ትማራላችሁ። 👉 Google Ads, Content Creation & More በተግባር ትማራላችሁ። 🎯 የምትማሩትን በተግባር ተጠቅማችሁ ውጤት ማምጣት እንድትችሉ የተዘጋጀ Practical Mastery Class ነው። 🔥 New Year Special 10% OFF! ⏳ ቅናሹ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው ( መስከረም 9 ደረስ) ። 🚨 2019ን እውነተኛ ገቢ የምትገነቡበት ዓመት አድርጉት። 🔗 Register Now https://awraqskills-newyear-round.vercel.app/ 📞 ለተጨማሪ መረጃ፦@awraqmarketing | 0978733278 | 0970784556

#Freshman When you come to AASTU, you should bring blanket, sheet, pillowcase, and sports equipment. And also when you come f
#Freshman When you come to AASTU, you should bring blanket, sheet, pillowcase, and sports equipment. And also when you come for registration, bring the following things: ➡️ Original and photocopy of the 8th grade regional exam result certificate, ➡️ Original and photocopy of the 9th-12th grade transcript, ➡️ Original and photocopy of the 12th grade national exam result certificate, and ➡️ Four 3×4 photographs We will not accept any student who arrives earlier or later than the specified date. Anyways if you do have a TIN no bring that too. if there is any news related to this we will notify you. #አዲስ_ገቢ_ተማሪዎች ወደ አአስቱ ስትመጡ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል።እንዲሁም ደግሞ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች፦ ➡️ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፤ ➡️ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፤ ➡️ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፤ ➡️ አራት 3በ4 ፎቶግራፍ ለማንኛውም ግን የቲን ቁጥር ካላችሁ እሱንም ይዛችሁ ብትመጡ ጥሩ ይመስለኛል። አዲስ መረጃ ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለማንኛውም ግን Check your status once again https://www.aastu.edu.et/result/ ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

📢ለ1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ! ለ2019 Univesty መጀመሪያ አመት ፍሬ ሽማን ለምትገቡ Uni Fresh App በውስጡ :- ✅ የAASTU እና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች Mid እና Fin
📢ለ1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች በሙሉ! ለ2019 Univesty መጀመሪያ አመት ፍሬ ሽማን ለምትገቡ Uni Fresh App በውስጡ :- ✅ የAASTU እና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች Mid እና Final ፈተናዎች ✅ Chapter-based questions ✅ Study Videos ለእያንዳንዱ Course ✅ Ai Tutor ለማጥናት እንድያግዝ ✅የFreshman Modules እና Lecture notes ✅ በጥያቄዎች ላይ ዝርዝር እና ግልጽ ማብራሪያዎችGPA Calculator የእናንተን ውጤት ለማስላት ✅ Offline Access በቀላሉ ይገኛል 📲 Appun ለማውረድ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.unifresh.app ❓ጥያቄ ካላችሁ👇 👨🏽‍💻@unifreshsupport ወይም ☎️ 0918860540

#Applied_ll በጋሻው ከሌላችሁ በግ ሆናችሁ ማለት ነው 😂😂😂 Btw በጣም ከባድ የሚባለው Applied 2 ነው ከምትማሯቸው ውስጥ 3 ከዚህ ቀላል ነው እና ይሄንን እንደምንም B እና ከዛ በላይ ለማምጣት አሁን ማንበብ ጀምሩ በኋላ ላይ ተስፋ ትቆርጣላችሁ ካልሆነ ግን🙏🏾 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll   📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

🎓#EthioFreshman ለሁሉም 2019 Freshman ተማሪዎች አስፈላጊ App! Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳ
+5
🎓#EthioFreshman ለሁሉም 2019 Freshman ተማሪዎች አስፈላጊ App! Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳያሳስባችሁ Ethio Freshman መፍትሔውን ይዞላችሁ መጥቷል! Ethio Freshman ውስጥ ምን ምን ተካቷል? 📝 ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች (2014 - 2018)፡ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው) 📝 ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች ❓ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች 📚 Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides 🧮 GPA Calculator: በቀላሉ GPA የምታሰሉበት ለካምፓስ ቆይታዎ ወሳኝ የሆኑ Tips እና የዲፓርትመንት መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡ 🌐 @Ethiofreshman1 🕹 አፑን ከPlaystore ለማውረድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp

+8
#Freshman_Reading_Materials We will share you good ppts too🙌🙌🙌 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️   ☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📥📥📕📕📕📕📕📕  📤📤    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📚  @Aastu_poll      📊📊    📊📊📕📕📕📕📕📕📊📊

👍👍👍👍👍👍👍👍 🎲🎲🎲🎲🎲🎲 WELCOME DEAL🛍 ✅20%-OFF ✅ONLY UNTIL OCTOBER 15, 2026 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #Welcome_Back!👩‍
👍👍👍👍👍👍👍👍 🎲🎲🎲🎲🎲🎲 WELCOME DEAL🛍 20%-OFF ONLY UNTIL OCTOBER 15, 2026 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ #Welcome_Back!👩‍💻😄 💛For the past year, you’ve trusted us to bring electronics and essential student materials directly to your dorm.🤝 🛍Our Special Deal for 2019 E.C ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 😀#Fast_delivery_to_your_dorm 🌐 #3_months_guarantee #Check_Before_you_pay ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 😋 DON'T MISS THE WELCOME DEAL! 🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🌟 💞➡️❗️❗️❗️❗️🔤🔤🔤 AASTU MARKET CHANNEL AASTU MARKET CHANNEL Official 📱 Account https://vt.tiktok.com/ZSqm8MWWq/

#MoE የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡ በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወ
#MoE   የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences   Send this to your friends