1 113
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+1730 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+14
在0个频道中
六月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+48
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+83
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+130
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+258
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 08 七月 | +3 | |||
| 07 七月 | +1 | |||
| 06 七月 | 0 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | +3 | |||
| 03 七月 | +1 | |||
| 02 七月 | +6 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
ከኮሌጅ አዳማ የተመረጣቹ
👉ግብ ጠባቂ ጀሚል ሻፊ
👉ተከላካይ ፋይሰል ሀይረዲን
👉ተከላካይ ኖህ በቀለ
👉መሀል ዘሩባቤል ከተማ
👉አጥቂ ያአብስራ ቡዙአየሁ
🏟 ነገ 5:00 አበበ ቢቂላ እስታዲየም እንድትሄዱ
| 2 | 🇪🇹 የአዳማ ልጆችም ተጠርተዋል።
ከ አዳማ U17 ሊግ ለተመረጣችሁ 40 ልጆች በሙሉ 👇
🇪🇹-►ነገ ረቡዕ
🇪🇹-►⌚️5:00 ሰዓት ላይ።
🇪🇹-►🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንድትገኙ እናሳስባለን።
🚦►የአዲስአበባው ሪጅናል ካምፒንግ ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ ቆይቶ ታዳጊዎቹ የወዳጅነት ጫወታ በማድረግ ቆይታቸውን አጠናቀው ወጥተዋል። ነገ የአዳማው ይቀጥላል።
🇪🇹በዚህ ምርጫ ውስጥ ያልተካተታችሁ ነገርግን በአዳማ እና አዲስአበባ ከ17 አመት በታች MRI ውድድር ውስጥ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ልጆች በጣም በቁጭት ለቀጣዩ መስራት ይጠበቅባቹሃል።ይሄ ሀገርን ከመወከል አልፎ የእናንተ እንጀራ ፣ የህልማችሁ በር ወለል ብሎ የሚከፈትበት ዕድል ስለሆነ በትኩረት ተመልከቱት።
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 105 |
| 3 | ✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ አስረኛ ሁለተኛ ጫዋታችንን ጎሮ አዳማን 1⃣ ለ 0⃣ በሆነ ውጤት በማሸነፋችን ሁለተኛነታችንን ማስጠበቅ ችለናል ።
✅ የጎሎቹ ባለቤት
ውዳሴ ኤርሚያስ ⚽️
✅ የጫዋታው ኮከብ
ኤልያስ
🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ
👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪 | 143 |
| 4 | ✅ የአዳማ ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ
አስራ ሁለተኛ ጫዋታችንን እሮብ 4 :00 ሰዓት ከጎሮ አዳማ ጋር የምንጫወት ይሆናል ።
🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ
👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪 | 239 |
| 5 | Dawit Kebede
ደስ ይለኛል.....
ስለዚህ ልጅ ከዚህ ቀደም ፅፌአለሁ።ዳዊት ከበደ ይባላል የአዳማ ልጅ ነው። አዳማ እያለ 'ኮሌጅ አዳማ እግርኳስ ፕሮጀክት' ነበር የሚሰራው።
በምልመላ ወቅት እኔ ቀን እና ማታ ከስልኬ ጋር ተፋጥጬ የሚደርሱኝን መረጃዎች እያጣራሁኝ ለእናንተ አደርስ ስለነበር በጣም ቢዚ ነበርኩ።በተቻለኝ አቅም መረጃ ሳቀርብ ስህተት ላለመስራት ተጠንቅቄአለሁ በዛም 99% ተሳክቶልኛል።
ዳዊት እና ብዙ እግርኳሰኞች በቴክስት እና በስልክ ያወሩኛል። የቻልኩትን 'እዚህ ሂድ ፣ እዛ ሂድ...'እላለሁ።
እንደ አጋጣሚ ከዳዊት ጋር እያወራን ባንክ እንዲሞክር ነገርኩት ሄደ በአጋጣሚ አልተሳካም ፤ ዳዊትም ተስፋ ቆርጦ አልተቀመጠም ደጋግሞ ይጠይቀኛል....
መጨረሻ አከባቢ ኤልፓ/ኤልክትሪክ በረኛ እየፈለገ እንደሆነ ሰማሁኝ ፤ ባለቀ ሰዓት ዳዊትን በፍጥነት ሄዶ እንዲሞክር ነገርኩት/ለአሰልጣኙ ይመጣል ብዬዋለሁ/ ፤ ዳዊት ሄዶ ሞከረ ፣ ቀናትን ከታየ ቡኋላ መመረጡ ተነገረው "ኑሬ አመሰግናለሁ ተሳክቶልኛል" አለኝ።በጣም ደስ አለኝ።
የአዳማው ልጅ ዳዊት ዛሬ ላይ ከኤልፓ አልፎ ለሪጅናል ካምፒንግ ከተጠሩ 4 በረኞች አንዱ ሆኗል።ይህ ለእኔ እርካታ ነው።ይህ ለእኔ ክፍያ ነው።
ዳዊት በጣም ስነ-ምግባር ያለው ልጅ ነው።አሰልጣኙም ነግሮኛል።ከዚህ በላይ እንደሚሄድ አምናለሁ።
ዳዊት በርታ።እግርኳሰኞች በርቱ።
አዳማን እናመሰግናለን።ዳዊትን አሰልጥኖ ለዚህ ያበቃው ኮች ብሩክንም እናመሰግናለን 🙏
https://t.me/egerkuasenga/5552
🫶 መልካም ቀን ይሁንልን 🎁
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 267 |
| 6 | ✅ ደዊት ከበደ በርታልን | 264 |
| 7 | 没有文字... | 268 |
| 8 | 没有文字... | 292 |
| 9 | ✅ የጫዋታው ኮከብ
ያብስራ ቡዙአየሁ | 469 |
| 10 | ✅ ዛሬ ከ17 አመት በታች አዳማ ሊግ አስረኛ አንደኛ ጫዋታችንን ከገዳ ሮበሌ ጋር 2⃣ ለ 2⃣ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ።
✅ የጎሎቹ ባለቤት
ያአብስራ ቡዙአየሁ ⚽️
ሱልጣን ⚽️
✅ የጫዋታው ኮከብ
ያብስራ ቡዙአየሁ
🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ
👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪 | 432 |
| 11 | 没有文字... | 428 |
| 12 | ✅ የአዳማ ከተማ ከ17 አመት በተች ሊግ
አስራ አንደኛ ጫዋታችንን ቅዳሜ 2 :00 ሰዓት ከገዳ ሮበሌ ጋር የምንጫወት ይሆናል ።
🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ
👉 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪💪💪 | 418 |
| 13 | ✅ አዲሱ የልምምድ ካሶተኒ ይህንን ይመስላል ። | 400 |
| 14 | 没有文字... | 532 |
| 15 | ✅ ለኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሜዳችን የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ስለሆነ ለ 15 ቀን ማንም ወደ ጊቢ ስለማይገባ ፈተናው እስኪጠናቀቅ ድረስ ወጣቶች መአከል ሜዳ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በወጣው የክረምት ፕሮግራም መሰረት የሚቀጥል ይሆናል ።
🏟 ወጣቶች መአከል
👉 አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ | 685 |
| 16 | ✅ ከ13 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ ነገ አርብ 10:00 ልምምድ አለ ። | 745 |
| 17 | ✅ ከ10 አመት በታች ፈተና የጨረሳቹ ዛሬ ሀሙስ 10:00 ልምምድ አለ ። | 753 |
| 18 | የክረምት ፕሮግራም ከ17 አመት በታች
ሰኞ እሮብ አርብ
8:00 8:00 8:00
U 17 U 17 U17
ወጣቶች ወጣቶች ወጣቶች
የክረምት ፕሮግራም ከ20 አመት በታች
ሰኞ እሮብ አርብ 10:00 10:00 10:00
U 20 U 20 U 20
ወጣቶች ወጣቶች ወጣቶች
የክረምት ፕሮግራም ከ10 አመት በታች
ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ 10:00 10:00 10:00
U 10 U10 U10
ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ
ሳሩ ሜዳ ሳሩ ሜዳ ሳሩ ሜዳ
የክረምት ፕሮግራም ከ 13 አመት በታች
ሰኞ እሮብ አርብ 10:00 10:00 10:00
U 13 U13 U13
ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ
ሳሩ ሜዳ ሳሩ ሜዳ ሳሩ ሜዳ
የክረምት ፕሮግራም ከ15 አመት በታች
ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ 8:00 8:00 8:00
U 15 U15 U15
ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ወጣቶች
ጅቡ ሜዳ ጅቡ ሜዳ
✅ የክረምት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል | 826 |
| 19 | 没有文字... | 837 |
| 20 | ✅ የኮሌጅ አዳማ ሰልጣኞች በሙሉ ከፊታችን ሀሙስ ጀምሮ ፈተና እስኪያልቅ ድረስ በሁሉም እድሜ በሙሉ ልምምድ አይኖርም ። ወላጆች ይህንን በማወቅ ልጆቻችሁን እንዳልኩ ። መልካም ፈተና
👉 አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ | 1 405 |
