ኢትዮ ሳቅ በሳቅ
前往频道在 Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች፣አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችና ቪዲዮ ያገኛሉ። ▫Join us, @Ethiosakzon 💌Contact Us, @sheger16_bot For Any Coment, @HabeshaK1
显示更多3 387
订阅者
+224 小时
+147 天
-730 天
帖子存档
3 387
ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔
3 387
#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...
ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም 😂😂
3 387
Repost from ሙድ እንያዝ በእኛ
ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
