ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

前往频道在 Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች፣አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችና ቪዲዮ ያገኛሉ። ▫Join us, @Ethiosakzon 💌Contact Us, @sheger16_bot

显示更多
2 906
订阅者
-224 小时
+57 天
+730 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+37
在0个频道中
九月 '260
在0个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在1个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在1个频道中
Get PRO
四月 '250
在1个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在1个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+114
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+65
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+75
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+65
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+98
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+57
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+72
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+99
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+124
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+123
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+95
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+162
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+98
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+75
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+73
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+77
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+80
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+44
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+41
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+124
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+129
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+113
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+132
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+123
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+170
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+176
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+113
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+123
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+449
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+6 586
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
19 十月+2
18 十月0
17 十月+5
16 十月+1
15 十月+9
14 十月+1
13 十月+3
12 十月+5
11 十月+7
10 十月+3
频道帖子
እድሜያችሁን እየደበቃችሁ እድሜ ጨምርልን ብላችሁ ፈጣሪን የምትለምኑ ሴቶች ግን...ደና ናቹ አ🤓🤓

2
ሳላስበው ነው post ያረኩት ሳታስቡት like አርጉልኝ🙄
326
3
ፀጉሬን ተቆርጬ እንደዚ ደስ ያላት ቤት መኪና ምናምን ብገዛላት እንዴት ልትሆን ነው🫶🏾 አይ እናት❤️
331
4
ልጅ፡ አባባ ጥርስ አልዎት? አያት ፡ኧረ የለኝም ልጄ....  ምነው? ልጅ፡ እሺ ተጫውቼ እስክመለስ ዳቦዬን ይያዙልኝ😂😂😁
329
5
ልጅ፡ አባባ ጥርስ አልዎት? አያት ፡ኧረ የለኝም ልጄ....  ምነው? ልጅ፡ እሺ ተጫውቼ እስክመለስ ዳቦዬን ይያዙልኝ😂😂😁
27
6
ሽፍን ጫማ ውስጥ እንደምትገባ ጠጠር ግን ተንኮለኛ የለም እንዳላወጣት ደግሞ ካልሲዬ ቀዳዳ ነው 😭
418
7
ድንገት በህልሜ ከመጣሽ ብዬ ዘንጬ ነው ምተኛው😎
416
8
ድንገት በህልሜ ከመጣሽ ብዬ ዘንጬ ነው ምተኛው😎
242
9
አያቴ ከመሞቱ በፊት ያለኝን መቼም አልረሳውም 😭😭 አንተ ልጅ ተው መሰላሉን በደምብ ያዝ 😭😂
552
10
pov:- ማዘር 20 ሚልየን ደርሷት   2ሺ ኩንታል ሽሮ አስፈጭታ ስትጨርሰው 😭
573
11
ሁልጊዜ አንድ ቦታ አዘውትሮ መሄድ  መናናቅን ያመጣል😒😒 ለዚህ ሰሞኑን ስራ ቦታ አልሄድም🤙😂
628
12
እድሜዬ እየሄደ እንደሆነ ያወቅኩት 😭🥲 . . . መንገድ ላይ ኳስ በሚጫወቱ ልጆች መሃል ሳልፍ መጫወት አቁመው "ቆይ አንዴ ሰው ይለፍ" ሲሉ ነው😭🥹
609
13
ፈጣሪዬ ሆይ ኃጢያቴ ብዙ ነውና ለጓደኞቼም አካፍልልኝ ግማሹን በነሱ ምክንያት ነው የሰራሁት😁😁
653
14
#አንድ_ወዳጄ😜 በጣም ሀብታም ከመሆኑ የተነሳ ጂም ቤት ሄዶ ክብደት ሲያነሳ እራሱ በሰራተኛ ነው🤣😄
633
15
ሁሁይ የሆነ life🕺
752
16
ሕይወትህን በትናንሽ ዕለታዊ ውሳኔዎች ትገነባለህ። ሰዎች ታላቅ ለውጥ አንድ ቀን በድንገት እንደሚመጣ ያስባሉ፤ ነገር ግን እውነተኛ ለውጥ የሚጀምረው ዛሬ በምትመርጠው ትንሽ ነገር ነው። ጠዋት ቀድመህ መነሳት፣ ሰውነትህን መንከባከብ፣ ማንበብ፣ መማር፣ ገንዘብ መቆጠብ፣ ጥሩ ሰዎችን መምረጥ መፀለይ እና ዛሬ ማድረግ የምትችለውን ነገር ለነገ አለመተው እነዚህ እና ያልጠቀስኳቸው ትንሽ የሚመስሉ ውሳኔዎች ነገ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩታል ። #መልካም_ቀን_ምርጦቼ 👍
729
17
ሕይወትህን በትናንሽ ዕለታዊ ውሳኔዎች ትገነባለህ። ሰዎች ታላቅ ለውጥ አንድ ቀን በድንገት እንደሚመጣ ያስባሉ፤ ነገር ግን እውነተኛ ለውጥ የሚጀምረው ዛሬ በምትመርጠው ትንሽ ነገር ነው። ጠዋት ቀድመህ መነሳት፣ ሰውነትህን መንከባከብ፣ ማንበብ፣ መማር፣ ገንዘብ መቆጠብ፣ ጥሩ ሰዎችን መምረጥ መፀለይ እና ዛሬ ማድረግ የምትችለውን ነገር ለነገ አለመተው እነዚህ እና ያልጠቀስኳቸው ትንሽ የሚመስሉ ውሳኔዎች ነገ ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩታል ። #መልካም_ቀን_ምርጦቼ 👍
143
18
በልጅነትህ ትምህርት እንዲገባህ ...... ግንባርህን የፋከው ትዝ አለህ😭😭😂
847
19
እናቴ መብራት ልታስቀጥል ሄዳ መብራት ቀጣዪ  "ከሚሄደው" ወይስ" ከማይሄደው" ልቀጥልሎት...........  "ከሆነው ይሁን ብቻ ገመዱን ዝቅ አርገህ ቀጥለው ቢያንስ ልብስ ማስጫ ይሆናል😂😅😄
911
20
ንጉሰ ነገሥት ዘ እግር ኳስ 😭 ሁሌም ምርጡ ነህ 🐐
ንጉሰ ነገሥት ዘ እግር ኳስ 😭 ሁሌም ምርጡ ነህ 🐐
889