es
Feedback
ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

Ir al canal en Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች፣አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችና ቪዲዮ ያገኛሉ። ▫Join us, @Ethiosakzon 💌Contact Us, @sheger16_bot For Any Coment, @HabeshaK1

Mostrar más
3 387
Suscriptores
+224 horas
+147 días
-730 días
Archivo de publicaciones
ነገ በሞት መለየት አለና እየተዋደድን አንለያይ 💔

ማንኛዋም ሴት ባሏን ሰርታ መመገብ አለባት ምክንያቱም ማንኛውም እስረኛ መመገብ አለበት😜🤣

ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች... አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"

ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች... አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"

#ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ... : #እንጠጋጋለታለን

በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው😉

መኪና እየነዳህ ሰው ሰላም ካልክ ጉረኝነት ነው ዝም ብለክ ካለፍክም #ጉረኝነት ነው

ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔

አስቴር አወቀ ያንን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ፍቅረኛም ባልም ልጅም የላትም!😲 አሉ

#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት... ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም 😂😂

ሁለት መቶ ብር እረስቶ ለመውረድ ያበቃከኝ አምላክ ተመስገን

ቀበሌ መታወቂያ ለመስጠት ሲያንከራትህ ፖሊስ ደሞ መታወቂያ የለህም ብሎ ያፍስሃል !!

ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!🙏         ══••✧♡✧••══     

ጦዤ ሚስቴ ስልክህ እየጮኸ ነው ስትለኝ ... #Me:- ደብድበውት ነው😳

ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው . "ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው . "ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

አንተን Good night ብላ ከሌላ ሰው ጋር ካወራች አትዘን ምናልባት እንዳይደክምክ አዝናልህ ይሆናል😉

እቤት መጥቶ family ፊት ፀጉርህ አደገ ከሚል ሰው ይሰውራቹ😂😳

የራስህ ውሻ እራስክ ላይ መጮህ ከጀመረ ሌላ ሰው በተሻለ ሁኔታ እየመገበው እንደሆነ እወቅ !

ሰላም፣ ፍቅር፣ ህሊና፣ ደስታ የሰው ስም ብቻ ሆነው ቀሩ ማለት ነው🤔🤔🤔