ch
Feedback
EEP Communication

EEP Communication

前往频道在 Telegram

EEP Communication

显示更多

📈 Telegram 频道 EEP Communication 的分析概览

频道 EEP Communication (@eepcommuication) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 554 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 8 399,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 163

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 554 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 12,过去 24 小时变化为 7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.73%。内容发布后 24 小时内通常能获得 14.92% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 157 次浏览,首日通常累积 2 320 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
EEP Communication

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

15 554
订阅者
+724 小时
+77
+1230
帖子存档
አመራሩ በመልካም ሥነ ምግባር በመታነጽ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን መታገል አለበት ……..///……. አመራሩ በመልካም ሥነ ምግባር በመታነጽ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን መታገል እንዳለበት በኢትዮጵያ
+6
አመራሩ በመልካም ሥነ ምግባር በመታነጽ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን መታገል አለበት ……..///……. አመራሩ በመልካም ሥነ ምግባር በመታነጽ ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን መታገል እንዳለበት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ መምሪያ ገለፀ፡፡ መምሪያው ለተቋሙ መካከለኛ አመራሮች በሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ሕጎችና ጽንሰ ሀሳቦች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ለማንበብ… https://www.eep.com.et/?amh-news=አመራሩ-በመልካም-ሥነ-ምግባር-በመታነጽ-ሙ&lang=am 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 9 ቀን 2018 ዓ.ም

በጣቢያው ሲከናወን የቆየው የአቅም ማሳደግ ሥራ ተጠናቀቀ ........///....... በለገጣፎ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ሲከናወን የቆየው የአቅም ማሳደግ ሥራ መጠናቀቁን የ
+6
በጣቢያው ሲከናወን የቆየው የአቅም ማሳደግ ሥራ ተጠናቀቀ ........///....... በለገጣፎ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ሲከናወን የቆየው የአቅም ማሳደግ ሥራ መጠናቀቁን የማዕከላዊ 1 ሪጅን መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ገዛኸኝ እንዳስታወቁት የአቅም ማሳደግ ሥራው በጣቢያው አንድ ባለ 125 ሜጋ ቮልት አምፒር ተጨማሪ ትራንስፎርመር በመትከል የተከናወነ ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=በጣቢያው-ሲከናወን-የቆየው-የአቅም-ማሳደ&lang=am 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 9 ቀን 2018 ዓ.ም

የጊምቢ- ቱሉ ካፒ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ ሊጀመር ነው ………///…… ለቱሉ ካፒ የወርቅ ማውጫ ኩባንያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዞ የነበረውን የ
የጊምቢ- ቱሉ ካፒ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ ሊጀመር ነው ………///…… ለቱሉ ካፒ የወርቅ ማውጫ ኩባንያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዞ የነበረውን የጊምቢ- ቱሉ ካፒ ባለ 132 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታን በይፋ ለመጀመር እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ቢዝነስ ገለፀ። በዘርፉ የፕሮጀክት ቢሮ ሥራ አስኪያጅ አቶ አዛርያ ምናሴ እንደገለጹት ፕሮጀክቱ ከጊምቢ እስከ ቱሉ ካፒ የሚዘረጋ የ43 ኪሎ ሜትር የማስተላለፊያ መስመር፣ አንድ አዲስ የማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ እና በጊምቢ ነባር ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የማስፋፊያ ሥራዎችን ያጠቃልላል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=የጊምቢ-ቱሉ-ካፒ-የኃይል-ማስተላለፊያ-መስ&lang=am 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

በተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባት እንዲፈጠር የሥራ መሪዎች ሚና የጎላ ነው …..///….. በተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባት እንዲፈጠር የሥራ መሪዎች ሚና የጎላ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፖሊሲ ፕሮሰስና የለውጥ ሥራ አመራር መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያውና በኢትዮጵያ ፓወር አካዳሚ ትብብር ከኃይል ማመንጫዎች፣ ሪጅኖችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ለተውጣጡ የሥራ መሪዎች ለ8ኛ ዙር የተሰጠው የአመራር ክህሎት ሥልጠና ተጠናቋል፡፡ በሥልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመምሪያው ዳይሬክተር አቶ አንዷለም ኪዳኔ በሥራ መሪዎች የአመራር ብቃት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ተቋማዊ ለውጥ ለማስመዝገብ ወርክሾፑ መዘጋጀቱን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ተቋማዊ ባህል ለመገንባት አመራሩ የተቋሙን እሴቶች በመላበስ እንዲሰራ የእርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ እንዲኖር መድረኩ አስፈላጊ እንደነበረ አንስተዋል፡፡ ለሰባት ቀናት በቆየው ወርክሾፕ የቴክኒካልና የአስተዳደር ጉዳዮች እንዲሁም የተቋማዊ ለውጥ ሥራዎች ዙሪያ የሚመለከታቸው ሥራ አሥፈጻሚዎችና ተወካዮች በተገኙበት ውይይት እንደተደረገባቸውም አብራርተዋል፡፡ የአመራር ልማት የአንድ ጊዜ ሥራ ባለመሆኑ ቀጣይነት ባለው መልኩ በዕቅድ ተይዞ እንደሚከናወን የጠቆሙት አቶ አንዷለም የተቋሙን ስትራቴጂክ ግብ ለማሳካት አመራሩ በትብብር በመስራት የኮርፖሬት ቢዝነስ ባህልን ማጠናከርና መገንባት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ተቋሙ ርዕሰ ጉዳዮችን በመለየት የፖሊሲ ቀረጻ ሥራ መጀመሩን በመግለጽ ለዚህም የሥራ መሪዎች በየዘርፋቸው አስተዋጽኦ ማድረግ እንዳለባቸውም አሳስበዋል፡፡ በወርክ ሾፑ ላይ በኃይል ማመንጫዎችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ከሰው ኃይልና ከግብዓት እጥረት፣ ከሥልጠናና ከትምህርት ዕድል እንዲሁም ከአሰራር ሥርዓት ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችና የሚስተዋሉ ክፍተቶችን በተመለከተ ጥያቄዎች ተነስተው በሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። በ8ኛው ዙር 23 የሥራ መሪዎች ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን ወርክ ሾፑ በአስር ዙር የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+9

EEP & Danish Energy Agency Collaborate to Boost Power Project Success! Ethiopian Electric Power (EEP) and the Danish Energy Agency are jointly assessing major power projects like Assela, Koysha, and Aysha II to tackle delays and strengthen implementation. Learn how they're improving project performance and addressing key challenges. 👉 Read the full story here: https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7406328864450355200 💡 "Clean Energy for a Better Life!" Facebook | Telegram | Twitter | YouTube | TikTok | Website | LinkedIn

ተቋሙ የመሰረተ ልማት ስርቆትን በዘላቂነት ለመከላከል እየሰራ ነው ……///…… የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚያስተዳድራቸው የኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ ስርቆቶችን ለመከላከል የተለያዩ አሰ
ተቋሙ የመሰረተ ልማት ስርቆትን በዘላቂነት ለመከላከል እየሰራ ነው ……///…… የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚያስተዳድራቸው የኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀሙ ስርቆቶችን ለመከላከል የተለያዩ አሰራሮችን በመዘርጋት እየሠራ እንደሆነ የተቋም ደህንነትና አስተዳደራዊ ጉዳዮች መምሪያ አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=ተቋሙ-የመሰረተ-ልማት-ስርቆትን-በዘላቂነ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም

#Vacancy External Vacancy Announcement Read More on 👇 https://www.eep.com.et/?announcements=external-vacancy-announcement-2
#Vacancy External Vacancy Announcement Read More on 👇 https://www.eep.com.et/?announcements=external-vacancy-announcement-2 💡 "Clean Energy for a Better Life!" Facebook | Telegram | Twitter | YouTube | TikTok | Website | LinkedIn

ሪጅኑ የአሰራር ሥርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን ገለፀ ….....///……... በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማዕከላዊ 1 ሪጅን የአሰራር ሥርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል የኦፕሬሽ
+9
ሪጅኑ የአሰራር ሥርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ማድረጉን ገለፀ ….....///……... በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማዕከላዊ 1 ሪጅን የአሰራር ሥርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል የኦፕሬሽን፣ ክትትል እና ጥገና የአሰራር ሥርዓት (Operation, Inspection, and Maintenance Management System) የተሰኘ የሞባይል እና የድረ-ገፅ መተግበሪያ በሥራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ። ሪጅኑ የማከፋፈያ ጣቢያዎችን እና የማስተላለፊያ መስመሮችን የኦፕሬሽንና ጥገና ሥራዎች ለማሳለጥ በሚያግዘው መተግበሪያ ዙሪያ ለሠራተኞቹ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=ሪጅኑ-የአሰራር-ሥርዓቱን-ለማዘመን-የሚያ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም

የፕሮጀክቶችን አፈጻፃም ለማሻሻል እየተሠራ ነው …….///…….. ለኃይል መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች መዘግየት ምክንያት የሆኑ ውስጣዊ ችግሮችን በጥናት በመለየት የፕሮጀክት ትግበራን ለማሻሻል ከዴንማርክ
+8
የፕሮጀክቶችን አፈጻፃም ለማሻሻል እየተሠራ ነው …….///…….. ለኃይል መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች መዘግየት ምክንያት የሆኑ ውስጣዊ ችግሮችን በጥናት በመለየት የፕሮጀክት ትግበራን ለማሻሻል ከዴንማርክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በተመረጡ አራት ፕሮጀክቶች ላይ የዳሰሳ ጥናት እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለት በኮይሻ እና አይሻ 2 የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ላይ የተካሄዱ ጥናቶች የመጀመሪያ ረቂቅ ሪፖርት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ በተገኙበት ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=የፕሮጀክቶችን-አፈጻፃም-ለማሻሻል-እየተ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም

ስርቆት የፈጸመው ግለሰብ በ10 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ …..///…. በጌዶ - ገፈርሳ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ስርቆት የፈጸመ ግለሰብ በ10 ዓመት
+1
ስርቆት የፈጸመው ግለሰብ በ10 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ …..///…. በጌዶ - ገፈርሳ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ስርቆት የፈጸመ ግለሰብ በ10 ዓመት ከ6 ወር በሆነ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማዕከላዊ አንድ ሪጅን አስታወቀ፡፡ በሪጅኑ የትራንስሚሽንና ኦፒጂ ደብሊው መስመር ጥገና ሥራ አስኪያጅ አቶ በፍቃዱ በቀለ እንዳስታወቁት የጌዶ -ገፈርሳ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በተደጋጋሚ ሥርቆት ከሚፈጸምባቸው መስመሮች መካከል አንዱ ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=ስርቆት-የፈጸመው-ግለሰብ-በ10-ዓመት-ከ6-ወር-ጽ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም

#LinkedIn 𝗕𝘂𝗶𝗹𝗱𝗶𝗻𝗴 𝘁𝗵𝗲 𝗙𝘂𝘁𝘂𝗿𝗲: 𝗘𝗘𝗣 𝗦𝘁𝗿𝗲𝗻𝗴𝘁𝗵𝗲𝗻𝘀 𝗦𝘂𝗯𝘀𝘁𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗗𝗲𝘃𝗲𝗹𝗼𝗽𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝗚𝗿𝗶𝗱 𝗥𝗲𝗹𝗶𝗮𝗯𝗶𝗹𝗶𝘁𝘆 Ethiopian Electric Power (EEP) continues to demonstrate strong end-to-end capabilities in the development of 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮’𝘀 𝘁𝗿𝗮𝗻𝘀𝗺𝗶𝘀𝘀𝗶𝗼𝗻 𝗶𝗻𝗳𝗿𝗮𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝘂𝗿𝗲, from project initiation and detailed design to construction, operation, and long-term maintenance Read More on LinkedIn 👇 https://surl.li/exnnla 💡 "Clean Energy for a Better Life!" Facebook | Telegram | Twitter | YouTube | TikTok | Website | LinkedIn

ፕሮጀክቱን በተያዘው በጀት ዓመት አጠናቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ እየተሰራ ነው ‎…....///…….. ‌‎የደሴ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የግንባታ ሥራን በተያዘው በጀት ዓመ
+7
ፕሮጀክቱን በተያዘው በጀት ዓመት አጠናቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ እየተሰራ ነው ‎…....///…….. ‌‎የደሴ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የግንባታ ሥራን በተያዘው በጀት ዓመት አጠናቆ አገልግሎት ለማስጀመር ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ የሳይት ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ። ‎ ‎ሥራ አስኪያጁ አቶ አብዲ ኪያር እንዳስታወቁት የፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈፃፀም 32 በመቶ ደርሷል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=ፕሮጀክቱን-በተያዘው-በጀት-ዓመት-አጠናቆ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም

በጣቢያው ትራንስፎርመር ላይ የተከናወነው የጥገና ሥራ የተቋሙን ባለሙያዎች አቅም ያሳየ ነው ‎…....///…... ‌‎በኮምቦልቻ አንድ ባለ 132 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ላይ
+7
በጣቢያው ትራንስፎርመር ላይ የተከናወነው የጥገና ሥራ የተቋሙን ባለሙያዎች አቅም ያሳየ ነው ‎…....///…... ‌‎በኮምቦልቻ አንድ ባለ 132 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ላይ የተከናወነው የጥገና ሥራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለሙያዎችን አቅም ያሳየ መሆኑን የሰሜን ምስራቅ 1 ሪጅን አስታወቀ። ‎ ‎በሪጅኑ የኦፕሬሽንና ጥገና መምሪያ ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ደስታዬ ስጦታው እንደገለፁት የጥገና ሥራው የተከናወነው ጣቢያው ካሉት ሁለት ትራንስፎርመሮች መካከል በአንደኛው ላይ የእሳት አደጋ በማጋጠሙ ምክንያት ነው። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=በጣቢያው-ትራንስፎርመር-ላይ-የተከናወነ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ……///…… ከጾታ ጥቃት ነፃ የሆነ ማህበረሰብ ለመገንባት ሁሉም የመፍትሔ አካል በመሆን የኃላፊነት ደርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ፡
+8
የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ……///…… ከጾታ ጥቃት ነፃ የሆነ ማህበረሰብ ለመገንባት ሁሉም የመፍትሔ አካል በመሆን የኃላፊነት ደርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ ዓለም አቀፍ የፀረ ፆታ ጥቃት ቀን “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መስሪያ ቤት ተከብሮ ውሏል። ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=የሴቶችን-ሁለንተናዊ-ተሳትፎና-ተጠቃሚነ 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም

የአይ ኤም ኤፍ ምክትል ዳይሬክተር የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ …….///……. የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ ምክትል ዳይሬክተር ኒጌል ክላርክ 1800 ሜጋ ዋት የማመንጨት
+6
የአይ ኤም ኤፍ ምክትል ዳይሬክተር የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ …….///……. የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ ምክትል ዳይሬክተር ኒጌል ክላርክ 1800 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለውን የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጎበኙ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.eep.com.et/?amh-news=የአይ-ኤም-ኤፍ-ምክትል-ዳይሬክተር-የኮይሻ&lang=am 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም

#photonews የኢፌዲሪ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እና የኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲዔታዎችን ጨምሮ በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ላይ ግንባር ቀደም ከነበሩ ቀደምት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ልጆችና የልጅ ልጆች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያደረጉት ጉብኝት በምስል!! 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” ህዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9