ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Our Side of the Story

Our Side of the Story

前往频道在 Telegram

"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye

显示更多
1 735
订阅者
+524 小时
+227 天
+2030 天
帖子存档
እሺ :) “እናት ዳቦ ግዢልኝ እርቦኝ ነው"
Anonymous voting

I love how I can think of songs for every moment experienced. These two were part of my routine when 4th year just started.

ሁሉም እውቀት ፀዴ አይደለም babes አታግበስብሱ (respectfully)

Getting self help books as a gift for my graduation was so offensive lmao, may this year be where I heal from my absolute hatred towards them.

ተዉ ይሄን የህዝብ ቁጥር አንድ በሉ

እሺ :) how are you with the Lord?
Anonymous voting

Migraine የተባለ እርግማን ደግሞ በዘራችሁ አይግባ :) *tears behind this smile*

የሰው ፍቅር ይስጣችሁ...በእውነት በእውነት!

If you're in a situation where you are constantly demanded or made to feel sorry when in fact you're the one being wronged, now is the time to acknowledge this as nothing other than gross manipulation and either speak up and try to see if it will change or immediately leave the situation. #manipulation

እንዲህ ነው የማትሉት ሰው አያስቅም በግዜር? Do I diagnose you with a disorder or do I just laugh at your dramatics? መቸገር::

ስምህ ማን ነበር? ሮጦ ትዝ የሚለኝ ውሸትህ ነው...አይን አይኔን እያየህ ስትከድኝ ነው ትዝ የሚለኝ እንጂ ድምፅህ ትዝ አይለኝም... ጉድ ፈላ ቀይ ነበርህ ጠይም? ልቤ ስትጠቁር...ፈርታህ ከደረቴ ስትወሸቅ ብቻ ነው የማስታውስ ቁጭ ብዬ አይ በዚህ ልክማ ሰው ፍቅር አያጣም አይ አይ አለማሰብ እንጂ እኮ በዚህ ልክ የሰውን የዋህነት መርገጥ አይቻልም ተይ እባክሽ ቂም አትቋጥሪ አንቺ ትሆኛለሽ የበደልሽ እያልኩ ራስህን ከራስህ ጋር ላስታርቅ ስጥር እንጂ...ኧረ በህግ ስምህ ማን ነበር? የትስ ተዋወቅን?

No because it actually terrifies me how they can’t even make a phone call about themselves. “እንዴት ነህ?" "ደህና ነሽ አንቺ? ትምህርት ጥሩ ነው?" "እኔ ደህና ነኝ አንተ ደህና ነህ?" "ሁሉ ሰላም ነው አይደል?" I didn’t make this up.

How many of you have heart to heart conversations about their experiences and emotions with your dads, brothers and uncles?

ሸጋ humans What made you stay when suicide crossed your mind? @DebbieTesfaye

እኔ የምለው? የ vent here 18+ stories አያሳስቧችሁም? እኔ ያሳስቡኛል:: Wattpad አልቀረም እንዴ?

በተለይ የ አያ ቦጋለ እና ውዴ authenticity💜

አይተን የማናውቀውን one of our favorite novels ነፍስ ዘርተው ክብር ቢያሳዩን...from the actors እስከ ሶሚክ ድረስ ነፍሳቸውን አወጡት😅 እናስቃለን እኮ...ምን ይሆን የሚወድልን? ለማንኛቸውም እኔም ደስ ብሎኛል (እጅጉን actually)

Repost from አማዶን
እና ፍቅር እስከ መቃብር እንዴት ነው? እኔ ደስ ብሎኛል። ፌስቡክ አካባቢ ፥ ፀጉር ስንጠቃ ትችት ውስጥ የገቡ ሰዎችን ስታዘብ ነበር። ለሀዲስ አለማየሁ ማሽቃበጥ ነው ልበል? መፅሐፉን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው የመቁጠር ነገር አለ ልበል? ጭስ ለመሆን የሚደረግ ጥረት ነው ልበል? ቅናት ነው ልበል? እኔ እንግዲህ ደስ ብሎኛል። እንኳን ትችት ፥ በጣም ማድነቅም ቢሆን ቀስ እየተባለ ነው።

You know what makes me absolutely and madly happy? Listening to our choir recordings or any choir and I imagine how BEAUTIFUL heaven is going to be. Ah🙈