Our Side of the Story
前往频道在 Telegram
"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye
显示更多1 682
订阅者
无数据24 小时
+177 天
+430 天
帖子存档
እሁድ GC birthday ተከበረላችሁ::
In the afternoon I had work to do so I got back to the dorms...መንገድ ላይ ከአንድ አባት(ቄስ) ጋር ተላለፍን የግዕዝ አስትማሪ ናቸው ...I heard a “ሰላም ነው" አጠገባችን ሌላ ሰው ስለነበር and ስለማንተዋወቅም ጭምር ለእኔ አልመሰለኝም:: ልጁ ምላሽ ሰጣቸው "ተባረክ...እኔስ እሷን ነበር ያልኩት" my heart lmao. የፈጠነ ዞሬ...ከዚህቹ ቁመቴ ላይ ስብር ብዬ "ይቅርታ አባ እኔን ስላልመሰለኝ ነው" ብዬ ተለማምጠኩ:: "ግድ የለም ነይ እስቲ ወዲህ" ተባልኩ...ሄድኩ...about psychology and the human heart and mind “የሰው ልጅ ልብ ይታወቃል?" የሚሉ weird weird ጥያቄዎችን አንስተን አወራን...ደስ ሲሉ! Genuinely felt like I was talking to someone my age.
"ሃይማኖትሽ ምንድነው?"
"ፕሮቴስታንት"
"አሃ እንዴት ቆመሽ አዋራሺኝ? ምናባቱ ነው ይሄ ቄስ የሚለኝ ሳትዪ?"
Honestly it didn’t even cross my mind we were from different religions, I was just having a wholesome conversation lol.
Right after someone passed beside us and መስቀል አሳለሙት...process’un አስረዱኝ
"አባ ይፍቱኝ" ሲሉ እግዚአብሔር እራሱ ይፍታችሁ እላለሁ
"አባ ባርኩኝ" ሲሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ::
What took my heart was ከዛ ቀጥለው ያሉት
"እኔ እናቴ እንደ እናንተ ነው እኩል እግዚአብሔር የወደድኝ...ordinary ነኝ...በፅንፍ የምወድበትን ፍቅር...እኔ ብቻ ነኝ ትክክል የምልበትን ፍቅር እግዚአብሔር አላስትማረኝም"
Q: Hey 😊 Here is a question for you..
What do you think is the difference between self pity and self compassion?
A: Self pity is being short of accepting you’re as ordinary as everyone else. You think you’re special, hence you think you’re victimized in a special way. Self compassion is accepting your humanness and having the courage to give yourself grace and forgiveness for it.
Q: Hey Debbie how you? This is my first time asking a question but I wanna hear your thoughts on this....what would you do if you are in love with someone you can't have because of religion difference and you both love each other? Will you stay away from them or what? A:Well I personally would, sooner or later.
Q: Hey Debbie how you? This is my first time asking a question but I wanna hear your thoughts on this....what would you do if you are in love with someone you can't have because of religion difference and you both love each other? Will you stay away from them or what?
ግን ደህና ናችሁ?😂 እስቲ dm me.
How’s life? Any questions? ጊዜ አለኝ :)
@DebbieTesfaye
እኔ ከድሮውም ነው ሰው የማይመቸኝ (a subtle way of me saying I don’t like asking for help hehe)
No really, ጊዜ ስጡኝ እና ውስጤ እንዲህ አለ ማለት በጣም ነው የሚደክመኝ::
ስሪታችንም ዞረን ዞረን እግዜሩ ጋር ውሽቅ እንድንል ይሆን አላውቅም ብቻ...there’s a huge difference between me pouring my heart out to God in complete surrender and honesty and venting to people.
ያለ ምንም መሸፋፈን የምሬን ለጌታ አውርቼው ከተነሳሁ...ሲጀመር እንደኔ relief ያለው ሰው የለም እዚህች አለም ላይ:: ይጋባባችሗል ሁላ...ለሰው ሲሆን ግን weird ነው bro...ማለት the overthinking that comes with it በጣም ነው የሚደብረኝ...ኤጭ::
Don’t ask for help እያልኩ አይደለም...እንደ አንድ የስነልቦና አማካሪ እንዲህ ማለት ውርደት ነው🤭
ግን መጀመሪያ ከ እግዜሩ ጋር ቁጭ ብላችሁ ጨርሱ...ስለ prayer እና honesty ሌላ ጊዜ በደንብ እፅፍባችሗለሁ::
He created our emotions, there’s no one better suited to understand them more than him.
ዘንድሮ ጊቢ ስመጣ I’ve encountered with a lot of people who know me from my socials. ይድነቃችሁ እና cause እኔንም ደንቆኛል...ከአንዴም ሁለቴም chaotic piece ነሽ አይደል? ተብዬ አድናቆት ተገልፆኛል:: I will be honest, these encounters make me feel loved and I’m very grateful.
In real life እኔ...ግጥሞቼ ላይ or the pieces that are way ረዥም than me ላይ እንዳለችው Debbie reserved እና የተረጋጋሁ ሴትዮ አይደለሁም:: ስራመድ እዘላለሁ ወይ I’m dancing with my earphones in, or ሰማይ ሰማይ እያየሁ, ወይ ደግሞ ከሆን ካደናቀፈኝ ድንጋይ ጋር እያወራሁ ነው...ወይ ደግሞ የሰው ኑሮ አስቁሞ ምን ጉድ ናት የሚያስብል ሳቅ እየሳኩ ነው::
እንደ ሰው ተንገብግበን assumption ላይ የምንንጠለጠልው ጉድ አለ...ጌታ ያሳያችሁ...Debbie seems like a quiet and peaceful person ብለው መተው እየጮህኩ እና እንጣጥ እያልኩ ነፍሳቸውን ስረብሻት? እኔ assume አድርጉ አላልኩ? “Debbie ግን እንዲህ አይነት ሰው እኮ ጭራሽ አትመስይም" አሃ ሲጀመር ለምን ይመስላችሗል ነው ጥያቄው? በሰላም ሀገር ስለእኔ ቁጥብነት ወይ ሰውነት አለማሰብ እየተቻለ::
Anyways ህይወት እንዴት ናት?
Yep I hate every term and concept associated with leaving, tickets, packing and the unknown. Can someone cry with me? Please and thank you.
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
