ch
Feedback
KIOSK

KIOSK

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼ 📍የሌለን የለም ብቻ ነው Inbox 👉 @abukio 👗👖👞 or call 0913711817 🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot

显示更多

📈 Telegram 频道 KIOSK 的分析概览

频道 KIOSK (@ethioamazonshopp) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 713 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 442,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 682

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 713 名订阅者。

根据 02 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -255,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 799 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼ 📍የሌለን የለም ብቻ ነው Inbox 👉 @abukio 👗👖👞 or call 0913711817 🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot

凭借高频更新(最新数据采集于 03 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

12 713
订阅者
-824 小时
-1397 天
-25530 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '260
在0个频道中
八月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+71
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+64
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+16
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+48
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+4
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+4
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+3
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+1
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+28
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+19
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+14
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+17
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+158
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+274
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+16 264
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+5 321
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+303
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+165
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+95
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+82
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+173
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+61
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+128
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+300
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+79
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+334
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+167
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '210
在0个频道中
Get PRO
八月 '210
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+13 830
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+10 551
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+2 648
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+3 968
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+3 508
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+2 471
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+5 353
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+22 109
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
የዋግምት ማከምያ (Cupping therapy) 📌 ለደም ዝውውር መሻሻል እና ለሰውነት መነቃቃት ከፍተኛ ጥቅም ያለው 📌 12 የተለያዩ መጠን ያላቸው መንጠቂያዎችን የያዘ 📌 የረጋ እና የቆሸሸ ደም
የዋግምት ማከምያ (Cupping therapy) 📌 ለደም ዝውውር መሻሻል እና ለሰውነት መነቃቃት ከፍተኛ ጥቅም ያለው 📌 12 የተለያዩ መጠን ያላቸው መንጠቂያዎችን የያዘ 📌 የረጋ እና የቆሸሸ ደምን እንዲሁም የሞቱ ሴሎችን የሚያስወግድ 📌 ለተለያዩ ስር ለሰደዱ በሽታዎች፦ እንደ ነርቭ፣ ለመገጣጠሚያ፣ ለጀርባ፣ ለራስ ምታት እና ለብዙ አይነት ህመሞች ፈውስን የሚሰጥ 📌 ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ እና በቀላሉ በቤትዎም ሆነ በህክምና ቦታ መጠቀም የሚችሉበት 💵 3500 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy

2
በፀሐይ የሚሰራ የመኪና ጠረን ማጣፈጫ (Solar-powered car air freshener) 📌 ውብ እና ዘመናዊ የሆነ የሄሊኮፕተር ዲዛይን ያለው 📌 በፀሐይ ኃይል ስለሚሰራ ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ
በፀሐይ የሚሰራ የመኪና ጠረን ማጣፈጫ (Solar-powered car air freshener) 📌 ውብ እና ዘመናዊ የሆነ የሄሊኮፕተር ዲዛይን ያለው 📌 በፀሐይ ኃይል ስለሚሰራ ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ አያስፈልገውም። 📌 የመኪናውን መጥፎ አየር በፍጥነት ወደ ጥሩ ሽታ በመቀየር ያድሳል። 📌 ዳሽ ቦርድ ላይ በማስቀመጥ በፀሐይ ኃይል ሲሽከረከር ለመኪናዎ ውብ ገፅታ ይሰጣል። 📌 ከጠንካራ አሉሚኒየም ስለተሰራ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል 📌 የተለያዩ የከለር አማራጮች ያሉት እና የራሱ ሽቶ ያለው 📌 የራስዎን የፈለጉትን ሽቶ ጨምረው መጠቀም የሚቻል 📌 መጥፎ ሽታ ለሚያስቸግራቸው ሾፌሮች እንደ ታክሲ፣ራይድ እና የግል መኪና ለሚጠቀሙ የሚሆን 💵 1400 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy
743
3
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር ማስተካከያ (Ingrown Nail Corrector) 📌 በቆዳ ውስጥ የገባ የእግር ጥፍርን ቀስ በቀስ በማስተካከል ህመምን ይቀንሳል። 📌 የጥፍሩን ጠመዝማዛነት በቀስታ በማስተ
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር ማስተካከያ (Ingrown Nail Corrector) 📌 በቆዳ ውስጥ የገባ የእግር ጥፍርን ቀስ በቀስ በማስተካከል ህመምን ይቀንሳል። 📌 የጥፍሩን ጠመዝማዛነት በቀስታ በማስተካከል እንደገና ወደ ትክክለኛ ቅርጽ እንዲመለስ ያግዛል። 📌 ከጠንካራ እና ከማይዝግ ብረት የተሰራ በመሆኑ ረጅም ጊዜ ያገለግላል። 📌 ለግልም ሆነ ለፔዲኪውር ባለሙያዎች ተስማሚ ነው። 📌 ለመጠቀም ቀላል የሆነ እና ህመምን በማስቀረት በአጭር ጊዜ ወደ ተፈጥሮአዊ ውበት የሚመልስ
1 001
4
የዳሌ ማሳደጊያ (EMS Hip Trainer) 📌 ጂምም ሆነ ቤትዎ ሆነው ይህን በመጠቀም የዳሌ ጡንቻዎ እንዲጠነክር፤ መጠኑ እንዲጨምር እና ቅርፁ እንዲያምር ያደርጋል። 📌 6 የማሳጅ አይነቶች እና
የዳሌ ማሳደጊያ (EMS Hip Trainer) 📌 ጂምም ሆነ ቤትዎ ሆነው ይህን በመጠቀም የዳሌ ጡንቻዎ እንዲጠነክር፤ መጠኑ እንዲጨምር እና ቅርፁ እንዲያምር ያደርጋል። 📌 6 የማሳጅ አይነቶች እና 10 የኃይል ደረጃዎች ያሉት 📌 ቀላል እና ለመጠቀም ምቹ ስለሆነ በቤቶም ሆነ ጂም ቤት ለመጠቀም ምቹ 📌 በትንሽ ጊዜ ውስጥ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ እንዲኖሮት ያግዛል
883
5
3በ1 ትራይፖድ (3-in-1 Tripod) 📌 አነስተኛ እና ለአያያዝ ምቹ 📌 ቁመቱ 1.7 ሜትር የሆነ እና በፈለጉት ልክ ማስረዘምም ሆነ ማሳጠር የሚቻል 📌 ባለ ሶስት እግር ስለሆነ ራሱን ችሎ መ+2
3በ1 ትራይፖድ (3-in-1 Tripod) 📌 አነስተኛ እና ለአያያዝ ምቹ 📌 ቁመቱ 1.7 ሜትር የሆነ እና በፈለጉት ልክ ማስረዘምም ሆነ ማሳጠር የሚቻል 📌 ባለ ሶስት እግር ስለሆነ ራሱን ችሎ መቆም የሚችል እና እንደ ካሜራ ማን ስለሚያገለግል ቪድዮ ለመስራት ተጨማሪ ሰው አያስፈልግም። 📌 360° የሚዞር ስልክ መያዣ ያለው እና በቀላሉ መተጣጠፍም ሆነ መዘረጋጋት የሚችል 📌 የራሱ ሪሞት ስላለው ቪድዮ ለማስጀመርም ሆነ ፎቶ ለማንሳት የሚሆን 📌 ለSelfie፣ Group Photo፣ Vlog፣ Live Streaming እና Video Recording ለመስራት አስፈላጊ የሆነ 📌 TikTok፣ YouTube፣ Instagram እና የተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ለምትሰሩ እንዲሁም ለጉዞ ፎቶዎችም ተመራጭ
1 100
6
ትምህርታዊ የልጆች ታብሌት (Kids' Educational Tablet) 📌ሲም ካርድ እና ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል 📌5G network ያለው እና 512Gb በ8Gb ram የሆነ 📌የተለያዩ ትምህርታዊ አ+2
ትምህርታዊ የልጆች ታብሌት (Kids' Educational Tablet) 📌ሲም ካርድ እና ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል 📌5G network ያለው እና 512Gb በ8Gb ram የሆነ 📌የተለያዩ ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖች እና ጌሞች ተጭነውበታል 📌 በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለብዙ ሰዓት የሚቆይ እና ፎቶም ሆነ ቪድዮ በጥራት የሚቀረፅ 📌 ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲሆን ከመውደቅ እና ከመጋጨት መከላከያ ሽፋን ያለው በተጨማሪም በውስጡ የተለያዩ የስጦታ ፓኬጅ ያሉት 📌እንደ Snapchat, TikTok,Face book እና ቴሌግራም በተጨማሪም የፈለጉትን አፕሊኬሽን አውርደው መጠቀም ይችላሉ 📌 አይን የማያደክም ስክሪን ያለው እንዲሁም ለወላጅ ቁጥጥር እንዲያመች ተደርጎ የተዘጋጀ 📌 ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት ስለሆነ ለስጦታም እጅግ ተመራጭ
1 267
7
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አ
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አማራጮች ያለው 📌ለመኝታ ቤት፣ለሳሎን፣ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ ተመራጭ 📌የትኛውም ቦታ ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችልና ለአጠቃቀም ቀላል 💵 3200 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1
8
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አ
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አማራጮች ያለው 📌ለመኝታ ቤት፣ለሳሎን፣ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ ተመራጭ 📌የትኛውም ቦታ ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችልና ለአጠቃቀም ቀላል 💵 3200 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1 208
9
ክረምቱን ምክንያት በማድረግ በሁሉም ላፕቶፖች ላይ ለተማሪዎች የ30% ቅናሽ አድርገናል ID Card በማሳየት ቅናሹን ማግኘት ትችላላቹ 📌አስተማማኝ ጥራት 📌የ 1 ዓመት ዋስትና 📌በመረከብያ ዋጋ
ክረምቱን ምክንያት በማድረግ በሁሉም ላፕቶፖች ላይ ለተማሪዎች የ30% ቅናሽ አድርገናል ID Card በማሳየት ቅናሹን ማግኘት ትችላላቹ 📌አስተማማኝ ጥራት 📌የ 1 ዓመት ዋስትና 📌በመረከብያ ዋጋ በጥራት አጥንታቹበት | በፍጥነት ሰርታቹበት | በምቾት የምትጫወቱበት @liqtechnologies Pay Less, Get More!
987
10
ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስፒከር (Modern Portable Speaker) 📌 ዘመናዊ እና ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለው 📌 ሜሞሪ የሚቀበል እና በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለቀናት የሚጠቀሙበት 📌 ከስልክ፣ ታብሌ
ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስፒከር (Modern Portable Speaker) 📌 ዘመናዊ እና ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለው 📌 ሜሞሪ የሚቀበል እና በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለቀናት የሚጠቀሙበት 📌 ከስልክ፣ ታብሌት እና ላፕቶፕ ጋር በቀላሉ በብሉቱዝ የሚገናኝ 📌 የሚስብ ዲዛይን እና የከለር አማራጮች ያሉት 📌 አነስተኛ እና የራሱ ማንጠልጠያ ስላለው ለአያያዝ ምቹ 📌 ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለጉዞ እና ለመዝናኛ ተመራጭ 💵 1500 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1 033
11
ከ ሊቅ-Technologies ጋር አሻሻጭ(Reseller)💻 ሆኖ መስራት ለምትፈልጉ ለተማሪ👨‍🎓፣ ስራ ለሌላችሁ👷‍♂፣ ከስራችሁ ጎን ለጎን መስራት ለምትፈልጉ በወር ከ 30ሺ ብር💵 በላይ የምታ
ከ ሊቅ-Technologies ጋር አሻሻጭ(Reseller)💻 ሆኖ መስራት ለምትፈልጉ ለተማሪ👨‍🎓፣ ስራ ለሌላችሁ👷‍♂፣ ከስራችሁ ጎን ለጎን መስራት ለምትፈልጉ በወር ከ 30ሺ ብር💵 በላይ የምታገኙበት ትልቅ ዕድል አመቻችተናል 💻ስራውን ለመጀመር💻 🤩በመጀመሪያ @liqtechnologies የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 2️⃣ @liqtechnologies ቻናል ውስጥ ከተለቀቁት ላፕቶፖች በመምረጥ የራሳችሁን ትርፍ በመጨመር ማስተዋወቅ 🤩 መግዛት የሚፈልግ ሰው ሲኖር ቦሌ መድሀኒያለም ዪጐ ቸርች አጠገብ Reality Building እንዲመጣ ማድረግ 🤩 ገዥው ከደረሰ በኋላ ሱቅ ከመግባቱ በፊት ህንፃው ጋር እያለ ወደ @abukio ወይም   በ +251911675921 ሊገዛ የመጣውን ሰው ስልክ ቁጥር መላክ 🤩ከተሸጠ በኋላ አካውንታችሁን በመላክ የጨመራችሁ ትርፍ ገቢ ይደረግላቹሀል ማሳሰቢያ ⚠️አሰራሩ በግልጽ ስለተቀመጠ በቴሌግራምም📵 ሆነ በስልክ እየደወሉ በጥያቄ ማስቸገር በጥብቅ የተከለከለ ነው።
972
12
ገመድ አልባ የጎማ መንፊያ (Wireless Tire Inflator) 📌 ዲጂታል ስክሪን ማሳያ እና የጎማ አየር ግፊት መለኪያ ያለው 📌 በቻርጅ ስለሚሰራ በጉዞ ላይ ሆነው ጎማ ከተነፈሰ በፍጥነት አየ
ገመድ አልባ የጎማ መንፊያ (Wireless Tire Inflator) 📌 ዲጂታል ስክሪን ማሳያ እና የጎማ አየር ግፊት መለኪያ ያለው 📌 በቻርጅ ስለሚሰራ በጉዞ ላይ ሆነው ጎማ ከተነፈሰ በፍጥነት አየር መሙላት ይችላሉ። 📌 የአደጋ ጊዜ መብራት አብሮ የተገጠመለት 📌 4 አማራጮች ያሉት፤ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል 📌 ለመኪና፣ ሞተር ሳይክል፣ ብስክሌት እና የኳስ መንፊያም ያለው @abukio +251929719195 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1 222
13
የመኪና ዕጣን ማጨሻ (Car Incense Burner) 📌 የመኪና ሶኬት ላይ በመሰካት የፈለጉትን እጣን በቀላሉ ማጨስ ይችላሉ። 📌 መኪና ውስጥ ያለን መጥፎ ሽታ በማስወገድ ጥሩ መዓዛ ይለቃል 📌
የመኪና ዕጣን ማጨሻ (Car Incense Burner) 📌 የመኪና ሶኬት ላይ በመሰካት የፈለጉትን እጣን በቀላሉ ማጨስ ይችላሉ። 📌 መኪና ውስጥ ያለን መጥፎ ሽታ በማስወገድ ጥሩ መዓዛ ይለቃል 📌 ለአጠቃቀም ቀላል እና በአነስተኛ ኤሌክትሪክ የሚሰራ 📌 ለታክሲ፣ራይድ እና ለግል መኪናም የሚሆን 📌 የሚያምር ዲዛይን ያለው፣ አነስተኛ እና ለአቀማመጥ ምቹ በመሆኑ ለስጦታም ተመራጭ ነው።
706
14
በሲም የሚሰራ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ(SIM card smart security camera) 📌 በሲም የሚሰራ፣ሚሞሪ የሚቀበል እና ሁለት ሌንስ ያለው 📌 360° የሚዞር እና እንቅስቃሴን ተከትሎ የሚ
በሲም የሚሰራ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ(SIM card smart security camera) 📌 በሲም የሚሰራ፣ሚሞሪ የሚቀበል እና ሁለት ሌንስ ያለው 📌 360° የሚዞር እና እንቅስቃሴን ተከትሎ የሚቀርፅ 📌 1080mp ጥራት ያለውና በቀንም ሆነ በማታ በጥራት የሚቀርፅ 📌 ድምፅ ማስተላለፍም ሆነ ማሰማት የሚችል 📌 የቦታ ርቀት የማይገድበው እና የትም አገር ሆነው መከታተል የሚያስችል 📌 የራሱ ባትሪ ስላለው መብራት በማይኖርበት ጊዜም መስራት ይችላል 📌 ለቤት፣ለሱቅ፣ለመጋዘን፣ለቢሮ፣ህፃናትን ለመከታተል እና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እጅግ ተመራጭ 💵 19,500 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
969
15
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብ
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ። የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል። በየጊዜው እንዲ አይነት Tip ስንለቅ እንዲደርሳቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔗 ለሌላ ጓደኞቻቹም📇 Share አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @liqtechnologies 👈ተቀላቀሉን
753
16
በአየር የሚነፋ ፍራሽ (Air Mattress) 📌 ከፍተኛ ጥራት ያለው ሲሆን ምቾት፣ጥንካሬን እና ውበትን በአንድ ላይ የያዘ 📌 በሶኬት የሚሰራ መንፊያ ያለው 📌 እስከ 136ኪ.ግ መሸከም የሚችል
በአየር የሚነፋ ፍራሽ (Air Mattress) 📌 ከፍተኛ ጥራት ያለው ሲሆን ምቾት፣ጥንካሬን እና ውበትን በአንድ ላይ የያዘ 📌 በሶኬት የሚሰራ መንፊያ ያለው 📌 እስከ 136ኪ.ግ መሸከም የሚችል 📌 1ሜ ከ90 ርዝመት ያለው እና ለማንኛውም ሰው የሚሆን 📌 በቀላሉ የሚነፋ እና የሚጠቀለል በመሆኑ ቦታ ቆጣቢ 📌 የትም ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ 📌 2በ1 አየር መቆጣጠሪያ ስላለው አየር በቀላሉ ማስገባትም ሆነ ማስወጣት ያስችላል 📌 ለቤት፣ለእንግዳ፣ለካምፕ እና ለጉዞ ተመራጭ ነው @abukio +251929719195 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1 136
17
የተለያዩ🔵 የፕሌስቴሽን 🎮ጌሞችን ግራፊክስ ሳይቀንስ በጥራት 📱ስልካቹ ላይ መጫወት የሚያስችል አፕሊኬሽን ነው። በየጊዜው እንዲ አይነት Tip ስንለቅ እንዲደርሳቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔗 ለሌላ ጓደኞቻቹም📇 Share አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇 @liqtechnologies 👈ተቀላቀሉን
966
18
GameHub_6.0.1_3c8906664cbe65b4c9f3c36eadb5c406 (2).apk
1
19
አውቶማቲክ የበር መዝጊያ (Automatic door closer) 📌 አንዴ በመግጠም ብቻ በር በመዝጋት የቤቶን ደህንነት የሚጠብቅ 📌 አውቶማቲክ በር መዝጊያ እና መመለሻ ስላለው ያለ ምንም ድምፅ እ
አውቶማቲክ የበር መዝጊያ (Automatic door closer) 📌 አንዴ በመግጠም ብቻ በር በመዝጋት የቤቶን ደህንነት የሚጠብቅ 📌 አውቶማቲክ በር መዝጊያ እና መመለሻ ስላለው ያለ ምንም ድምፅ እና ረብሻ በር ይዘጋል። 📌 ለመኝታ ቤት፣ሳሎን፣ለቢሮ እና ለተለያዩ በሮች የሚሆን 📌 ዘመናዊ ጠንካራ እና ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል 📌 በተለይም ለህፃናት፣ለአካል ጉዳተኞች፣ በእድሜ ለገፉ ሰዎች አስፈላጊ 📌ሰው ለሚበዛበት መኖሪያ ቤት፣ ለሀኪም ቤቶች፣ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች የሚሆን 💵 1300 @abukio +251929719195 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
1 002
20
360° የሚዞር የስልክ ሪንግ መያዣ (360° rotating phone ring holder) 📌 360° የሚዞር እና ስልኩን በሁሉም አቅጣጫ ለመያዝም ሆነ ለማውራት የሚመች 📌 ስልክን አጥብቆ ስለሚይ
360° የሚዞር የስልክ ሪንግ መያዣ (360° rotating phone ring holder) 📌 360° የሚዞር እና ስልኩን በሁሉም አቅጣጫ ለመያዝም ሆነ ለማውራት የሚመች 📌 ስልክን አጥብቆ ስለሚይዝ ከመውደቅ ይከላከላል። 📌 እንደ ስልክ ማስቀመጫ በመጠቀም ቪድዮ ለማየት የሚሆን 📌 ተጣጣፊ ስለሆነ ተጠቅመው ሲጨርሱ አጥፈው እንደነበረው መመለስ ይችላሉ። 📌 በጥራት ስለተሰራ እጅ የማይጎዳ እና ለአያያዝ ምቹ 📌 ለማንኛውም ስማርት ስልክ የሚሆን ቀላል ጠንካራ እና ለብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ነው። 💵 1200 @abukio +251929719195 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp
752