ch
Feedback
KIOSK

KIOSK

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼ 📍የሌለን የለም ብቻ ነው Inbox 👉 @abukio 👗👖👞 or call 0913711817 🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot

显示更多

📈 Telegram 频道 KIOSK 的分析概览

频道 KIOSK (@ethioamazonshopp) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 557 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 448,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 702 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 557 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -284,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 678 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼ 📍የሌለን የለም ብቻ ነው Inbox 👉 @abukio 👗👖👞 or call 0913711817 🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

12 557
订阅者
-1324 小时
-447 天
-28430 天
帖子存档
KIOSK
12 557
የጉዞ የመጠጫ ኩባያ (Travel Mug Bottle) 📌ሙቅ እና ቀዝቃዛ መጠጥን ለረጅም ሰዓታት ይጠብቃል 📌 ጠንካራ የStainless Steel ሽፋን 📌ለስራ፣ ለጉዞ፣ለGym ለመኪና እና ለዕለታዊ
+2
የጉዞ የመጠጫ ኩባያ (Travel Mug Bottle) 📌ሙቅ እና ቀዝቃዛ መጠጥን ለረጅም ሰዓታት ይጠብቃል 📌 ጠንካራ የStainless Steel ሽፋን 📌ለስራ፣ ለጉዞ፣ለGym ለመኪና እና ለዕለታዊ አጠቃቀም ተመራጭ 📌 የማያፈስ ክዳን እና ለመያዝ ምቹ እጀታ 📌 ዘመናዊ እና ስታይል ያለው ዲዛይን 📌 የተለያዩ ማራኪ የቀለም አማራጮች 💵 2500 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Coffee grinder) ቡና እና የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን በፍጥነት የሚፈጭ 📌 (Electric Charcoal Burner) በቀላሉ ከሰል በማቀጣጠል ጊ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Coffee grinder) ቡና እና የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን በፍጥነት የሚፈጭ 📌 (Electric Charcoal Burner) በቀላሉ ከሰል በማቀጣጠል ጊዜዎን የሚቆጥብ 📌 (Rechargeable Lighter) ዘመናዊ፣ በቻርጅ የሚሰራ እና ለአጠቃቀም ምቹ 💵 7,050 የነበረው አሁን ሦስቱንም በአንድ ላይ በ 6,500 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Door Sealer) ነፋስ ወይም ብርድ እና ነፍሳት በበር ስር ቀዳዳዎች እንዳይገቡ ይከላከላል 📌 ( Led Light) 16 አይነት መቀያየርያ ያለው እ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Door Sealer) ነፋስ ወይም ብርድ እና ነፍሳት በበር ስር ቀዳዳዎች እንዳይገቡ ይከላከላል 📌 ( Led Light) 16 አይነት መቀያየርያ ያለው እና የክፍሎን ውበት የሚጨምር 📌 (Waterproof Kitchen sticker) የማዕድ ቤቶን ከማሳመር በተጨማሪ ጠንካራ እና እሳትን የሚቋቋም 💵 4,200 የነበረው አሁን ሦስቱንም በአንድ ላይ በ 3,350 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Fruit Peeler) በእጅ በማሽከርከር ብቻ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን በቀላሉ የሚልጥ 📌 (Thumb Cutter) አውራ ጣት ላይ በማድረ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Fruit Peeler) በእጅ በማሽከርከር ብቻ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን በቀላሉ የሚልጥ 📌 (Thumb Cutter) አውራ ጣት ላይ በማድረግ እንደ በርበሬ፣ፎሰሊያ እና ሰላጣ አይነት አትክልቶችን ለመቁረጥ የሚሆን 📌 (Garlic Chopper) ያለምንም ኤሌትሪክ ወይም ቻርጅ የሚሰራ እና በቀላሉ ሽንኩርት ለማድቀቅ ተመራጭ 💵 2,700 የነበረው አሁን ሦስቱንም በአንድ ላይ በ 2,300 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Measuring Spoon) የተለያየ መጠን እና ከለር ስላላቸው በሚፈልጉት ልክ መጠቀም ይችላሉ 📌 (Egg Shell Opener) ጥሬም ሆነ የተቀቀለ እ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Measuring Spoon) የተለያየ መጠን እና ከለር ስላላቸው በሚፈልጉት ልክ መጠቀም ይችላሉ 📌 (Egg Shell Opener) ጥሬም ሆነ የተቀቀለ እንቁላል በፍጥነት ለመላጥና ለመስበር ተመራጭ 📌 (Pastry Mat) 40ሴ.ሜ×50ሴ.ሜ ስፋት ያለው እና በፈለጉት የሊጥ መጠን ለመዳመጥ እንዲያመች በሴ.ሜ መለኪያ የተፃፈበት 📌 (Hand Blender) ምግብ እና ፍራፍሬን ለመፍጨት በተጨመሪም ለልጅዎ ምግብ በፍጥነት ለማዘጋጀት የሚሆን 💵 5,850 የነበረው አሁን አራቱን በአንድ ላይ በ 4,900 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Cockroach Remover) በረሮን እንዳይመለስ አድርጎ በቀላሉ የሚያጠፋ 💵 2,800 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 2,400 ብር ብቻ ይሸ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Cockroach Remover) በረሮን እንዳይመለስ አድርጎ በቀላሉ የሚያጠፋ 💵 2,800 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 2,400 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Coffee Maker) በአንድ ጊዜ 6ሲኒ ማፍላት የሚችል እና ጥሩ ጣዕሙን የጠበቀ ቡና ማፍላት የሚችሉበት 📌 (Dual Touch Stove) እጅግ ዘመና
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Coffee Maker) በአንድ ጊዜ 6ሲኒ ማፍላት የሚችል እና ጥሩ ጣዕሙን የጠበቀ ቡና ማፍላት የሚችሉበት 📌 (Dual Touch Stove) እጅግ ዘመናዊ፣ለአጠቃቀም ቀላል እና ባለ ሁለት ማብሰያ እንዲሁም የግለት ሀይል መቆጣጠርያ ያለው 💵 15,000 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 13,800 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Water Dispenser) የራሱ ብርጭቆ ማስቀመጫ ያለውና ከጃር ላይ ዉሀ በቀላሉ ለመቅዳት የሚመች 📌 (Sonifer Vacuum Cleaner) ከፍተኛ
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Water Dispenser) የራሱ ብርጭቆ ማስቀመጫ ያለውና ከጃር ላይ ዉሀ በቀላሉ ለመቅዳት የሚመች 📌 (Sonifer Vacuum Cleaner) ከፍተኛ የማፅዳት አቅም ያለው እና ለቤቶም ሆነ ለስራ የሚሆን 💵 23,700 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 22,900 ብር ብቻ ይሸምቱ ለማዘዝ kiosk.market  ወይም ከ👉 https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy. ያውርዱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Automatic Juicer) የተለያዩ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ልጣጫቸውን ከፈሳሻቸው እየለየ በፍጥነት ይፈጫል 📌 (Vegetable And Fruit P
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 (Automatic Juicer) የተለያዩ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ልጣጫቸውን ከፈሳሻቸው እየለየ በፍጥነት ይፈጫል 📌 (Vegetable And Fruit Peeler) ፍራፍሬዎችን በ 20sec ውስጥ ልጦ የሚያወጣ 💵 22,000 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 20,500 ብር ብቻ ይሸምቱ

KIOSK
12 557
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 Triangle Twist Mop Floor Cleaning) 360° እየዞረ ማፅዳት የሚችል እና ራሱ መጭመቅ የሚችል 📌 (Three Layer Cloth Hang
🌻🌻🌻የአዲስ አመት ጥቅል🤩🤩🤩 📌 Triangle Twist Mop Floor Cleaning) 360° እየዞረ ማፅዳት የሚችል እና ራሱ መጭመቅ የሚችል 📌 (Three Layer Cloth Hanger Rack) በቤቶም ሆነ ከቤት ውጪ ብዛት ያላቸው ልብሶችን በአንዴ ለማስጣት ምቹ 📌 ሁለቱንም በ 6,300 ብር ብቻ ይሸምቱ 💵 7,000 የነበረው አሁን ሁለቱን በአንድ ላይ በ 6,300 ብር ብቻ ይሸምቱ

KIOSK
12 557
🤩🤩🤩እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመትን 🤩🤩🤩ምክንያት በማድረግ Kiosk application📱ላይ ለበዓል የሚጠቅሙ 🏘የቤት እቃዎች ላይ Discount💯 አድርገናል እንዲሁም package🎁
🤩🤩🤩እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመትን 🤩🤩🤩ምክንያት በማድረግ Kiosk application📱ላይ ለበዓል የሚጠቅሙ 🏘የቤት እቃዎች ላይ Discount💯 አድርገናል እንዲሁም package🎁 አዘጋጅተናል ገብታችሁ Special Offer የሚለው Section በመጠቀም 🔥ማዘዝ እና ቤታችሁ ድረስ ማስወጣት ትችላላቹ🚚

KIOSK
12 557
የዋግምት ማከምያ (Cupping therapy) 📌 ለደም ዝውውር መሻሻል እና ለሰውነት መነቃቃት ከፍተኛ ጥቅም ያለው 📌 12 የተለያዩ መጠን ያላቸው መንጠቂያዎችን የያዘ 📌 የረጋ እና የቆሸሸ ደም
የዋግምት ማከምያ (Cupping therapy) 📌 ለደም ዝውውር መሻሻል እና ለሰውነት መነቃቃት ከፍተኛ ጥቅም ያለው 📌 12 የተለያዩ መጠን ያላቸው መንጠቂያዎችን የያዘ 📌 የረጋ እና የቆሸሸ ደምን እንዲሁም የሞቱ ሴሎችን የሚያስወግድ 📌 ለተለያዩ ስር ለሰደዱ በሽታዎች፦ እንደ ነርቭ፣ ለመገጣጠሚያ፣ ለጀርባ፣ ለራስ ምታት እና ለብዙ አይነት ህመሞች ፈውስን የሚሰጥ 📌 ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ እና በቀላሉ በቤትዎም ሆነ በህክምና ቦታ መጠቀም የሚችሉበት 💵 3500 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy

KIOSK
12 557
በፀሐይ የሚሰራ የመኪና ጠረን ማጣፈጫ (Solar-powered car air freshener) 📌 ውብ እና ዘመናዊ የሆነ የሄሊኮፕተር ዲዛይን ያለው 📌 በፀሐይ ኃይል ስለሚሰራ ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ
በፀሐይ የሚሰራ የመኪና ጠረን ማጣፈጫ (Solar-powered car air freshener) 📌 ውብ እና ዘመናዊ የሆነ የሄሊኮፕተር ዲዛይን ያለው 📌 በፀሐይ ኃይል ስለሚሰራ ባትሪ ወይም ኤሌክትሪክ አያስፈልገውም። 📌 የመኪናውን መጥፎ አየር በፍጥነት ወደ ጥሩ ሽታ በመቀየር ያድሳል። 📌 ዳሽ ቦርድ ላይ በማስቀመጥ በፀሐይ ኃይል ሲሽከረከር ለመኪናዎ ውብ ገፅታ ይሰጣል። 📌 ከጠንካራ አሉሚኒየም ስለተሰራ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል 📌 የተለያዩ የከለር አማራጮች ያሉት እና የራሱ ሽቶ ያለው 📌 የራስዎን የፈለጉትን ሽቶ ጨምረው መጠቀም የሚቻል 📌 መጥፎ ሽታ ለሚያስቸግራቸው ሾፌሮች እንደ ታክሲ፣ራይድ እና የግል መኪና ለሚጠቀሙ የሚሆን 💵 1400 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://getapproute.com/kiosk_love_at_first_buy

KIOSK
12 557
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር ማስተካከያ (Ingrown Nail Corrector) 📌 በቆዳ ውስጥ የገባ የእግር ጥፍርን ቀስ በቀስ በማስተካከል ህመምን ይቀንሳል። 📌 የጥፍሩን ጠመዝማዛነት በቀስታ በማስተ
ወደ ውስጥ የገባ ጥፍር ማስተካከያ (Ingrown Nail Corrector) 📌 በቆዳ ውስጥ የገባ የእግር ጥፍርን ቀስ በቀስ በማስተካከል ህመምን ይቀንሳል። 📌 የጥፍሩን ጠመዝማዛነት በቀስታ በማስተካከል እንደገና ወደ ትክክለኛ ቅርጽ እንዲመለስ ያግዛል። 📌 ከጠንካራ እና ከማይዝግ ብረት የተሰራ በመሆኑ ረጅም ጊዜ ያገለግላል። 📌 ለግልም ሆነ ለፔዲኪውር ባለሙያዎች ተስማሚ ነው። 📌 ለመጠቀም ቀላል የሆነ እና ህመምን በማስቀረት በአጭር ጊዜ ወደ ተፈጥሮአዊ ውበት የሚመልስ

KIOSK
12 557
የዳሌ ማሳደጊያ (EMS Hip Trainer) 📌 ጂምም ሆነ ቤትዎ ሆነው ይህን በመጠቀም የዳሌ ጡንቻዎ እንዲጠነክር፤ መጠኑ እንዲጨምር እና ቅርፁ እንዲያምር ያደርጋል። 📌 6 የማሳጅ አይነቶች እና
የዳሌ ማሳደጊያ (EMS Hip Trainer) 📌 ጂምም ሆነ ቤትዎ ሆነው ይህን በመጠቀም የዳሌ ጡንቻዎ እንዲጠነክር፤ መጠኑ እንዲጨምር እና ቅርፁ እንዲያምር ያደርጋል። 📌 6 የማሳጅ አይነቶች እና 10 የኃይል ደረጃዎች ያሉት 📌 ቀላል እና ለመጠቀም ምቹ ስለሆነ በቤቶም ሆነ ጂም ቤት ለመጠቀም ምቹ 📌 በትንሽ ጊዜ ውስጥ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ እንዲኖሮት ያግዛል

KIOSK
12 557
3በ1 ትራይፖድ (3-in-1 Tripod) 📌 አነስተኛ እና ለአያያዝ ምቹ 📌 ቁመቱ 1.7 ሜትር የሆነ እና በፈለጉት ልክ ማስረዘምም ሆነ ማሳጠር የሚቻል 📌 ባለ ሶስት እግር ስለሆነ ራሱን ችሎ መ
+2
3በ1 ትራይፖድ (3-in-1 Tripod) 📌 አነስተኛ እና ለአያያዝ ምቹ 📌 ቁመቱ 1.7 ሜትር የሆነ እና በፈለጉት ልክ ማስረዘምም ሆነ ማሳጠር የሚቻል 📌 ባለ ሶስት እግር ስለሆነ ራሱን ችሎ መቆም የሚችል እና እንደ ካሜራ ማን ስለሚያገለግል ቪድዮ ለመስራት ተጨማሪ ሰው አያስፈልግም። 📌 360° የሚዞር ስልክ መያዣ ያለው እና በቀላሉ መተጣጠፍም ሆነ መዘረጋጋት የሚችል 📌 የራሱ ሪሞት ስላለው ቪድዮ ለማስጀመርም ሆነ ፎቶ ለማንሳት የሚሆን 📌 ለSelfie፣ Group Photo፣ Vlog፣ Live Streaming እና Video Recording ለመስራት አስፈላጊ የሆነ 📌 TikTok፣ YouTube፣ Instagram እና የተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ለምትሰሩ እንዲሁም ለጉዞ ፎቶዎችም ተመራጭ

KIOSK
12 557
ትምህርታዊ የልጆች ታብሌት (Kids' Educational Tablet) 📌ሲም ካርድ እና ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል 📌5G network ያለው እና 512Gb በ8Gb ram የሆነ 📌የተለያዩ ትምህርታዊ አ
+2
ትምህርታዊ የልጆች ታብሌት (Kids' Educational Tablet) 📌ሲም ካርድ እና ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል 📌5G network ያለው እና 512Gb በ8Gb ram የሆነ 📌የተለያዩ ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖች እና ጌሞች ተጭነውበታል 📌 በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለብዙ ሰዓት የሚቆይ እና ፎቶም ሆነ ቪድዮ በጥራት የሚቀረፅ 📌 ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሲሆን ከመውደቅ እና ከመጋጨት መከላከያ ሽፋን ያለው በተጨማሪም በውስጡ የተለያዩ የስጦታ ፓኬጅ ያሉት 📌እንደ Snapchat, TikTok,Face book እና ቴሌግራም በተጨማሪም የፈለጉትን አፕሊኬሽን አውርደው መጠቀም ይችላሉ 📌 አይን የማያደክም ስክሪን ያለው እንዲሁም ለወላጅ ቁጥጥር እንዲያመች ተደርጎ የተዘጋጀ 📌 ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት ስለሆነ ለስጦታም እጅግ ተመራጭ

KIOSK
12 557
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አ
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አማራጮች ያለው 📌ለመኝታ ቤት፣ለሳሎን፣ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ ተመራጭ 📌የትኛውም ቦታ ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችልና ለአጠቃቀም ቀላል 💵 3200 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp

KIOSK
12 557
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አ
አስተማማኝ የክፍል ማሞቂያ(Kumtel Room Heater 📌በአጭር ሰዓት ሙሉ ክፍሉን በማሞቅ የክረምቱን ብርድ የሚያጠፋ 📌2200w ድረስ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው 📌የራሱ ኃይል ማመጣጠኛ አማራጮች ያለው 📌ለመኝታ ቤት፣ለሳሎን፣ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ ተመራጭ 📌የትኛውም ቦታ ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችልና ለአጠቃቀም ቀላል 💵 3200 @abukio +251913711817 @ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us 👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ https://onelink.to/c6gvbp

KIOSK
12 557
ክረምቱን ምክንያት በማድረግ በሁሉም ላፕቶፖች ላይ ለተማሪዎች የ30% ቅናሽ አድርገናል ID Card በማሳየት ቅናሹን ማግኘት ትችላላቹ 📌አስተማማኝ ጥራት 📌የ 1 ዓመት ዋስትና 📌በመረከብያ ዋጋ
ክረምቱን ምክንያት በማድረግ በሁሉም ላፕቶፖች ላይ ለተማሪዎች የ30% ቅናሽ አድርገናል ID Card በማሳየት ቅናሹን ማግኘት ትችላላቹ 📌አስተማማኝ ጥራት 📌የ 1 ዓመት ዋስትና 📌በመረከብያ ዋጋ በጥራት አጥንታቹበት | በፍጥነት ሰርታቹበት | በምቾት የምትጫወቱበት @liqtechnologies Pay Less, Get More!