🅔🅣🅗🅘🅞 -🅐🅜🅐🅩🅞🅝
እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼ 📍የሌለን የለም ብቻ ነው Inbox 👉 @abukio 👗👖👞 or call 0913711817 🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 🅔🅣🅗🅘🅞 -🅐🅜🅐🅩🅞🅝
Канал 🅔🅣🅗🅘🅞 -🅐🅜🅐🅩🅞🅝 (@ethioamazonshopp) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 12 997 підписників, посідаючи 5 400 місце в категорії Бізнес та 2 595 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 12 997 підписників.
За останніми даними від 07 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -20, а за останні 24 години на 2, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 6.63%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.33% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 862 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 303 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“እንኳን ወደ ETHIO-AMAZON በ ደህና መጡ
ይህ ቻናል ደረጃቸውን💯 የጠበቁ ልብሶች👗ጫማዎች👞 እና ሌሎችም የተለያዩ እቃዎች በ ተመጣጣኝ ዋጋ💲 ያቀርብልዎታል‼‼
📍የሌለን የለም ብቻ ነው
Inbox 👉 @abukio 👗👖👞
or call 0913711817
🚫Spam ለሆናቹ @ETHIOAMAZONSHOPbot”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 08 липня | 0 | |||
| 07 липня | +4 | |||
| 06 липня | +2 | |||
| 05 липня | +3 | |||
| 04 липня | +5 | |||
| 03 липня | +2 | |||
| 02 липня | +4 | |||
| 01 липня | +5 |
| 2 | ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስፒከር (Modern Portable Speaker)
📌 ዘመናዊ እና ከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለው
📌 ሜሞሪ የሚቀበል እና በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለቀናት የሚጠቀሙበት
📌 ከስልክ፣ ታብሌት እና ላፕቶፕ ጋር በቀላሉ በብሉቱዝ የሚገናኝ
📌 የሚስብ ዲዛይን እና የከለር አማራጮች ያሉት
📌 አነስተኛ እና የራሱ ማንጠልጠያ ስላለው ለአያያዝ ምቹ
📌 ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለጉዞ እና ለመዝናኛ ተመራጭ
💵 1500
@abukio
+251913711817
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 993 |
| 3 | ከ ሊቅ-Technologies ጋር አሻሻጭ(Reseller)💻 ሆኖ መስራት ለምትፈልጉ ለተማሪ👨🎓፣ ስራ ለሌላችሁ👷♂፣ ከስራችሁ ጎን ለጎን መስራት ለምትፈልጉ በወር ከ 30ሺ ብር💵 በላይ የምታገኙበት ትልቅ ዕድል አመቻችተናል
💻ስራውን ለመጀመር💻
🤩በመጀመሪያ @liqtechnologies የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል
2️⃣ @liqtechnologies ቻናል ውስጥ ከተለቀቁት ላፕቶፖች በመምረጥ የራሳችሁን ትርፍ በመጨመር ማስተዋወቅ
🤩 መግዛት የሚፈልግ ሰው ሲኖር ቦሌ መድሀኒያለም ዪጐ ቸርች አጠገብ Reality Building እንዲመጣ ማድረግ
🤩 ገዥው ከደረሰ በኋላ ሱቅ ከመግባቱ በፊት ህንፃው ጋር እያለ ወደ @abukio ወይም በ +251911675921 ሊገዛ የመጣውን ሰው ስልክ ቁጥር መላክ
🤩ከተሸጠ በኋላ አካውንታችሁን በመላክ የጨመራችሁ ትርፍ ገቢ ይደረግላቹሀል
ማሳሰቢያ ⚠️አሰራሩ በግልጽ ስለተቀመጠ በቴሌግራምም📵 ሆነ በስልክ እየደወሉ በጥያቄ ማስቸገር በጥብቅ የተከለከለ ነው። | 972 |
| 4 | ገመድ አልባ የጎማ መንፊያ (Wireless Tire Inflator)
📌 ዲጂታል ስክሪን ማሳያ እና የጎማ አየር ግፊት መለኪያ ያለው
📌 በቻርጅ ስለሚሰራ በጉዞ ላይ ሆነው ጎማ ከተነፈሰ በፍጥነት አየር መሙላት ይችላሉ።
📌 የአደጋ ጊዜ መብራት አብሮ የተገጠመለት
📌 4 አማራጮች ያሉት፤ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ቀላል
📌 ለመኪና፣ ሞተር ሳይክል፣ ብስክሌት እና የኳስ መንፊያም ያለው
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 1 222 |
| 5 | የመኪና ዕጣን ማጨሻ (Car Incense Burner)
📌 የመኪና ሶኬት ላይ በመሰካት የፈለጉትን እጣን በቀላሉ ማጨስ ይችላሉ።
📌 መኪና ውስጥ ያለን መጥፎ ሽታ በማስወገድ ጥሩ መዓዛ ይለቃል
📌 ለአጠቃቀም ቀላል እና በአነስተኛ ኤሌክትሪክ የሚሰራ
📌 ለታክሲ፣ራይድ እና ለግል መኪናም የሚሆን
📌 የሚያምር ዲዛይን ያለው፣ አነስተኛ እና ለአቀማመጥ ምቹ በመሆኑ ለስጦታም ተመራጭ ነው። | 706 |
| 6 | በሲም የሚሰራ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ(SIM card smart security camera)
📌 በሲም የሚሰራ፣ሚሞሪ የሚቀበል እና ሁለት ሌንስ ያለው
📌 360° የሚዞር እና እንቅስቃሴን ተከትሎ የሚቀርፅ
📌 1080mp ጥራት ያለውና በቀንም ሆነ በማታ በጥራት የሚቀርፅ
📌 ድምፅ ማስተላለፍም ሆነ ማሰማት የሚችል
📌 የቦታ ርቀት የማይገድበው እና የትም አገር ሆነው መከታተል የሚያስችል
📌 የራሱ ባትሪ ስላለው መብራት በማይኖርበት ጊዜም መስራት ይችላል
📌 ለቤት፣ለሱቅ፣ለመጋዘን፣ለቢሮ፣ህፃናትን ለመከታተል እና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እጅግ ተመራጭ
💵 19,500
@abukio
+251913711817
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 969 |
| 7 | የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም?
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።
የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።
በየጊዜው እንዲ አይነት Tip ስንለቅ እንዲደርሳቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔗 ለሌላ ጓደኞቻቹም📇 Share አድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇
@liqtechnologies 👈ተቀላቀሉን | 753 |
| 8 | በአየር የሚነፋ ፍራሽ (Air Mattress)
📌 ከፍተኛ ጥራት ያለው ሲሆን ምቾት፣ጥንካሬን እና ውበትን በአንድ ላይ የያዘ
📌 በሶኬት የሚሰራ መንፊያ ያለው
📌 እስከ 136ኪ.ግ መሸከም የሚችል
📌 1ሜ ከ90 ርዝመት ያለው እና ለማንኛውም ሰው የሚሆን
📌 በቀላሉ የሚነፋ እና የሚጠቀለል በመሆኑ ቦታ ቆጣቢ
📌 የትም ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ
📌 2በ1 አየር መቆጣጠሪያ ስላለው አየር በቀላሉ ማስገባትም ሆነ ማስወጣት ያስችላል
📌 ለቤት፣ለእንግዳ፣ለካምፕ እና ለጉዞ ተመራጭ ነው
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 1 136 |
| 9 | የተለያዩ🔵 የፕሌስቴሽን 🎮ጌሞችን ግራፊክስ ሳይቀንስ በጥራት 📱ስልካቹ ላይ መጫወት የሚያስችል አፕሊኬሽን ነው።
በየጊዜው እንዲ አይነት Tip ስንለቅ እንዲደርሳቹ ቻናሉን ተቀላቀሉ🔗 ለሌላ ጓደኞቻቹም📇 Share አድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇
@liqtechnologies 👈ተቀላቀሉን | 0 |
| 10 | GameHub_6.0.1_3c8906664cbe65b4c9f3c36eadb5c406 (2).apk | 0 |
| 11 | አውቶማቲክ የበር መዝጊያ (Automatic door closer)
📌 አንዴ በመግጠም ብቻ በር በመዝጋት የቤቶን ደህንነት የሚጠብቅ
📌 አውቶማቲክ በር መዝጊያ እና መመለሻ ስላለው ያለ ምንም ድምፅ እና ረብሻ በር ይዘጋል።
📌 ለመኝታ ቤት፣ሳሎን፣ለቢሮ እና ለተለያዩ በሮች የሚሆን
📌 ዘመናዊ ጠንካራ እና ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል
📌 በተለይም ለህፃናት፣ለአካል ጉዳተኞች፣ በእድሜ ለገፉ ሰዎች አስፈላጊ
📌ሰው ለሚበዛበት መኖሪያ ቤት፣ ለሀኪም ቤቶች፣ለሱቆች እና ለንግድ ቦታዎች የሚሆን
💵 1300
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
| 12 | 360° የሚዞር የስልክ ሪንግ መያዣ (360° rotating phone ring holder)
📌 360° የሚዞር እና ስልኩን በሁሉም አቅጣጫ ለመያዝም ሆነ ለማውራት የሚመች
📌 ስልክን አጥብቆ ስለሚይዝ ከመውደቅ ይከላከላል።
📌 እንደ ስልክ ማስቀመጫ በመጠቀም ቪድዮ ለማየት የሚሆን
📌 ተጣጣፊ ስለሆነ ተጠቅመው ሲጨርሱ አጥፈው እንደነበረው መመለስ ይችላሉ።
📌 በጥራት ስለተሰራ እጅ የማይጎዳ እና ለአያያዝ ምቹ
📌 ለማንኛውም ስማርት ስልክ የሚሆን ቀላል ጠንካራ እና ለብዙ ጊዜ የሚጠቀሙበት ነው።
💵 1200
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
| 13 | ስርቆትን የሚከላከል የስልክ ማሰርያ (Anti-theft phone lanyard)
📌 ስልክን እጅ ላይ በዚህ ጠንካራ ገመድ በመታጠቅ ከመውደቅ ይከላከላል።
📌 ከስልኮን ያለስጋት ለመያዝ እና በሌባ ከመነጠቅ ይጠብቃል።
📌 በጉዞ፣በገበያ ቦታ ወይም ሰዎች ብዛት ባሉበት ቦታ ስልኮት አንዳይሰረቅ ይረዳል።
📌 ለሁሉም ስልክ ተጠቃሚ አስፈላጊ እና ጠቃሚ ነው
💵 950
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
| 14 | የእንቁላል ቅርፊት መክፈቻ (Egg shell opener)
📌 የእንቁላልን ቅርፊት በቀላሉ መክፈት እና መላጥ የሚችል
📌 ጥሬም ሆነ የተቀቀለ እንቁላል በቀላሉ ለመላጥ እና ለመስበር ምቹ
📌 ለሁሉም የእንቁላል መጠን የሚሆን እና ለአጠቃቀም ቀላል
📌 እንቁላሉን በንፅህና እና በፍጥነት ስለሚከፍት ስራን ያቀላል
📌 ለግል ቤትዎ፣ለምግብ ቤቶች እና ለስፖርተኞች አስፈላጊ ነው
💵 750
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
| 15 | ተለጣፊው ወይን ጠጅ ጥርስ ማንጫ (Purple teeth whitening strips)
📌 በ30 ደቂቃ ውስጥ ቢጫ የነበረውን ጥርስ ወደ ነጭ ይቀይራል።
📌 ከቡና ከሻይ ወይም ከማጨስ የመጡ ቆሻሻዎችን በቀላሉ ያነሳል።
📌 14 ጊዜ የመጠቀሚያ ፓኬጅ ያለው
📌 ለአዋቂም ሆነ ለልጅ የሚሆን
📌 ለአጠቃቀም ቀላል ፈጣን እና ውጤታማ ነው።
💵 1400
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
| 16 | ሕፃናት እንዳይጠፉ የእጅ ማሰርያ (Kids Anti-lost Wristband)
📌 እጅ የማይጎዳ፣ለስላሳ እና ለየትኛውም አይነት እጅ የሚሆን
📌በመንገድ፣በገበያ፣በሃይማኖታዊ ስብሰባዎች እና በተለያዩ አጋጣሚዎች ልጅን ከመጥፋት ወላጅን ደግሞ ከጭንቀት የሚያወጣ ነው።
📌 እስከ 2.5m መርዘም ስለሚችል ለመጫወት አይቸገሩም
📌 ጠንካራ ስለሆነ በቀላሉ የማይቆረጥ ወይም የማይበጠስ ነው።
📌 ብዙ ልጅ ለሚይዙ እና ልጅ ይዘው መንቀሳቀስ ለሚቸገሩ ወላጆች እጅግ አስፈላጊ ነው።
💵 950
@abukio
+251929719195
@ETHIOAMAZONSHOPP 👈Join us
👇👇👇ከ Kiosk App በማዘዝ የ 15% ቅናሽ ያግኙ
https://onelink.to/c6gvbp | 0 |
