ch
Feedback
Civil Engineering

Civil Engineering

前往频道在 Telegram

*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡ @engineer03 http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ! ╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭ ╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ ▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ ▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕

显示更多
1 368
订阅者
无数据24 小时
+67
+1030
帖子存档
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየ
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። 💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect 💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com 💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization 💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/ 💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/ 💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization 💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/ 💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home 💸 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443 💸 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et 💸 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

🏗️ Heavy Construction Machinery Line-Up 🚧 A complete showcase of essential machines used in modern construction projects, e
🏗️ Heavy Construction Machinery Line-Up 🚧 A complete showcase of essential machines used in modern construction projects, each playing a vital role in building, lifting, mixing, and transporting materials efficiently ⚙️🚜

የአዲስ አበባ ሁሉንም FM ጣቢያዎች online ማዳመጥ ከፈለጋችሁ ደግሞ https://qedamawi.vercel.app/ በጣም በቀላል ኔትዎርክ በጥራት ይሰማል።

ማስታወቂያ በድጋሚ ስራ ተቌራጮችን ለመመልመል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያወጣው ማስታወቂያ
+1
ማስታወቂያ በድጋሚ ስራ ተቌራጮችን ለመመልመል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ያወጣው ማስታወቂያ

Oromia Construction Authority (OCA) የ2018 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት ሰነድ @ConstructionIE

የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

ይህንን ቪዲዮ ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ ጥቅል የኤሌክትሪክ ነው ብለው የሸጡላቸውን ተመልከቱ። https://t.me/ethioengineers1

Closed ! Reasonable salary and close proximity to the site are called!

ለ graduated engineer license ለ professional engineer license ለ practice License ፍቃድ ለማውጣት ምንም ሳይጉላሉ በአንድ ቀን አሰርተንልዎት በጊዜ ወደ ቤትዎ ይገባሉ! #የስራ ልምድም እናፀፍልዎታለን!! 👇ያግኙን / ያማክሩን👇 @A_B_C_D_E_F_G_H_J_K

⚡️ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው የቅጣት ማሻሻያ በሕንፃ ግንባታ ህግጋት መሰረት በተጣለው የህንፃ ደህንነትና ተያያዥ ቅጣት በተለያዩ ተግባራት ከ15 ሺሕ እስከ 100 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን ገልጿል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰው የባለስልጣኑ መረጃ እንዲሚያስረዳው፥ የማስፋፊያ ሥራ የዲዛይን ማሻሻያን ስለሚፈልግ፣ ያልተፈቀደ ግንባታ የዲዛይን ጥራት ስለሚጎድለው የመደርመስ አደጋ ስለሚያስከትል ያለፈቃድ የማስፋፋት ሥራ ማከናወን (በየእርከኑ) 100 ሺሕ ብር ያስቀጣል። እንዲሁም፣ ጥራት ያለው ስካፎልዲንግ፣ ሾርኒንግና መሰል መሳሪያዎችን አለመጠቀም ለአደጋ የሚያጋልጥ መሆኑን የጠቀሰው ባለስልጣኑ፣ በግንባታ ወቅት እነዚህን መስፈርቶች ለማያሟሉ አካላት (በእርከን) 50 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን አመልክቷል። ቅጣቱ "በየእርከኑ" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ባለስልጣኑ ሲያስረዳም፣ "ለምሳሌ አንድ G+10 ህንጻ 26 የክትትል እርከኖች ይኖሩታል፤ 26*50,000=1,300,000 ይሆናል" ሲልም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ያለተቆጣጣሪ ማሰራት ለአደጋ አጋላጭ በመሆኑ የግንባታ ስራዎችን ያለተቆጣጣሪ የሚያሰሩ አካላት (በየእርከኑ) 25 ሺሕ ብር እንደሚቀጡም ተጠቁሟል። ስቶር፣ ልብስ መሸጫ፣ መመገቢያና ሌሎች የቅድመ ግንባታ መስፈርቶችን ሳያዘጋጁ ሥራ ለሚጀምሩ አካላት የ15 ሺሕ ብር፤ በሚሰጥ የማስታወቂያ ትዕዛዝ መሰረት ተረፈ ምርትን በወቅቱ ለማያነሱ 15 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን የደረሰን የባለስልጣኑ መረጃ ያሳያል። ሕጋዊ ተጠያቂነትን በተመለከተ የማማከር ኃላፊነትን በአግበባቡ አለመወጣት ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ30 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ፤ ደረጃውን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ50 እስከ 100 ሺሕ የገንዘብ ቅጣቶች መጣላቸው ተመልክቷል፡፡ እንዲሁም፣ ግባታውን በህዝብ ደህንነት አደጋ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ ከ5 እስከ 10 ዓመታት የእስራት እና ከ20 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት የተገለጸ ሲሆን፣ ጥፈተኛ ሆኖ የተገኘ አማካሪ/ሥራ ተቋራጭ ከ15 ዓመት እስከ ከፍተኛ የእስር ጊዜው ፈቃዱ ይታገዳል ተብሏል፡፡ (የቀድሞው እና የተሻሻለውን ቅጣት፤ የመፍትሄ ሀሳቦችን የያዘው የባለስልጣኑ መረጃ ከላይ ተያይዟል) ቲክቫህ ኢትዮጵያ

photo content
+8

#No More time sorry. Just send your ➥CV ➥documents ➥Living area? And ➥Expecting sales you want ?

#አስቸኳይ 2 ሰው ፎርማል ይፈለጋል!!! Contact ➥ @A_B_C_D_E_F_G_H_J_K

የ2017 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት Source : የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ You can compare with https://t.me/ConstructionResources/227

የአርማታ ብረት /ፌሮ/ ኪሎ ግራም ለማወቅ!!! https://t.me/engineer03

በአያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ እየደረሰ ያለው ተደጋጋሚ አደጋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የብዙ ንጹሃን ሠራተኞች ሕይወት እየጠፋ ነው። ዛሬ ደግሞ... ዛሬ ረፋድ ላይ በሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘ
+3
በአያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ እየደረሰ ያለው ተደጋጋሚ አደጋ እጅግ አሳሳቢ ነው። የብዙ ንጹሃን ሠራተኞች ሕይወት እየጠፋ ነው። ዛሬ ደግሞ... ዛሬ ረፋድ ላይ በሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው አያት ሪል እስቴት ግንባታ ላይ ሁለት ሠራተኞች ከአራተኛ ፎቅ ወድቀው ሕይወታቸው አልፏል። አደጋው የደረሰው በልስን ሥራ ላይ ሳሉ የቆሙበት ሊፍት (ዊንች) ካቦ በመበጠሱ ነው። ከወደቁት ውስጥ አንዱ በቅጽበት ሲሞት፣ ሌላኛው በከባድ ጉዳት ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ነበር። ከሕንጻው ሥር ይጎዝ የነበረ አንድ ሠራተኛም በወደቀው ዊንች ተመትቶ ወዲያው ሕይወቱ አልፏል። ተደጋጋሚው አደጋ:- * ትናንትና: ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሁለት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። * ከትናንት በስተያ (ሐሙስ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም): ሁለት ሠራተኞች ሕይወታቸው አልፏል፣ ሦስት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የሠራተኞች ስጋት:- በግንባታው ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች እንደሚሉት፣ በየሳምንቱ አንድ ወይም ሁለት ሠራተኞች ተመሳሳይ አደጋ ይደርስባቸዋል። የሪል እስቴቱ የሠራተኞችን ደህንነት እንዲያረጋግጥ ጥሪ አቅርበዋል። ይህ አሳዛኝ ክስተት በግንባታ ቦታዎች የሠራተኞች ደህንነት ምን ያህል ችላ እንደተባለ ያሳያል። ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ፣ ይህን የመሰለ የሕይወት መጥፋት ይቀጥላል። ለሟቾች ነፍስ ይማር፣ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እንመኛለን። https://t.me/engineer03

👍👍
👍👍

✅ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን። https://t.me/engineer03
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን። https://t.me/engineer03