ch
Feedback
Civil Engineering

Civil Engineering

前往频道在 Telegram

*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡ @engineer03 http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ! ╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼ ▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭ ╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ ▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ ▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕

显示更多
1 366
订阅者
无数据24 小时
+37
+730

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+14
在0个频道中
六月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+18
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+31
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+41
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+50
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+28
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+25
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+82
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+34
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+41
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+57
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 286
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 七月0
27 七月0
26 七月0
25 七月+2
24 七月+2
23 七月0
22 七月0
21 七月0
20 七月+1
19 七月0
18 七月+1
17 七月+1
16 七月0
15 七月0
14 七月+1
13 七月0
12 七月0
11 七月0
10 七月0
09 七月+1
08 七月+1
07 七月0
06 七月0
05 七月+1
04 七月0
03 七月0
02 七月+2
01 七月+1
频道帖子
የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ግንባታ ሊጀምር ነው ◂▸◂▸◂▸ ለረዥም ጊዜ በእቅድ ላይ የነበረውና የአካባቢው ማኀበረሰብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰሜን ተራራ
+4
የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ግንባታ ሊጀምር ነው ◂▸◂▸◂▸ ለረዥም ጊዜ በእቅድ ላይ የነበረውና የአካባቢው ማኀበረሰብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ፕሮጀክት የጨረታ ሂደት ተጠናቆ አሸናፊዎች መለየታቸውና የቦታ ርክክብ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
በጀርመን መንግስት የልማት ባንክ (KFW) ድጋፍ የሚከናወነው ይህ ሰፊ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት በፓርኩ ዙሪያ ያሉ አካባቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎችን ያካተተ ነው።
ከእነዚህም መካከል በጃናሞራ (መካነብርሃን) እና በበየዳ (ድልይብዛ) ከተሞች የሚገነቡ ዘመናዊ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ ሦስት ዋና ዋና የፓርክ መግቢያ በሮች፣ በዘመናዊ የቱሪስት ስታንዳርድ የሚገነባው የጨነቅ የማኀበረሰብ ሎጅ፣ ተጨማሪ የስካውት መጠለያዎች፣ ዘመናዊ የቱሪስት ካምፕ ሳይት እንዲሁም የዋናው ቢሮ አነስተኛ የመኪና መጠገኛ ጋራዥና ሌሎች ተያያዥ ግንባታዎች ይገኙበታል።
የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ፣ እነዚህ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አሁን ለደረሱበት የትግበራ ደረጃ እንዲበቁ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የወረዳ፣ የዞን፣ የክልል እና የፌደራል አመራሮች፣ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን (EWCA) እና አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል። በአሁኑ ወቅት ወደ ተግባራዊ ሥራ እየተገባ በመሆኑም፣ የተጀመሩት የልማት ሥራዎች በተቀላጠፈና በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወኑ ሁሉም የመንግሥትና የአጋር አካላት አስፈላጊውን ዝግጅትና ትብብር እንዲያደርጉ ጽ/ቤቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

2
​የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያዘምን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ! 🏗️🇪🇹 ​የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት እና ሚድሮክ ኮንሰልቲንግ አርክቴክቶችና
​የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያዘምን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ! 🏗️🇪🇹 ​የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት እና ሚድሮክ ኮንሰልቲንግ አርክቴክቶችና ኢንጅነሮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል። ​ስምምነቱ የሚያተኩርባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡ ✅ የአሰራር ጥራት፡ በግንባታ ዘርፍ ዘመናዊ እና የጋራ የአሰራር ደረጃዎችን (Standards) መዘርጋት። ✅ ቴክኖሎጂ፡ እንደ Building Information Modeling (BIM) ያሉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞችን በማስፋፋት የፕሮጀክቶችን ውጤታማነት ማሳደግ። ✅ ትብብር፡ መረጃ መለዋወጥ፣ የምርምር ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲሁም ዘላቂ የኮንስትራክሽን መሰረተ-ልማቶችን መገንባት። ​የኃላፊዎች አስተያየት፡ ​ዶ/ር መስፍን ነገዎ (የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር)፡- "ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ የመንግስትና የግል ዘርፍ ትብብር ወሳኝ ነው፤ ይህ ስምምነት አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶችን ለማስረጽ ትልቅ ሚና ይጫወታል" ብለዋል። ​ኢንጅነር ታምራት ሙሉ (የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር)፡- "የመንግስት ተቋም ከግሉ ዘርፍ ጋር መስራቱ ለሀገር እድገት የሚደረግ የመደመር ስራ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። ​ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ወደ ላቀ የልህቀት ደረጃ ለማሸጋገር እና የዘርፉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ታላቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ​
286
3
👉ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ (PPE እንደ reflective vest, safety helmet) አስፈላጊነት! ━━━━━━━━━━━━━━━ 🏣👷‍♂️ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ ማለት ደህንነትን፣ ሥርዓትን እና ሙያዊነትን የሚያሳይ አለባበስና አቀራረብ ነው። ዋና የPPE (Personal Protective Equipment) እቃዎች ━━━━━━━━━━━━━━━ 1. Safety Helmet (የደህንነት ቆብ) ✏️ጭንቅላትን ከወዳቂ እቃዎችና ከግጭት ይጠብቃል። ✏️በትክክል ተጠቅሞ የአገጭ ማሰሪያ (chin strap) ሊያዝ ይገባል። 2. Reflective Safety Vest (አንፀባራቂ ቬስት) ✏️በቀንና በሌሊት በቀላሉ እንዲታይ ያደርጋል። ✏️በመንገድና በከባድ ማሽኖች አካባቢ አስፈላጊ ነው። 3. Safety Boots (የደህንነት ጫማ) ✏️የብረት ጫፍ (Steel Toe) ያለው ቢሆን ይመረጣል። ✏️እግርን ከወዳቂ እቃዎችና ከስር መወጋት ይጠብቃል። 4. Safety Glasses (የዓይን መከላከያ) ✏️ዓይንን ከአቧራ፣ ከብረት ቁርጥራጭ እና ከኬሚካሎች ይጠብቃል። 5. Safety Gloves (የደህንነት ጓንት) ✏️እጅን ከመቁረጥ፣ ከመቧጨርና ከኬሚካል ይጠብቃል። 6. Face Mask / Respirator (ማስክ) ✏️ከአቧራ፣ ከሲሚንቶ እና ከጎጂ ጭስ ይከላከላል። 7. Hearing Protection (Ear Plug / Ear Muff) ✏️ከከፍተኛ ድምጽ ይጠብቃል። 🚧ፕሮፌሽናል አቀራረብ ━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ንጹህና የተስተካከለ PPE መልበስ ✅ የመለያ ካርድ (ID Card) መያዝ ✅ የሳይት ድራዊንግ፣ ኖት ቡክ እና ፔን መያዝ ✅ ቴፕ መለኪያ፣ ሌዘር ሜትር ወይም ሌሎች አስፈላጊ መሣሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስ ✅ ለሰራተኞች ግልጽ መመሪያ መስጠት እና ምሳሌ መሆን 🪧ወርቃማ ህግ: የሳይት መሐንዲስ ራሱ PPE ሳይለብስ ሌሎችን PPE እንዲለብሱ መጠየቅ አይገባውም፤ ራሱ በመጀመሪያ ምሳሌ መሆን አለበት። ━━━━━━━━━━━━━━━
287
4
የ2018 ዓ/ም 4ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  4nd Quarter Construction Works Document (Only Direct Cost)
545
5
199_2018_የሥራ_ተቋራጭ_የግንባታ_ግዥና_የሥራ_ስምሪት_የአሰራር_ደንብ.pdf
632
6
没有文字...
651
7
没有文字...
542
8
没有文字...
544
9
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኞቼ! #አንድ ደቂቃ ብቻ ላስቸግራችሁ #አንቡልኝና የሰባዊነታችሁን ተወጡ! ተወልዳ ያደገችው ደብረማርቆስ ከ2005ዓ.ም እስክ 2009ዓ.ም ባለው ጊዜ በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ+1
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኞቼ! #አንድ ደቂቃ ብቻ ላስቸግራችሁ #አንቡልኝና የሰባዊነታችሁን ተወጡ! ተወልዳ ያደገችው ደብረማርቆስ    ከ2005ዓ.ም እስክ 2009ዓ.ም ባለው ጊዜ በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ አንድ ክፍል ውስጥ ለ5 ዓመታት ያህል ተምረናል፤ በሲቪል ምህንድስና ተመርቃለች!!! አሁን ከተለያየን ድፍን 9 አመታችን ነው!!      ስሟ  Addisalem Tamir  ትባላለች። ዓዲስ ሲበዛ ቅንና ደግ ነች! #ለደግስው እና #ለቀናህ ሰው ለካስ #ከባድ #ፈተና ይሰጠዋልና #እህታችን Addisalem Tamir እጅቅ ፅጉ ፈታና ውስጥ ትገኛለች :: የ 3ዓመት ከ6 ወር ልጇ መንገድ ሲጓዝ  በድንገት አንጎላድፎት    በመንገዱላ ይወድቃል፤ ህፃን ልጇ ድገተኛ እግሩ ስሜት ተሰማው፤  እየዋለ እያደረ ይሻለዋል ሲባል አሁን ይባስ ብሎ ህፃኑ #የአጥንት_ካንሰር ታማሚ ሆኗል:: በፈለገ ጊዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፔታል እየታከመ ቢገኝም #ህፃኑ_መዳን_የሚችለው_ወደ_ውጭ_አገር ሂዶ መታከም ሲችል ብቻ እንደሆነ አረጋግጠዋል።  #የሚያሳዝነው የህፃኑ ወላጅ አባትም #specialist_Doctore ነው #አይኑ እያየ ልጁን ማዳን አልቻለም። ውድ ወገኖቻችንና የ Debre-Markos Gibe-Gubae Debremarkos University Civil Assocation DMUGG 2009e.c Debre markos university football Club  ጓደኞቻችን ህፃኑ ወደ ውጭ አገር ሂዶ ለመታከም እጅግ ከፍተኛ ብር ተጠይቀዋል:: ለዚህ ብላቴና ህፃን ያላችሁንና አቅማችሁ የፈቀደውን የአንድ ቀን ቁርሳችሁን ቀጥታችሁ ቢሆን እጃችሁን እንድትዘረጉልን በፈጣሪ ስም እንማፀናለን!!! #ዶክተሩ ሠው እያከመ ያዳነው  ክንደ ብርቱ ወላጅ አባቱ ክንዱ ዝሏል  ለእናትም በምድር ላይ ይህን ህመም የሚወዳደረው የለም:: የሞት መላክ ከበራቸው ላይ ቆሟል ና የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቯቸው፤  ያላችሁ ደግሞ በሚከተሉት አኳውንቶች አግዙን ይላሉ!!! #የሮም_ጌታቸው (የህፃኑ አባት) 1000149557982   አዋሽ 013201344371300   አባይ2091011011819814   #ቴሌብር 📞0910119336 የሮም 📞0915719142 (የህፃኑ እናት አዲስዓለም)
463
10
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኞቼ! #አንድ ደቂቃ ብቻ ላስቸግራችሁ #አንቡልኝና የሰባዊነታችሁን ተወጡ! ተወልዳ ያደገችው ደብረማርቆስ ከ2005ዓ.ም እስክ 2009ዓ.ም ባለው ጊዜ በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ
ሰላም እንዴት ናችሁ ጓደኞቼ! #አንድ ደቂቃ ብቻ ላስቸግራችሁ #አንቡልኝና የሰባዊነታችሁን ተወጡ! ተወልዳ ያደገችው ደብረማርቆስ ከ2005ዓ.ም እስክ 2009ዓ.ም ባለው ጊዜ በደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ አንድ ክፍል ውስጥ ለ5 ዓመታት ያህል ተምረናል፤ በሲቪል ምህንድስና ተመርቃለች!!! አሁን ከተለያየን ድፍን 9 አመታችን ነው!! ስሟ Addisalem Tamir ትባላለች። ዓዲስ ሲበዛ ቅንና ደግ ነች! #ለደግስው እና #ለቀናህ ሰው ለካስ #ከባድ #ፈተና ይሰጠዋልና #እህታችን Addisalem Tamir እጅቅ ፅጉ ፈታና ውስጥ ትገኛለች :: የ 3ዓመት ከ6 ወር ልጇ መንገድ ሲጓዝ በድንገት አንጎላድፎት በመንገዱላ ይወድቃል፤ ህፃን ልጇ ድገተኛ እግሩ ስሜት ተሰማው፤ እየዋለ እያደረ ይሻለዋል ሲባል አሁን ይባስ ብሎ ህፃኑ #የአጥንት_ካንሰር ታማሚ ሆኗል:: በፈለገ ጊዮን እስፔሻላይዝድ ሆስፔታል እየታከመ ቢገኝም #ህፃኑ_መዳን_የሚችለው_ወደ_ውጭ_አገር ሂዶ መታከም ሲችል ብቻ እንደሆነ አረጋግጠዋል። #የሚያሳዝነው የህፃኑ ወላጅ አባትም #specialist_Doctore ነው #አይኑ እያየ ልጁን ማዳን አልቻለም። ውድ ወገኖቻችንና የ Debre-Markos Gibe-Gubae Debremarkos University Civil Assocation DMUGG 2009e.c Debre markos university football Club ጓደኞቻችን ህፃኑ ወደ ውጭ አገር ሂዶ ለመታከም እጅግ ከፍተኛ ብር ተጠይቀዋል:: ለዚህ ብላቴና ህፃን ያላችሁንና አቅማችሁ የፈቀደውን የአንድ ቀን ቁርሳችሁን ቀጥታችሁ ቢሆን እጃችሁን እንድትዘረጉልን በፈጣሪ ስም እንማፀናለን!!! #ዶክተሩ ሠው እያከመ ያዳነው ክንደ ብርቱ ወላጅ አባቱ ክንዱ ዝሏል ለእናትም በምድር ላይ ይህን ህመም የሚወዳደረው የለም:: የሞት መላክ ከበራቸው ላይ ቆሟል ና የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቯቸው፤ ያላችሁ ደግሞ በሚከተሉት አኳውንቶች አግዙን ይላሉ!!! #የሮም_ጌታቸው (የህፃኑ አባት) 1000149557982 አዋሽ 013201344371300 አባይ2091011011819814 #ቴሌብር 📞0910119336 የሮም 📞0915719142 (የህፃኑ እናት አዲስዓለም)
273
11
የምህንድስና ተአምር! በግንባታውና በመሠረተ-ልማቱ ዓለም የቻይናን የምህንድስና ጥበብና ፍጥነት የሚስተካከል ያለ አይመስልም፤ በቅርቡ የወጣ ዓለም አቀፍ ዜና እንደሚያሳየው፣ ቻይና በምህንድስናው ዘርፍ
የምህንድስና ተአምር! በግንባታውና በመሠረተ-ልማቱ ዓለም የቻይናን የምህንድስና ጥበብና ፍጥነት የሚስተካከል ያለ አይመስልም፤ በቅርቡ የወጣ ዓለም አቀፍ ዜና እንደሚያሳየው፣ ቻይና በምህንድስናው ዘርፍ ሌላ አዲስ የዓለም ክብረ-ወሰን አስመዝግባለች፤ በደቡብ ምዕራብ ቻይና በምትገኘውና በተራራማ መልክዓ-ምድሯ በሚታወቀው ጉይዥው ግዛት ላይ እየተገነባ ያለው Nanpanjiang Bridge፣ በዓለማችን ረጅሙ የቅስት ድልድይ (World's largest span half-through arch bridge) የመሆን ታሪካዊ ምዕራፍን በትላንትናው ዕለት አሳክቷል፤ ለሁለት የተከፈሉት ግዙፍ የብረት ቅስቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ተንቀሳቅሰው በሰማይ ላይ ልክ እንደ ቀስተ-ደመና በትክክል እርስ በርስ የተገጣጠሙበት ቅጽበት መላውን የምህንድስና ዓለም ጉድ አሰኝቷል፤ ይህ ድልድይ ተራ ግንባታ አይደለም፤ የተፈጥሮን አስቸጋሪ መልክዓ-ምድር በሰው ልጅ ዕውቀት የማሸነፍ ጥበብ እንጂ! የድልድዩ ዋናው ቅስት ብቻውን 416 ሜትር ርዝማኔ ያለው ሲሆን፣ አጠቃላይ የድልድዩ ርዝመት ደግሞ 915 ሜትር ይደርሳል፤ ይህንን ግዙፍ ድልድይ በተራራማና ጥልቅ ሸለቆ ባለበት አስቸጋሪ ቦታ ላይ፣ ያውም በከፍተኛ ንፋስና የአየር ንብረት ተጽዕኖ ውስጥ ሆኖ ሚሊሜትር ሳይሳቱ በሰማይ ላይ በትክክል ማገናኘት እጅግ አስገራሚ የምህንድስና ብቃት የሚጠይቅ ነው፤ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ሲበቃ፣ በአካባቢው ያለውን የትራንስፖርት ትስስር ፍጹም በማቀላጠፍ ለቀጣናው የኢኮኖሚ ዕድገት አዲስ የጀርባ አጥንት እንደሚሆን ይጠበቃል፤ ይህንን ታላቅ ፕሮጀክት ስንመለከት፣ መሠረተ-ልማትና ከባድ ማሽነሪዎች የአንድን አገር የወደፊት ዕጣ ፈንታ እንዴት እንደሚቀይሩ በተጨባጭ እንረዳለን።
392
12
🏡Stair Design Rules: When & How to Install Landings Correctly
🏡Stair Design Rules: When & How to Install Landings Correctly
511
13
+2
没有文字...
749
14
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር+3
የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C 3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) by (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ) full pdf👆👆 https://t.me/ethioengineers1
594
15
ክፍል አንድ፡ ስለ አዲሱ የሕንፃ አዋጅ ቁጥር 1356/2017 ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች! * ማንኛውንም ግንባታ ከመጀመርዎ ወይም የጥገና ሥራ ከማከናወንዎ በፊት የአዋጁን ይዘት መረዳት ከሕግ ተጠያቂነት ከመታደጉም በላይ፣ ንብረትዎን ካልተገባ ብክነት ይጠብቃል። ለዛሬ የአዋጁን ተፈጻሚነት፣ የ"ህንፃ" ትርጉም እና የግንባታ ባለቤቶች ግዴታን እንደሚከተለው በዝርዝር አቅርበንላችኋል። 🏢 "ህንፃ" የሚለው ቃል ሰፊ ትርጉም የተሰጠው ሲሆን የሚከተሉትን ግንባታዎች ያጠቃልላል፦ • ማንኛውም ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ ወይም ለሌላ አገልግሎት ታስቦ ከምድር በላይ ወይም በከርሰ-ምድር (Basement) የተገነባ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ግንባታ፤ • እንደ አጥር፣ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች፣ የውሃና መብራት ዝርጋታዎች ያሉ ተያያዥ ሥራዎች፤ • በህንፃው ግቢ ውስጥ የሚሰሩ መንገዶች እና ለህንፃው አገልግሎት እንዲውሉ ተለይተው የተሰሩ ማናቸውም መሰረተ-ልማቶች። 📍 የአዋጁ ተፈጻሚነት ወሰን (አንቀጽ 3) አዋጁ በማንና የት ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን በአንቀጽ 3 ላይ በዝርዝር ተደንግጓል፦ • በከተሞች ውስጥ፦ 10,000 (አሥር ሺህ) እና ከዚያ በላይ ነዋሪዎች ባሏቸው ከተሞች በሚከናወኑ ግንባታዎች ሁሉ። • ከከተማ ወሰን ውጭ፦ ለሕዝብ አገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎች (ትምህርት ቤት፣ ሆስፒታል ወዘተ)፣ የኢንዱስትሪ ወይም የዘመናዊ እርሻ ተቋማት እና የሪል ስቴት ግንባታዎች። • ለነባር ሕንፃዎች፦ አዋጁ ከመውጣቱ በፊት የተገነቡ ሕንፃዎች ቢሆኑም፤ ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ ለማድረግ በሚደረግ ማሻሻያ እንዲሁም ለሕዝብ ደህንነትና ጤንነት አስጊ የሆኑ ሕንፃዎችን ለማስተካከል ወይም ለማፍረስ አዋጁ ተፈጻሚ ይሆናል። @ConstructionProxy
573