HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
前往频道在 Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
显示更多2 280
订阅者
+124 小时
+117 天
+3230 天
帖子存档
«አቤቱ ጌታ ሆይ የምንራበው አንተን ነውና አንተነትህን ስጠን፤ የምንኖረው ከአንተ አፍ በሚወጣው በእያንዳንዱ ጣፋጭ ቃል ነውና እነዚህን ቃላትህን አድለን።» ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ
#በሰሞነ_ሕማማትና_በዐቢይ_ጾም_ወቅት_የሚሰገድ_የንስሐ_ስግደት_በተግባር!! የንስሐ ስግደት እንዴት እንስገድ?? የዐቢይ ጾም ወቅት የሚሰገድ የንስሐ ስግደት!! https://youtu.be/njygiHkfbNA
#አጋንንትና_ስይጣን_በሦስት_ምክንያት_ከእኛ_አይወጣም!! ሚስት ለባሏ ትገዛ ማለት ምን ማለት ነው?? አጋንንት ውስጣችን ሲያደፍጡ ብዙ ነገር ያበላሻሉ!! https://youtu.be/TgMxZCubyjI
ሞርሞር የመቃብር መንፈስና ልጆችን ኦቲስቲክ የሚያደርገው የዛር መንፈስ https://youtu.be/H47RXvYFhn0?si=wik-wMF5f6QjUUnu
"ቁጡ ሰው ከመኾን ገር ሰው ወደ መኾን ከተለወጥህ፣ ጨካኝ ሰው ከመኾን ቸር ሰው ወደ መኾን ከተቀየርህ በተግባር አሳየኝ እንጂ 'ለአያሌ ቀናት ጾምሁ፤ ይህን ወይም ያን አልበላሁም፤ ወይን አልቀመስሁም፤ መሻቴን ገትቻለሁ' እያልህ አትንገረኝ፡፡ እስከ አሁን ቁጣን የተሞላህ ከኾነ ለምን ሥጋህን ታስጨንቃለህ? ቂምና በቀል በልቡናህ ውስጥ ካሉ፥ ወይንን ሳይኾን ውኃ የምትጠጣው ለምንድን ነው? ረብ ጥቅም የሌለውን ጾም አትጹም፤ ጾም ብቻዋን ወደ ላይ አታርግምና፡፡"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ- የክርስቲያን መከራ ገጽ 71)
«ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በሕመም ምክንያት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገር በሕክምና ሲረዱ ቆይተው መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በተወለዱ በ54 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!»
መምህር ተስፋዬ Live ላይ እያለ የተላከበት የደብተራ መንፈስና ሴራው!! መናፍስትን መልሶ ወደ መታቹ እንዴት መላክ ይቻላል?? የጥላወጊ መንፈስና ጥፋቱ!! https://youtu.be/am2JtLN5j-k
በመምህር ተስፋዬና በአባ ገብረኪዳን መካከል ምንድነው የተፈጠረው?? የጬሌና የዛር መንፈሶችን ለመላቀቅ መንገዱ!! ለምንድነው የመናፍስት ሴራ አልገባ ያለን?? https://youtu.be/7ldreHGm_hk
"ነገሮችን የምሸከምበት ጥንካሬን እንዲሰጠኝ እግዚአብሔርን ለምኜው ነበር።
እርሱ ግን በእርሱ ላይ እንድደገፍበት የሚያደርገኝን ድካም ሰጠኝ።"
=> በራሱ ትግል ከሚታመን ኅያል ይልቅ፣ እግዚአብሔርን ጉልበት የሚያደርግ ደካማ ይበረታል።
እግዚአብሔርን ከሚያስረሳ ጥንካሬ ይልቅ፣ እርሱ ላይ የሚያስደግፍ ድካም ይሻላል።
"ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ"
#ስለ_እርሱ_አንብቡ
እግዚአብሔር በአሳባችሁ ውስጥ እንዲኖር ስለ እርሱ አብዝታችሁ #አንብቡ። እርሱን ለማወቅ ስለ እርሱ #አንብቡ። እርሱን ካላወቃችሁት እንዴት እርሱን ልትወዱት ትችላላችሁ?
ስለ እርሱ #አንብቡ፤ ስታነቡ ግን በሳይንሳዊ ወይም በፍልስፍና ጠባይ አታንብቡ ወይም ደግሞ ስለ እርሱ ጥናታዊ ጽሑፍ ወይም ትምህርት ለመስጠት አታንብቡ። ነገር ግን ወደ እርሱ ጥልቀት ለመግባት ወይም እርሱ ወደ እናንተ ጥልቀት እንዲገባ #አንብቡ። ለነፍሳችሁ ውድ የሆኑትን የእርሱን ባሕርያት ለማወቅ ስትሉ #አንብቡ ይህ እውቀት አሳባችሁ ከእርሱ ጋር እንዲጣበቅና ፍቅሩ ከእናንተ ልብ ጋር እንዲቀናጅ ያደርግላችኋልና። ስለ ስምምነቱ ስትሉም #አንብቡ። ከወደዱት ሰዎች ጋር ስላለው ግንኙነት በጠላቶቹ ላይ ስላለው አቋም ስትሉ #አንብቡ!
እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቀምሳችሁ ታዩ ዘንድ ስለ እርሱ #አንብቡ። ታዲያ ንባባችሁ ለልባችሁ ምግብ እንዲሆን እንጂ እንዲሁ ተራ ንባብ እንዲሆን አትፍቀዱ።
ስለ እግዚአብሔር ብዙ ካነበባችሁ በእርሱ ዘንድ ያለውን ፍጹምነት በሙሉ ታገኛላችሁ።
ከወደዳችሁት ስለ እርሱ ማንበባችሁን ትቀጥላላችሁ። እግዚአብሔር ስለ እርሱ የሚያነቡትን ስለ እርሱ ዜና የሚጠይቁትን ከእርሱ ታሪኮች መካከል አንዱን ለማወቅ የሚናፍቁትንና እርሱን የሚያደንቁትን ሰዎች ይወዳቸዋል። ስለ እርሱ ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከአባቶች ብሒሎች ወይም ከቤተክርስቲያንና ከቅዱሳን ታሪክ ልታነቡ ትችላላችሁ። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ ለመዳሰስ ስትሞክሩ በጥበቡ በኃይሉና በርኅራኄው ውስጥ እንደምትወዱት ታውቃላችሁ።
#አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
#ጸሎተ_ማሪያም_በአጋንንት_ላይ_ያለው_የበላይነትና_ጥቅሞቹ!! የሹክሹክታ መናፍስቶችና ሚስጥራዊ ጉዳቶች!! የመናፍስት ሹክሹክታ ምንድነው? ደብተራ ምንድነው? https://youtu.be/W9c0MNdczQg
«መጨመርና መሙላት ሁለም ከእግዚአብሔር ነው፤ ማጉደልና ማፍዘዝ ደግሞ የዓለም፣ የሰይጣንና የክፉ ሰዎች ሥራ ነው። ስለዚህ ዘመኑን እንዋጅ፣ እንንቃም ጭምር»
#እውቀታችን_ገንዘባችን_ጤናችን_በአጋንንትና_መተት_እንዳይወሰድ_ይኼንን_እናድርግ!! https://youtu.be/O7tUyT2yrrY
#በእሷ_እውቀት_ዕድልና_ትምህርት_ብዙዎች_ተጠቅመዋል!! አብረውን የሚወለዱ ክፉ መንፈሶች!! https://youtu.be/hVXQi5UYYJ8
#የመኪና_ሹፌሮችን_ማዕከል_ያደረጉ_የመናፍት_ጥቃቶችና_ጉዳቶች!! ለሹፌሮች የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት!! https://youtu.be/g0WNXdLMOG4
#እፎይ_የክርስቶስ_ባሪያ_አደረገኝ_እውነቱ_ይኼ_ነው!! #የሦስቱ_ወንድሞች_ምስክርነት!! https://youtu.be/C7_AAdXYhA4?si=InSrC7rFcT8n2yYV
#ይኼንን_ምልክት_ካያችሁ_በትክክል_መተት_ተደርጎባችኋል!!
https://youtu.be/8YYffeEVen8?si=ftsHUoKBpf9UFHC5
#ይኼንን_ምልክት_ካያችሁ_በትክክል_መተት_ተደርጎባችኋል!! https://youtu.be/8YYffeEVen8?si=ftsHUoKBpf9UFHC5
#የምስቶቻችን_ከባዱ_መከራና_ጥቃት_በመናፍስት https://youtu.be/ohTJR4DPqPw?si=LHVJnxvQafPiXctm
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
