es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Nati App

Nati App

Ir al canal en Telegram

የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Nati App

El canal Nati App (@natiapplink) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 27 900 suscriptores, ocupando la posición 4 758 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 1 309 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 27 900 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -409, y en las últimas 24 horas de -14, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 25.53%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 5.34% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 7 130 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 490 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 34.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“የ እወቀት ትንሽ የለውም ሰላም ውድ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በ መጀመሪያ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ጠቃሚ አፖችን በ ቀላሉ ሊገባዎት በሚችል ሁኔታ በ video የተሰሩ አስተማሪ የስልክ መረጃዎች፣ወቅታዊ videoዎች እንዲሁም አዝናኝ መረጃዎችን ያገኛሉ join ማድረግ አያስከፍልም በነጻ እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ ለማስታወቂያ እኛን የምትፈልጉ @NatiApp21 ላይ ይጻፉልን”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 31 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

27 900
Suscriptores
-1424 horas
-927 días
-40930 días
Archivo de publicaciones
Nati App
27 900
አዲስ ከ ውጭ የመጣ ps5 slim disc + digital version 1 Tera storage with one orignal joystic and gta5 cd real ገዢ በ 0921924555 ላይ ያናግረ
+3
አዲስ ከ ውጭ የመጣ ps5 slim disc + digital version 1 Tera storage with one orignal joystic and gta5 cd real ገዢ በ 0921924555 ላይ ያናግረኝ

Nati App
27 900
Premium የሆነው capcut pro አፕ በ አፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል። ጠቃሚ አፖችን በነጻ የምንለቅበትን የአፕ ቻናላችንን ይቀላቀሉ   @NatiApps21

Nati App
27 900
ውድ ቤተሰቦች poll አዘጋጅተን በጠየቅነው መሰረት ከ 80% በላይ የሆናችሁት premium የሆነውን capcut pro ይለቀቅልን ብላችሁ በመረጣችሁት መሰረት አፑን ዛሬ ማታ በአፕ ቻናላችን ላይ እንለቅላችኋለን እስከዛ react እየደረጋችሁ ሞቅ ሞቅ አድርጉት @NatiApps21

Nati App
27 900
Update የሆኑትን CRICfy version 7.3 እና GHD Sport የኳስ አፖች በ አፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል ዘና በሉባቸው @NatiApps21

Nati App
27 900
ውድ ቤተሰቦች capcut pro premium አፕ በነጻ ለስልክ ተጠቃሚዎች ይለቀቅላችሁ አሳውቁን
Anonymous voting

Nati App
27 900
ውድ ቤተሰቦች ለ እግር ኳስ game አፍቃሪያን fc 27 የስልኩን ሙሉ file ማግኘት የምትችሉበትን እና አጠቃቀሙ በ nati apps የአፕ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል

Nati App
27 900
ይሄው አንደምታዩት የተለያዩ product አሉ ከነዚ ውስጥ comment አርጉለኝ የተኝውን give away ላርግላችሁ ከፍተኛአ ወንም ደግሞ ብዙ ጊዜ የተጠራውን give away አደርጋለው::
+1
ይሄው አንደምታዩት የተለያዩ product አሉ ከነዚ ውስጥ comment አርጉለኝ የተኝውን give away ላርግላችሁ ከፍተኛአ ወንም ደግሞ ብዙ ጊዜ የተጠራውን give away አደርጋለው::

Nati App
27 900
እንግዲህ እንደነገርኩአቹ Gemini pro የምታገኛት 15 ሰው invite አርጋችሁ ነዉ ማለት ነዉ ከላይ አንደምትመለከቱት 15 ሰው invite ስታደርጉ 1$ ይሰጣል ከዛም Gemini pro ማግኝት
እንግዲህ እንደነገርኩአቹ Gemini pro የምታገኛት 15 ሰው invite አርጋችሁ ነዉ ማለት ነዉ ከላይ አንደምትመለከቱት 15 ሰው invite ስታደርጉ 1$ ይሰጣል ከዛም Gemini pro ማግኝት ትችላላችሁ:: አንዲሁም የተለያዩ አማራጭ አለላችሁ canava pro አና የመሳሰሉት::አንዲሁም አኔ ደሞ በዚ ሳምንት ለ 3 ሰው give away አሰጣለው:: 𝐂𝐥𝐢𝐜𝐤 𝐡𝐞𝐫𝐞 https://t.me/hubxshop_bot?start=7xnh8szm

Nati App
27 900
Gemini pro ለምንደነው የፈለጋችሁት🤔 comment ላይ አስቀምጡልግ? 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @NatiApplink

Nati App
27 900
Gemini pro አንዴት ማገኝት አንደምችሉ ላሳያችሁ ነበር:: አስቲ ፍላጎታቹን በ reaction አሳዩኝ አና አንዴት አንደሆነ ልንገራችሁ::

Nati App
27 900
ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ ! ✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ
ስልካችሁ እየጋለ ካስቸገራችሁ እነዚህን 4 ወሳኝ ምክሮች ተግብሩ ! ✅1, የማትጠቀሙባቸውን Apps ዝጉ ብዙ Apps ከበስተጀርባ (Background) ላይ ሲንቀሳቀሱ ፕሮሰሰሩንና ባትሪውን ያስጨንቃሉ ይህም ስልኩ እንዲሞቅ ያደርገዋል። ✅2, Brightness ዝቅ አድርጉ  ሁልጊዜ ከፍ አድርጎ መጠቀም የባትሪ ፍጆታን ይጨምራል ይህም ስልኩ በፍጥነት እንዲሞቅ ያደርገዋል። ✅3,ስልኩን እየተጠቀማችሁ ቻርጅ አታድርጉ ጨዋታ እየተጫወታችሁ፣ ቪዲዮ እየተመለከታችሁ ወይም ከባድ Apps እየተጠቀማችሁ ቻርጅ ማድረግ ሙቀቱን በእጅጉ ይጨምራል በተቻለ መጠን ስልኩን ሳትጠቀሙ ቻርጅ ማድረግ ይመከራል። ✅4, ስልካችሁን በየጊዜው Update አድርጉ አዳዲስ Software Updates የስልኩን ሁኔታ በማሻሻል ከመጠን በላይ የሚፈጠር ሙቀትን ሊቀንሱ ይችላሉ። ይህን ሁሉ እያደረጋቹ ስልካችሁ ያለምንም ምክንያት በጣም የሚሞቅ ከሆነ የባትሪ ወይም የሃርድዌር ችግር ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ብታሳዩ እመክራለሁ። ተጨማሪ ከፈለጋቹ 👍 ይደረግ

Nati App
27 900
𝐀𝐓𝐓𝐄𝐍𝐓𝐈𝐎𝐍 መሸጥ ወይም መግዛት የፈለጉት የ social media account ካለ እናስተናግዳለን ➡️𝐀𝐍𝐘 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄 ➡️𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓 ➡️𝐔𝐒𝐃𝐓(𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑) ➡️𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 እና ሌሎችም ከሆነ ሁሉንም አስተናግዳለሁ በታማኝነት አደርሳለሁ (if u want Dva we can 👍)
𝗦𝗖𝗔𝗠𝗠𝗘𝗥𝗦 Don't Come
💭ሁሉንም ለማወቅ አሁኑኑ ያናግሩኝ @DANI_SUPPORTER

Nati App
27 900
ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇 https://www.tanvexoapp.com/ho
+1
ስራውን ለመጀመር እና እንዴት መመዝገብ (Register) እንደሚቻል ለማወቅ ከላይ replay ባረኩት post ተመልከቱ። በዚሁ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109

Nati App
27 900
ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ
+1
ይሄው ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr አውጡ

Nati App
27 900
👁️Eye protection mode ጥቅሙ? ➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አ
👁️Eye protection mode ጥቅሙ? ➡️Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ➡️Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። አንዳንድ ስልክ ላይ ይህን Setting ተከትላችሁ ስትገቡ Eye comfort shield ይላል እሱን On ማድረግ ትችላላችሁ።

Nati App
27 900
WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 bi
+4
WhatsApp Account connect በማረግ የሚሰራ ሥራ ነው::ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው።ከላይ ደሞ በ photo ስለማስቀምጥ ቀላል ነዉ ሚሆንላችሁ::ዝም ብላችሁ አራሱ 100 birr ብትወጡ ይጠቅማል:: 50 birr for Register ይሰጣል ከዛ 1 ሰው ብቻ አስገብታችሁ 100 birr ማውጣት ትችላላችሁ:: ➡️ከZapero ጋር ተመሳሳይ ነው👀 ➡️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው። ➡️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐖𝐀𝐋 𝐏𝐑𝐎𝐎𝐅 𝟏𝟎𝟎% በአንድ refer 50 birr💰 Min Withdraw 100 birr💰 𝐋𝐈𝐍𝐊:-https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=230109

Nati App
27 900
13.1k members ያሉትን active የቴሌግራም channel በየቀኑ ads የሚሰራ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ ፈጥኖ dm ዛሬ ላይ በ ቅናሽ አየሸትኩኝ ነዉ @DANI_SUPPORTER

Nati App
27 900
➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide እንደመጓዝ ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው። አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስል
➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide  እንደመጓዝ  ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።  አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ⭕እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል። *️⃣software updat ጥቅሞች ⭕የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል ⭕የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል። ⭕ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል። ⭕ባትሪ የሚመጡ ስልኮችን ያስተካክላል።

Nati App
27 900
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🫥🔥