💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 853
订阅者
+1124 小时
+287 天
-1730 天
帖子存档
~የሌሊት ሰላት ከአላህ ዘንድ
በሆነ ምርጫ የሚገኝና ከባሮቹ
ለመረጠው ብቻ የሚያገራው
ልዩ ዒባዳ መሆኑን የተረዳህ
ለታ አንድ ሌሊት እንኳን
አትተወውም ነበር ።
~_*▪️قال العلامة ابن باز رحمه الله :*_
*«* لا تتضايق إذا قيل لك { الله يهديك } أنت بحاجة إلى الهداية لو كنت أتقى الناس ، ولو كنت أعلم الناس بحاجة إلى الهداية حتى تموت *»*
‹📚|[ الفتاوى : (163/7) ]|›
“የምስጋና ዝቅተኛው ደረጃ አላህን በሰጠህ ፀጋዎች አለማመጽህ ነው፤ የአካል ክፍሎችህ (ህዋሳቶችህ) በሙሉ አላህ በአንተ ላይ የዋለልህ ፀጋዎች ናቸውና በእነሱ እርሱን አታምፅበት።”
ሰህል ቢን አብደላህ (ረሒመሁላህ)
ምንጭ፦«ሱነን አስ-ሷሊሒን ሊል-ባጂ» (394)
✅ ሙዘኒይ - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፦
ሻፊዒይ ዘንድ ገባሁ። በሞቱበት ህመማቸው ላይ ሳሉ ነው። "
እንዴት አደርክ የ0ብደላህ አባት?" አልኩኝ።
እራሳቸውን ቀና አደረጉ። ከዚያም:
"ዱንያን እየለቀቅኩ፣ ወንድሞቼን እየተለየሁ፣ ክፉ ስራዬን ለመገናኘት፣ ወደ አላህ ለመጓዝ የቀረብኩ ሆኜ አድሬያለሁ። ሩሔ ወደ ጀነት ሆና የምስራች የምላት ትሁን፣ ወደ እሳት ሆና የማረዳት ትሁን አላውቅም" አሉና አለቀሱ።🔖 በፈለጋችሁት ግቡና ተከታተሉ
~ በሼኸ አወል
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream
~በአቡ ሒዛም
https://t.me/durusuabihizam?livestream=02fdd279f301d9e163
~በሸይኽ ዐሊይ አር-ራዚሒይ -
https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream=4057c2c720ef0c71eb
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
* “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣
እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ
* ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔖የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
➡️ ሶስት አይነት ሰዎች አይኖቻቸው የውመልቂያማ እሳት አትነካቸውም።
①) አላህን ፈርታ ያለቀሰች አይን
②) በአላህ መንገድ ላይ ስትጠብቅ ያደረች አይንና
③) አላህ ሀራም ያደረገው ከማየት ዞር ያለች (የራቀች) አይን ናቸው።
📚(السلسلة الصحيحة)
t.me/https_Asselfya
.:
سرُّ السعادةِ حسنُ ظنك بالذي
خلق الحياةَ وقسَّم الأرزاقا'))
ـ الإمام الشافعي
ህይወትን ባስገኘው እና ሲሳይን በከፋፈለው [ጌታ] ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር፣ የደስታ ሚስጥሮች ናቸው።
ኢማሙ ሻፊዒ
Repost from قناة الشيخ أبي حازم محمد حسني المصري
خطبة الجمعة (19 ذو الحجة 1447 هـ)
للشيخ أبي حازم -حفظه الله تعالى:
قواعد هامة في الحفاظ على الحياة الزوجية.
#خطبة_الجمعة_أبو_حازم_القاهري
"ልቦቻቹን አላህን በማውሳት ሁሌም አድሷት እሷኮ ዝንጋቴዋ እጅግ በጣም የፈጠነ ነው ይላሉ"።
- يحيى بن معاذ👉
1⃣0⃣ የሪዝቅ መክፈቻ ቁልፎች
⭐️ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣
⭐️ እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣
⭐️ መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣
⭐️ ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣
⭐️ ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣
⭐️ ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣
⭐️ እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣
⭐️ ለእናት አባት በጎ መዋል፣
⭐️ ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣
⭐️ ኒካህ ማድረግ
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
" አይን አላህ ከሰጠን ትልልቅ ፀጋዎች አንዱ አላህ የማይወደውን ነገር አንይበት" !
በአይናችን ጉዳይ አላህ እንፍራ በቅፅበት ሊወስደው ቻይ ነው !
አንዷ ሴት እንዲህ ትላለች.....
በዚህ ዘመን ወንዶች አይንን በመስበር ላይ የሚያደርጉት ትግል ምን ያህል ከባድ ነው ..
እኛ ሴቶች ራሱ እነሱን አይተን በአለባበሳችን በሂጃባችንና በመሰተራችን ላይ ሸይጣን ሊያጠመን መግቢያ መንገድ እንዳያገኝ በሚል ከሚገላለጡ ሴቶች አይናችን እየሰበርን ነው
ታዲያ ወንዶች እንዴት ይሆኑ ይሆን?
በአላህ ይሁንብኝ እነሱማ በትልቅ
ጂሀድ ውስጥ ናቸው،
ለዚህም ችሎ አይኑን መስበር የቻለ ሰው ቅናቻን ፅናትንና አርቆ ማሰብን ይረዘቃል ትላለች .🦋
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈
Repost from Ansuar Muhammed {አንሷር ሙሐመድ} Official Channel
🌟 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በደሴ ከተማ! 🌟
በደሴ ከተማ ዳንዲቦሩ ሪልስቴት ከፍ ብሎ በሚገኘው "ጅብሪል መስጅድ (ጅብሪል ጎራ)"፣ ታላቅና ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 📢
🌟 የዕለቱ የክብር እንግዶቻችን 🌟
🎙የደሴ ከተማ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነው
🗓 መቼ?
እሁድ፣ ሰኔ 21/10/2018 ዓ.ል
🕒 ሰዓት?
ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ (ቀድመው በመገኘት ምርጥ ቦታን ይያዙ)
🕌 ቦታ የት?
ደሴ ከተማ፣ ዳንዲቦሩ ሪልስቴት፣ ከመስጅደ እስ-ሱና ከፍ ብሎ "ጅብሪል መስጅድ (ጅብሪል ጎራ)"
⚠️ ትኩረት!
"የዕውቀት ማዕድ እንዳያመልጣችሁ!"
በዚህ ዘመን የዲን እወቀቶችን በአካል ተገኝቶ መስማት ትልቅ እድል ነውና። ማርፈድ ብቻ ሳይሆን፣ መቅረት ያስቆጫል!
ስለዚህ ፕሮግራሙን ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኛዎ እና ለቤተሰብዎ በማካፈል የደዕዋው አካል ይሁኑ። "ወደ በጎ ነገር ያመላከተ፣ የሰሪውን ምንዳ ከሱ ምን ሳይቀነስ ያገኛልና።" ✨
https://t.me/ibnumohammedyimer?livestream
ሸርሑ ሱና ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
